የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Debre Birhan
  • የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ

የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ

የደ/ብርሀን ከተማ አስተዳደር ገቢዎች  መምሪያ የ2018ዓ .ም እቅድ ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም  እቅድ ትውውቅ መመድርክ  አካሄደ ።በመድርኩ  የተሳተፉ የተቋሙ ሰራኛ ፣ምስጉን ግብር ከፍዮ...
13/08/2026

የደ/ብርሀን ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2018ዓ .ም እቅድ ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ መመድርክ አካሄደ ።
በመድርኩ የተሳተፉ የተቋሙ ሰራኛ ፣ምስጉን ግብር ከፍዮች፣የከተማው አመራሮች ፣የክፍለተማ ስራ አስፈፃሚዎች እና አጋርና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።
የደ/ብርሀን ከተማ ስተዳደር ተቀዳሚ ከቲባ አቶ በድሉ ውብሸት በመክፈቻ ንግግራቸው ገቢ መሰብሰብ እንደከተማ የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር እንደሆነ ገልፀው የ2018 ዓ .ም የገቢ እቅድ መሳካት የገቢተቋሙ ሰራተኛች ጠረት የጎላ እንደሆነ እውቅና ሰጥተዎል። በተጨማሪም የ2019ዓ.ም እቅድ ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑንግልፀው ከተማ አሰተዳደሩ በበጀት እንደሚደግፉ ገልፀዎል።
የደ/ ብርሀን ከተማ ገቢዋች መምሪያ እቅድ የስራ ሂደት አሰተባባሪ አቶ ገዛህኝ ነገሰ በ2018 2.75 ቢሊዬን ውይም የእቅዱን 94.08% ገቢ መሰብሰቡን ገልፀው
መደበኛ ገቢ 1.77ቢሊዬን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የተሰበሰበ ብር 1.99 ቢሊዬን አፈፃፀም 112% የአገልግሎት ገቢ ከታቀደው 1.15 ቢሊዬን አቅዶ ብር የተሰበሰበ 756.01ሚሊየን አፈፃፀም 65.65% ገቢ የተሰበሰበ መሆኑን ገለፁ። አያይዘውም ከ2017በጀት አመት ከተሰበሰበው ገቢ ጋር ሲነፃፀር የብር 1.06 ቢሊዬን ብር ወይም 62.6% እድገት አንዳለው በመግለፀ የ2019 ዓ.ም እቅድ 5.5 ቢሊዮን ብር ለማሳካት በትጋት መስራት እንደሚገባ ገልፀዎል።
አቶ አበባየሁ ምገስ የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች
ለገቢው ማደግ አስተዎፅኦ ያላቸው የግብርን አስፈላጊነትን በመርዳት ግብራየቸውን በወቅቱ በመክፈል የከተማችን ግብር ከፋዩች ፣ከክፍለ ከተማ እስከ መምሪያ ያለ ባለሞያ እና አመራር ለገቢ አሰባሰቡ ትኩርት ሰጥቶ በመሰራቱ ፣ከቀበሌ እስከ መምሪያ ያለው አመራር ግባአት ከማሟላት ጀምሮ ክትትል ናድጋፍ በማድርግ የጋራ ውጤት መሆኑን ገልፀው በቀጣይ ለ2019 በጀት አመት እቅድ ለማሳካት በ2018ዓ.ም መደበኛ ገቢ ከ100% በላይ የተፈፀመበትን ጥንካራጉን በማሰቀጥል እና የአገልግሎት ገቢ ላይ የታዩትን ክፍተቶች በመለየት የእቅድ አካል በማድርግ በቅንጅት በመስራት የተሻለ ገቢ በመሰብሰብ የከተማችን ህዝብ የልማት ተጠቃሚ ማድርግ ይገባል ብለዎል። በመጨርሻም በ2018ዓ.ም በገቢ አሰባሰቡ የተሻለ አፈፃፀም ላላቸው የገቢተቋሙ ሰራተኞች፣ ለክፍለከተሞቾ፣ ለምስጉን ግብር ከፋዮች እና አጋርና ባለድርሻ አካላት እውቅና እና ሸልማት ተሰጥቶል።

