Amme Marianto

Amme Marianto Wellian weli kulee'e Jaabata Hassissan

‎የጌዴዞ ዞን ዋና አስተዳደር ዝናቡ ወልዴ ዶ/ር በእርግጥም የህዝብ ልጅ ነው!‎ ‎        በቀን 22/8/2018 ዓ.ም በወርቃ ሳካሮ ቀበለ የህዝብ የውይይት መድረክ የተደረገ ሲሆን የጌዴ...
01/05/2026

‎የጌዴዞ ዞን ዋና አስተዳደር ዝናቡ ወልዴ ዶ/ር በእርግጥም የህዝብ ልጅ ነው!

‎ በቀን 22/8/2018 ዓ.ም በወርቃ ሳካሮ ቀበለ የህዝብ የውይይት መድረክ የተደረገ ሲሆን የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ ዶ/ር፣ የገደብ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስሳይ ታደሰ እና ሌሎች የሥራ ኃላፍዎች በተገኙበት የውይይት ስብሰባ ተደርጎ የተለያዬ የልማት ጥያቄዎች ከተሳታፍዎች ተነስቶ ምላሽ ተሰጥቷቸዋል
‎የተነሱ ጥያቄዎች
‎1ኛ ከገደብ - ጎትቲ መንገድ አስፓልት እንድሰራልን
‎2ኛ የባንክ ቤት እንድሰራልን
‎3ኛ የወረዳ መዋቅር ጥያቄ
‎4ኛ የወጣቶች እስፖርት ማዘወተርያ ቦታ፣የስብዕና መገንብያ፣ የመዝናኛ ማዕከል እና የሥራ ዕድል ፈጠራ እንድመቻች
‎5ኛ የመብራት መቆራረጥ ችግር እንድፈታ እና ዝርጋታ ያልደረሰባቸው አካባቢዎች ዝርጋታ እንድደረግ
‎6ኛ የጤና ጣብያ አግልግሎት እንድዘመን እና ወደ ሆስፒታል እንድያድግ እንድደረግ
‎7ኛ የተጀመረው የከተማ ኮርደር ልማት ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለመንገድ ሥራ ማሽን እንድሰጥ
‎8ኛ የንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ከሕዝብ እድገት ጋር ምዛናዊ እንድሆን እና የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ ጥገና እንዲደረግ
‎9ኛ የቴክንና ሙያ ስልጠና ተቋማት እንድገነባልን እና
‎10 ከአጎራባች ቀበያት ያለን ግንኙነት እንድታደስ እና እንድጠነክር እንድደረግልን የምል ጥያቄዎች እና ሌሎች አስተያየቶች እና የድጋፍ ሀሳቦች ከስብሰባ ተሳታፍዎች ተነስቶ ምላሽ ተሰጥቷቸዋል።
‎ እያንዳንዳቸው ከህዝብ የተነሱ ጥያቄዎች ተገብ እና በጨዋነት የተጠየቁ እንደሆነ ሁሉም ምላሽ ሰጭዎች ተናግረው ሁሉም በህዴት ምላሽ የሚያገኝ እና የሚፈታ መሆኑን በመናገር ህዝቡ ከመንግስት ጎን በመሆን እና ለሰላም ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር እንድሰራ ተጠይቀዋል። በተጨማር በማዘጋጃ ቤት፣ በወረዳ፣ በዞን፣ በክልል እና በፌዴራል መንግሥት መፈታት ያለባቸው ጥያቄዎች በቅደም ተከተል ምላሽ የምሰጥ መሆኑን ተናግረዋል
‎ የብልፅግና መንግስት በህዝብ የተመሰረት ለህዝብ ጥቅም የምሰራ ፓርቲ መሆኑን ሁሉም አውቀው ድጋፋቸውን አጠናክረው በመቀጡል የልማት ተጠቃምዎች እንድሆኑ እና በቀጣይ ከአጎራባች ቀበለያት ጋር የምክክር፣ የውይይት እና ግንኙነትን የማደስ እና የማጠናከር ስብሰባ እንደምደረግ ከጌዴኦ ዞን አስተዳደር ዝናቡ ወልዴ ዶ/ር በኩል የውይይት መድረክ እንደምመቻች ተናግሮ የወርቃ ህዝብ በእርግጥም ጨዋ ህዝብ ነው ብሎ በማመስገን በከተማ ልማት ፣ በትምህርት፣ በግብርና ሥራ እና በአንድነት እንድጠነክሩ በማሳሰብ በቀጣይ ጊዜ ፈጣር በሰላም ያገናኘን ብሎ መልካም ምኞቱን በመግለጽ እና የውይይት ስብሰባ በሰላም መጠናቀቁን ገልጸዋል።

‎ ምርጫችን ብልጽግና ነው!
‎ ምልክቱም የስንዴ ነዶ ነው!

‎ ሚያዝያ 22/8/2018ዓ.ም
‎ ወርቃ

31/03/2026
ፍትህ ለወጣት ሳሙኤል ሽብሩ በቀን 8/3/2018 ዓ.ም የገደብ ወረዳ ፖልስ ጽ/ቤት እንፈልጋለን ብሎ በክብር ከገደብ ወረዳ የህብረተሰብ ወንጀል መከላከልሥራ ሂደት በኩል በስልክ ተደውሎ ተጠር...
19/11/2025

ፍትህ ለወጣት ሳሙኤል ሽብሩ በቀን 8/3/2018 ዓ.ም የገደብ ወረዳ ፖልስ ጽ/ቤት እንፈልጋለን ብሎ በክብር ከገደብ ወረዳ የህብረተሰብ ወንጀል መከላከልሥራ ሂደት በኩል በስልክ ተደውሎ ተጠርተው ከሄደ በኋላ በገደብ ወረዳ አስተዳደር ትዕዛዝ ነው በማለት ያለ ወንጀል በእስር ቤት ካቆዩት በኋላ በዛሬ በቀን 10/3/2018 ዓ.ም በጠዋቱ 2:30 ሰዓት አካባብ ወደ ዲላ ፖልስ መምርያ ተወስደዋል።
ሳሙኤል ሽብሩ
ሰው አክባር
ትጉህ እና ታታር
አዎንታዊ
ታማኝ
ሀቀኛ/እውነተኛ
ከሁሉም ጋር ተግባቢ
ጨዋ
ማንነቱን የሚያከብር
እምነቱን የምከተል
ምክንያታዊ እንጅ ተራ ወጣት አይደለም
ፍትህ -ፍትህ -ፍትህ

Address

Gedeo
Dilla
GEDEOKILILDILLA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amme Marianto posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share