Merihun Fikru Meja

Merihun Fikru Meja የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምክትል ር/መስተዳድር ማዕረግ የግብርና ቢሮ ኃላፊ እና የዲላ ክላስተር አስተባባሪ

11/04/2026
ቡናን በክላስተር ማለት ለሀገራችን ኢኮኖሚ ምሶሶ ነው!!!
08/04/2026

ቡናን በክላስተር ማለት ለሀገራችን ኢኮኖሚ ምሶሶ ነው!!!

በክልሉ 5 ወረዳዎች አነስተኛ መስኖ ግንባታ ለመፈፀም የውል ስምምነት ተፈራርመናል።ኘሮጀክቶቹ የምሰሩት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ በምፈጅ በጀት ስሆን ከተቋራጮቹ እና አማካሪ ድርጅት ጋር  በ...
07/04/2026

በክልሉ 5 ወረዳዎች አነስተኛ መስኖ ግንባታ ለመፈፀም የውል ስምምነት ተፈራርመናል።

ኘሮጀክቶቹ የምሰሩት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ በምፈጅ በጀት ስሆን ከተቋራጮቹ እና አማካሪ ድርጅት ጋር በጥብቅ ዲሲኘልን በኘሮጀክት ጊዜ ሰለዳ ለማጠናቀቅ ተግባብተናል!!!

በአርባ ምንጭ ከተማ የለውጡን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።​በክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የተጀመረውን የለውጡን ስምንተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ...
07/04/2026

በአርባ ምንጭ ከተማ የለውጡን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።

​በክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የተጀመረውን የለውጡን ስምንተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ የጋሞ ዞንና የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች የለውጡን ፍሬዎች የሚዘክርና የሀገራዊ አንድነትን ጥንካሬ የሚያሳይ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ በአርባ ምንጭ ከተማ በጋራ አድርገናል።

​በተለይም በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና በፖለቲካዊ መስኮች በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በክልሉ፣ በጋሞ ዞንና በአርባ ምንጭ ከተማ የተመዘገቡ ተጨባጭ የልማት ውጤቶች በጉልህ እየተንፀባረቁ ይገኛሉ።

ሰልፈኞቹ የለውጡን ውጤቶች የሚያወድሱና የአብሮነትን ጉዞ የሚያጠናክሩ ልዩ ልዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ላይ ናቸው።

ለዘንድሮ በልግ ወቅት ተከላ የተዘጋጀ  የእንሰት ችግኝ በአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ይሄን የምመስል ስሆን በዚህ ዓመት በማዕከሉ ዙሪያ የተጀመረውን በአርሶ አደር ማሳ የማስፋፋት ተግባር ተ...
03/04/2026

ለዘንድሮ በልግ ወቅት ተከላ የተዘጋጀ የእንሰት ችግኝ በአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ይሄን የምመስል ስሆን በዚህ ዓመት በማዕከሉ ዙሪያ የተጀመረውን በአርሶ አደር ማሳ የማስፋፋት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል!!

እንሰት ለምግብ ዋስትና ሆነ ለምግብ ሥርዓት ዋስትና ያላት ሚና ከፍተኛ ስሆን የተከላ ስራው በክልሉ በሁሉም ቦታ በጥሩ ሁኔታ እየተፈፀመ ይገኛል!!!!

በክልላችን የመደመር መንግሥት (የመጋቢት 24) በረከቶች!!!በእርሻ ልማት፣ በሌማት ቱሩፋቶች፣ የአረንጓዴ አሻራ ልማት ውጤቶች፣ በቡናና ሌሎች የኤክስፖርት ሰብሎች ልማት እና የውጪ ምንዛሬ ግ...
03/04/2026

በክልላችን የመደመር መንግሥት (የመጋቢት 24) በረከቶች!!!

በእርሻ ልማት፣ በሌማት ቱሩፋቶች፣ የአረንጓዴ አሻራ ልማት ውጤቶች፣ በቡናና ሌሎች የኤክስፖርት ሰብሎች ልማት እና የውጪ ምንዛሬ ግኝት ዕድገት የተመዘገቡ ዕምርታዊ ስኬቶች የለውጡ መንግሥት የብልፅግና ቱሩፋቶች ናቸው።

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሀሳብ አፍላቂነትና መሪነት የስንዴ ልማት ኢናሼቲቭ ተቀርፆ እየተተገበረ ያለው ለውጥ እጅግ በጣም ለሀገራችን የውጪ ምንዛሪን ከማስቀረት አንፃር ሚናው የጎላ ነው።