የደ/ብርሀን ከተማ  አስተዳደር ገቢዋች መምሪያ የ2018 ዓ.ም አመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እና የ2019 ዓም እቅድ ትውውቅ መድርክ በመካሄድ ላይ
13/08/2026

የደ/ብርሀን ከተማ አስተዳደር ገቢዋች መምሪያ የ2018 ዓ.ም አመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እና የ2019 ዓም እቅድ ትውውቅ መድርክ በመካሄድ ላይ

የደ/ ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ በ2018 ዓ.ም 2.75 ቢሊዬን ውይም የእቅዱን 94.08% ገቢ ሰበሰበ።በበጀት አመቱ   መደበኛ ገቢ  1.77ቢሊዬን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የተሰበሰበ ብር...
31/07/2026

የደ/ ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ በ2018 ዓ.ም 2.75 ቢሊዬን ውይም የእቅዱን 94.08% ገቢ ሰበሰበ።
በበጀት አመቱ መደበኛ ገቢ 1.77ቢሊዬን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የተሰበሰበ ብር 1.99 ቢሊዬን አፈፃፀም 112% የአገልግሎት ገቢ ከታቀደው 1.15 ቢሊዬን አቅዶ ብር የተሰበሰበ 756.01ሚሊየን አፈፃፀም 65.65% ገቢ የተሰበሰበ መሆኑን የመምሪያው ኃላፊ አቶ አበባየሁ ሞገስ ገለፁ። ኃላፊው አያይዘውም ከ2017በጀት አመት ከተሰበሰበው ገቢ ጋር ሲነፃፀር የብር 1.06 ቢሊዬን ብር ወይም 62.6% እድገት አንዳለው ገልፀው ለገቢው ማደግ አስተዎፅኦ ያላቸው 1. የግብርን አስፈላጊነትን በመርዳት ግብራየቸውን በወቅቱ በመክፈል የከተማችን ግብር ከፋዩች
2.ከክፍለ ከተማ እስከ መምሪያ ያለ ባለሞያ እና አመራር ለገቢ አሰባሰቡ ትኩርት ሰጥቶ በመሰራቱ
3.ከቀበሌ እስከ መምሪያ ያለው አመራር ግባአት ከማሟላት ጀምሮ ክትትል ናድጋፍ በማድርግ የጋራ ውጤት መሆኑን ገልፀው በቀጣይ ለ2019 በጀት አመት እቅድ ለማሳካት በ2018ዓ.ም መደበኛ ገቢ ከ100% በላይ የተፈፀመበትን ጥንካራጉን በማሰቀጥል እና የአገልግሎት ገቢ ላይ የታዩትን ክፍተቶች በመለየት የእቅድ አካል በማድርግ በቅንጅት በመስራት የተሻለ ገቢ በመሰብሰብ የከተማችን ህዝብ የልማት ተጠቃሚ ማድርግ ይገባል ብለዎል።

በደብረብርሀን  ከተማ  አሰተዳደር  የጠባሴ ክፍለ ከተማ  ገቢዎች ፅ/ቤት ባለሞያዎች   የነበሩ   በስራ ላይ  እያሉ  2  ጉዳት  ለደረሰባቸው  የገንዘብ ድጋፍ  ተደረገ። የአብክመ ገቢዎች...
24/06/2026

በደብረብርሀን ከተማ አሰተዳደር የጠባሴ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት ባለሞያዎች የነበሩ በስራ ላይ እያሉ 2 ጉዳት ለደረሰባቸው የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ። የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በደብረብርሀን ዩንቨርስቲ ለአመራሮች እና ባለሞያዎች ባዘጋጀው ስልጠናላይ ባለሞያዎቹ ያሉበትን ሁኔታ ለሰልጣኛች በማስርዳት ከሰልጣኙ ብር በማሰባሰብ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የግብር ትምህርት ናኮምንኬሸን ዳሬክተር
አቶ ታዘባቸው ጣሴ ፤የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዋች መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ቀለም ተስፋዬ እና የደ/ብርሀን ከተማ ቢዋች መምሪያ ኃላፊ አቶ አበባየሁ ሞገስ በተገኙበት ለያንዳዳቸው ብር 50ሽ ድጋፍ ተደርጓል።

የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ ከ 2 ቢሊዬን ብር በላይ  ወይም የእዱን 71.46 %ሰብሰቧል።በቀን 11/09/2018 ዓ.ም  እንደ መምሪያ  የገቢ እቅድ አፈፃፀም  የክልል ገቢዋች ቢሮ የ...
19/05/2026

የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ ከ 2 ቢሊዬን ብር በላይ ወይም የእዱን 71.46 %ሰብሰቧል።
በቀን 11/09/2018 ዓ.ም እንደ መምሪያ የገቢ እቅድ አፈፃፀም የክልል ገቢዋች ቢሮ የድጋፍ ቡድን ፤ የመምሪያ ማኔጅመንት ፤የከፍለ ከተማ ሀላፊ እና የገቢ አሰባሰብ የሰራ ሂደት አስተባባሪዎች በተገኙበት ተገመገመ።
የመምሪያው እቅድ ክትትል የስራ ሂደት አሰተባባሪ አቶ ገዛህኝ ነገሰ አሰከ 10/09/2018 ከክፍለ ከተማ አስከ መምሪያ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር በእጥርት እና ጥንካሬ ሪፖርት ቀረቦ ሰፊ ግምገማ ተደርጎል።
የክልል ገቢዎች ቢሮ የድጋፍ ቡድን ከሪፖርቱ በመነሳት በቀሪ ወራት የበጀት ዓመት የገቢ ዕቅድን ሊያሳኩ የሚችሉ ተግባራትን ቆጥሮ መስጠት፣ ትኩረት ሚደረግባቸውን ተግባራት ከመምሪያሪያ እስከ ክፍለ-ከተማ ለይቶ መስራት እና ተግባራትን በስራ ክፍፍል እና በቅንጅት መምራት እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።
ዳግም ውሳኔ ያልተወሰነላቸውን መወሰን እና የተወሰነላቸውን ግብር ከፋዮች በማስከፈል እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች ወርሃዊ ሪፖርት እንዲያደርጉ በቂ ክትትል ማድረግ እና ጠንካራ የደረሰኝ ክትትል ስራ በመስራት ችግር ያለባቸውን 50ሺ ብር አስተዳደራዊ ቅጣት በመቅጣት ለግብር ህጉ ተገዥ እንዲሆኑ የማድረግ ስራ መስራት እንደሚገባ ተናግርዎል፡፡
ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮች መረጃ በማጥራት ማስጠንቀቂያ መስጠት፣ ድርጅት በማሸግ፣ አካውንት በማገድ፣ ሃብት ንብረት በመያዝ ተቆራርጦ ገቢውን መሰብሰብ በቀሪ ወራት የሚጠበቅ እንደሆነ እና
ግብራቸውን ያልከፈሉ የንግድ ትርፍ እና ኪራይ ገቢ ፣ ቅድም ግብር ወይም 25 በመቶ ያልከፈሉ የደረጃ "ሀ" እና "ለ" ግብር ከፋዮችን እና አማራጭ አነስተኛ ግብር ወይም 2.5 በመቶ መክፈል የሚገባቸውን ግብር ከፋዮች ተከታትሎ ማስከፈል እንደሚገባ የስራ አቅጣጫ ተሰቷል።የመምሪያው ም/ሀላፊ አቶ ወንደሰን ተገኝ የክልሉ የድጋፍ ቡድን የተሰጡ አሰተያየቶችን በመቀበል እና ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን የገቢ ኮዶችን በመለየት ትኩረት በሰጠት መሰራት ይገባል ብለዎል።
የመምሪያው ሀላፊ አቶ አበባየሁ ምገሰ ሲያጠቃልሉ ያልተሰበሰቡ የገቢ አርዓሰቶች እና ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን ተግባራት ከሂደት እና ምክንያት ከመቁጠር በመውጣት በቀሪ ወራት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ እቅዱን ለማሳካት መስራት እንደሚገባ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዎል።

