Genedawuha TVET College Page

Genedawuha  TVET College Page This page used to share any technical information and technology.

12/10/2021
የገንዳ ውሃ ቴክ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ የ2014 ዓ.ም  ስልጠና በቀን 01/02/2014 ዓ.ም ለመጀመር ዛሬ ማለትም 28/01/2014 የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በጋራ በመ...
08/10/2021

የገንዳ ውሃ ቴክ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ የ2014 ዓ.ም ስልጠና በቀን 01/02/2014 ዓ.ም ለመጀመር ዛሬ ማለትም 28/01/2014 የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በጋራ በመሆን የልማት ስራዎችን አከናውነዋል።

ለአዲስ ተመዘጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ የገንዳውሃ ቴክ/ሙ/ማ/ ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም የት/ት ዘመን አደረሳችሁ እያለ የቀድሞው የ10ኛ ክፍል ለመጨረሻ ጊዜ እና የ12ኛ ክፍል ሰ...
04/10/2021

ለአዲስ ተመዘጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ የገንዳውሃ ቴክ/ሙ/ማ/ ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም የት/ት ዘመን አደረሳችሁ እያለ የቀድሞው የ10ኛ ክፍል ለመጨረሻ ጊዜ እና የ12ኛ ክፍል ሰልጣኞችን ተቀብሎ በተለያዩ ሙያዎች ማሰልጠን ይፈልጋል። የመግቢያ ነጥብ ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ

04/03/2021
በምዕራብ ጎንደር ዞን  ገን/ውሃ/ከተ/አስ/ቴክ/ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት 7ኛው ዙር ኤግዚቢሽን ባዛር የደረጃ ሽግግር ከየካቲት 19 እስከ 21/2013ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተካ...
02/03/2021

በምዕራብ ጎንደር ዞን ገን/ውሃ/ከተ/አስ/ቴክ/ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት 7ኛው ዙር ኤግዚቢሽን ባዛር የደረጃ ሽግግር ከየካቲት 19 እስከ 21/2013ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተካሄደ
በኤግዚቢሽኑ በገን/ቴክ/ሙ/ማሰልጠኛ ኮሌጅ በአሰልጣኝ መምህራን የተሠሩ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች፣በከተማውና በአካባቢው በሚገኙ ኢንተርፕራይዞች የተሰሩ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀርበዋል።
ለእይታ ከቀረቡት መካከል

01/12/2020

የገንዳዉሃ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1- 4 ከቀን 18/03/13ዓ.ም ጀምሮ ሲኦሲ እያስመዘነ ይገኛል፡፡

Genedawuha TVET College Administration office
20/02/2020

Genedawuha TVET College Administration office

Address

Genedawuha
Debra Markos
409

Telephone

+251583310423

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Genedawuha TVET College Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Genedawuha TVET College Page:

Share