12/09/2023
ይህን ጸሎት ካካፈሉ
ያደረጋችሁትን መልካም ስራ አላህ ይቀበላችሁ።
ያደረጋችሁትን ኃጢአት ሁሉ በምሕረቱ ይቅር ይበላችሁ።
መልካም/የበጎ አድራጎት ስራን ሁሉ ያቅልልህ
በዚች አለም ህይወታችሁን መልካም ህይወት ያድርግላችሁ
ዱንያ ልትወጣ ስትል አሏህ ከሞት በኋላ ህይወትህን ያሳምርልህ (አላህ ይጨርሰው ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ በማለት ነው)
መቃብርህን ያብራልህ የስራህን ትክክለኛ መዝገብ ይስጥህ
ያለ ምንም ጥያቄ ጀነት ያስገባህ
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ያኑርህ ከተወዳጁ ነቢይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጋር
አሚን ያለውንም የማይሉትንም ሁሉ አላህ ይቀበላቸው።!!!
እኔንም እንዳትረሳኝ። እባካችሁ ጸልዩልን jzk