አስከ 28/08/2018  1.99ቢሊየን ብር ወይም የእቅዱን 68.05% ተሰበሰበ።ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም  የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዋቾ መምሪያ  የ2018 በጀት ዓመት እስከ ሚያዝያ 28/08...
07/05/2026

አስከ 28/08/2018 1.99ቢሊየን ብር ወይም የእቅዱን 68.05% ተሰበሰበ።
ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዋቾ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት እስከ ሚያዝያ 28/08/2018 እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ከክፍለ ከተሞች የማኔጅመንት እና የመምሪያ ማኔጅመንት አባላት ጋር ግምገማ አካሄዷል።
የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዋች መምሪያ ኃላፊ አቶ አበባየሁ ሞገስ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት በቀሪ 2 ወራት ጠንካራ ክትትል ናድጋፍ ስራ በመስራት እቅድን ማሳካት ይኖርብናል ብለዋል።
በቀሪ ወራት ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን የገቢ ምንጮችን በመለየት የታቀደውን የገቢ እቅድ ለማሳካት የገቢ ተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች በቁርጠኝነት መስራት እንደሚኖርባቸው ገልፀዋል፡፡
ለገቢ አሰባሰብ ስራችን አጋር እና ባለድርሻ ከሆኑ አካላት ጋር ውይይቶችን ማድረግ እና የደረሰኝ አቆራረጥ ላይ ክትትል የማድረግ ስራ በቀጣይም መሰራት እንዳለበት ገልጸዋል፡፡
የመምሪያው ገቢዎች ምክትል ኃላፊ አቶ ወንደሰን ተገኝ እንደተናገሩት ከክፍለ ከተማ አሰከ መምሪያ ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን የገቢ አርዕስቶችን በመለየት በተለይ ደግሞ የከተማ አገልግሎት ገቢ እንደ ከተማ በሚፈለገው መንገድ እየሄደ እንዳለሆነ ገልፀው በቀሪ ወራት ተግባራትን ቆጥሮ በመስጠት እና በመቀበል እቅዱን ለማሳካት መሰራት ይኖርበታል ብለዋል፡፡
ቴክኖሎጅ መጠቀም የግብር ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እና ዘላቂ ገቢ እንዲኖር የሚያደርግ ዋና መሳሪያ ስለሆነ ገቢ ተቋሙ በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡
በመድረኩ የመምሪያው የእቅድ ዝግጅት የስራ ሂደት የሆኑት አቶ ገዛህኝ ነገሰ ያለፉት ወራት የተግባራት አፈፃፀም ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ 2.92. ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ እንደሆነ እና ባለፉት ወራት በታክስ አሰባሰቡ ዙሪያ አበረታች ውጤት እየተመዘበ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
እስከ ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ 2.92 ቢሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ 1.99 ቢሊየን ብር የተሰበሰበ መሆኑን ገልፀዋል።

04/05/2026
የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች  መምሪያ አሰከ 12/08/2018  1.88 ቢሊዮን  ብር ሰበሰበ። አቶ አባየሁ  ሞገስ  የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ  እንደመምሪያ  የተሰሩ ተግባራትን  በዝርዝር   በ...
21/04/2026

የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ አሰከ 12/08/2018 1.88 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ።
አቶ አባየሁ ሞገስ የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ እንደመምሪያ የተሰሩ ተግባራትን በዝርዝር በእጥርትና ጥንካሬ የክፍለ ከተሞችን የገቢ አፈፃፀማቸውን በሚያሳይ መልኩ ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በግምገማው ላይ የተሳተፉ ከክፍለ ከተማ አሰከ መምሪያ የማንጅመንት አባላት በተገኙበት ሰፊ ውይይት ተደርጎል።
አቶ ወንደሰን ተገኝ የመምሪያው ም/ኃላፊ የገቢ አፈፃፀሙ በተፈለገው መንገድ እየሄደ እንዳልሆነ ገልፀው በቀጣይ ቀሪ ወራት በግዜ የለኝም መንፈስ ለገቢ አሰባሰቡ ትኩረት መሰጠት ያለበት መሆኑን ገልፀዎል።
አቶ አበባየሁ ሞገስ በ2018 በጀት አመት መደበኛ ገቢ 1.7ቢሊዮን ብር ለበመሰብሰብ ታቅዶ የተሰበሰበ 1.37ቢሊዮን አፈፃፀም 77.04% አገልግሎት ገቢ እ 1.15ቢሊዮን ለሰብሰብ ታቅዶ የተሰበሰበ 511.3 ሚሊየን አፈፃፀም 44.3% መሆኑን ገልፀው የመደበኛው ገቢ አሰባሰቡ የተሻለ እንደሆነ በመግለፀ የአገልግሎት ገቢው አፈፃፀሙ ዝቅተኛ ስለሆነ በልዩ ስምሪት መሰራት እንዳለበት አሳስበዎል።
አቶ በድሉ ውብሸት የደብረብርሀን ከተማ ከንቲባ ሲያጠቃልሎ ገቢ መሰብሰብ ከተማን ለማልማት የማይተካ ሚና ያለ ው እንደሆነ ገልፀው ከተወሰኑ ሳምንታት ወዲህ አየተሰበሰበ ያለው ገቢ ሲታይ ከተማውን እና የገቢ ተቋም ባለሞያውን የማይመጥን እንደሆነ በመግለፅ በቀጣይ ቀሪ ወራት ከተማውን ሊመጥን የሚችል ገቢ በመሰብሰብ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን በማጠናቀቅ ህብርተሰቡን የልማት ተጠቃሚ ማድረግ እንጀሚገባ ገልፀዎል።

በ9 ወሩ 1. 87 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበየደብረ ብርሀን ከተማ አሰተዳዱር ገቢዎች መምሪያ  በ2018 በጀት ዓመት 2.9ቢሊዮን ብር  ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ሚያዝያ  09/2018 ዓ.ም ከ...
20/04/2026

በ9 ወሩ 1. 87 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ
የደብረ ብርሀን ከተማ አሰተዳዱር ገቢዎች መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት 2.9ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም ከመደበኛገቢ 1.36 ቢሊዮን አፈፃፀም 76.8 % እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ 510.06 ሚሊዬን ብር አፈፃፀም 44.3% መሰብሰብ መቻሉን የአወሳሰንአሰባሰብናክትትል የስራ ሂደት አሰተባባራ አቶ ብርቅነህ ደሳለኝ ገለጹ፡፡
ከተማው የሚያመነጨውን ገቢ በመሰብሰብ የከተማው ህዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለማሰጠት እየሰራ ይገኛል ብለዋል።
የ በ2018 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ 2. 9 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም ከመደበኛ ገቢ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ 1 .87 ቢሊዮን ብር ወይም የእቅዱን 64.03% መሰብሰብ እንደተቻለ ተናግረዋል፡፡
የተሰበሰበው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተሰበሰበው ገቢ አኳያ ሲነፃፀር 606 304 979 ብር ወይም 49.1% እድገት እንዳለው ገልፀዋል፡፡

እንኳን ለጌታችን  ለመደኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሳላም አደርሳችሁ አቶ አበባየሁ ሞገስ  የደ/ብርሀን ከተማ  ገቢዎች  መምሪያ  ኃላፈ  ለተቋሙ  ሰራተኞች፣ ለግብር ከፋዮች...
11/04/2026

እንኳን ለጌታችን ለመደኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሳላም አደርሳችሁ
አቶ አበባየሁ ሞገስ የደ/ብርሀን ከተማ ገቢዎች መምሪያ ኃላፈ
ለተቋሙ ሰራተኞች፣ ለግብር ከፋዮችና ለገቢ አሰባሰብ ስራው ስኬት ለሚተጉ አጋር ና ባለድርሻ አካላት በሙሉ
የትንሳኤው በዓል የሰላም ፧የፍቅር እና የመተሳስብ በዓል እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

Address

ዘርያዕቆብ ክፍለከተማ አልማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Debre Birhan

Telephone

116376039

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ:

Shortcuts

Share