በአረንጓዴ አሻራ ባለፉት ስምንት ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ 48 ቢሊየን ችግኞች በመትከል የደን ሽፋንን ከ17 ነጥብ 3 ወደ 23 ነጥብ 6 ማድረስ ተችሏል፡፡

በሌማት ትሩፋት ኢኒሼታቭ የእንስሳት ዝርያን በማሻሻል የእንስሳትን ምርትና ምርታማነት እያደገ ስሆን የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ አንጻር ከፍ ያለ ውጤት ታይቷል፡፡

ውድ መጋቢታዊያን/ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሸጋገር ከቃል ወደ ባህል በመሸጋገር እየተጋ ያለ ፓርቲያችንን ይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር!!!

የበልግ እርሻ ወቅት አፈጻጸም፣ የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ተከላ ሥራዎች እና የሚያዝያ ቡና ችግኝ ተከላና ግብይት አፈጻጸም ግምገማ ከክልል ግብርና ሴክተር ማነጅሜንት አባላት እና የዞኖች ...
30/03/2026

የበልግ እርሻ ወቅት አፈጻጸም፣ የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ተከላ ሥራዎች እና የሚያዝያ ቡና ችግኝ ተከላና ግብይት አፈጻጸም ግምገማ ከክልል ግብርና ሴክተር ማነጅሜንት አባላት እና የዞኖች ግብርና መምሪያ ኃላፊዎችን በ”zoom meeting “ በማሳተፍ ገምግመናል።

በግምገማችን በሁሉም ዞኖች በታዩት ጠንካራና ደካማ ጉዳዮቻችን ላይ ተግባብተናል!!!

በጋራ ከተጋገዝን፣ ከተደማመጥን እና ግብረ-መልስን በፍጥነት ወደ ውጤት ከቀየርን ተጨባጩን ለውጥ እናረጋግጣለን!!!

የምርጫ ካርድ በመውሰድ የጸና ዴሞክራሲ ግንባታችንነ እውን እናድርግ!!!
25/03/2026

የምርጫ ካርድ በመውሰድ የጸና ዴሞክራሲ ግንባታችንነ እውን እናድርግ!!!

የወላይታ ልማት ማህበር ልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መረሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ዛሬ ለመላው ክልላችን ህዝቦች እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ይፋ ሆኗል!!ከተባበርን፣ አንድ ላይ ከቆምን፣ ከተደጋገፍን፣ ብልጽግ...
25/03/2026

የወላይታ ልማት ማህበር ልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መረሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ዛሬ ለመላው ክልላችን ህዝቦች እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ይፋ ሆኗል!!

ከተባበርን፣ አንድ ላይ ከቆምን፣ ከተደጋገፍን፣ ብልጽግናን በእርግጥ እናረጋግጣለን!!!

SMS: 6368
A ~100
B~50
C~25
D~15
E~10

የግብርና ሚ/ር የሁል ጊዜ የልማትም የአደጋ ጊዜም አጋራችን እንደ ሀገር ከተገዙ የሜካናይዘሽን ቁሳቁሶችንና ተሽከሪካሪዎችን እንደተለመደው ዛሬም ድጋፍ አድርገዋል።እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!...
22/03/2026

የግብርና ሚ/ር የሁል ጊዜ የልማትም የአደጋ ጊዜም አጋራችን እንደ ሀገር ከተገዙ የሜካናይዘሽን ቁሳቁሶችንና ተሽከሪካሪዎችን እንደተለመደው ዛሬም ድጋፍ አድርገዋል።

እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!

ክልላዊ የልማት ጣቢያ ሠራተኛ ስልጠና በጥሩ መግባባት እና ውጤት ተኮር ተልዕኮ አቀባበል ተስፋ ሰጪ ነበረ!!በመግባባት፣ በመተጋገዝ፣ በአብሮነት፣ በአንድነት እና በተስፋ ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር...
21/03/2026

ክልላዊ የልማት ጣቢያ ሠራተኛ ስልጠና በጥሩ መግባባት እና ውጤት ተኮር ተልዕኮ አቀባበል ተስፋ ሰጪ ነበረ!!

በመግባባት፣ በመተጋገዝ፣ በአብሮነት፣ በአንድነት እና በተስፋ ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር እንደርሳለን!!!

Address

Gedeo
Dilla
1000

Website

https://x.com/merihun72528?t=wkTH4cPgfipFTmFxhMM0wA&s=35, https://www.instagram.com/merihu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merihun Fikru Meja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share