Great Dire Dawa

Great Dire Dawa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Great Dire Dawa, Government Organization, Dire Dawa.

24/06/2025
24/06/2025

Paartiin Badhaadhinaa Gufuulee hojii keeysatti isa mudatan gara carraatti jijjiirrachuun Ummataa waliin harka walqabachuun injifannoorratti injifannoo galmeeysaa imala isaa itti fufa!

Obbo Ibraahim Yuusuf

I/Ga/ Waaj/ Paart/ Badhaadhinaa Damee/Dirree Dhawaa

24/06/2025

የኮሪደር ልማት አስቀድሞ መከላከል የጤና ፖሊሲን በተግባር ለማዋል ታስቦ እየተሰራ ያለ ልማት ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሞያዎች ጋር በተካሄደ ውይይት ከተናገሩት የተወሰደ

11/06/2025

ትርክቶች የትናንት ታሪኮችን እንደ እርሾ በመጠቀም ዛሬ ላይ ለምንፈልገው አሉታዊም ይሁን አዎንታዊ ፍላጎቶቻችን የምንጠቀምባቸው፣ፍላጎቶችን የምናሰባስብባቸው መሳሪያዎች ናቸው።

ትርክት ተቀባይነት የሚኖረው ስለ ማህበረሰቡ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ግልፅ በሆነ የጊዜና የድርጊት ፍሰት ሲቀርብ፣ድርጊቱ ደግሞ ትርጉም ባለው ሁኔታ መቀመጥ ሲችል ነው።

ትርክት የአብሮነት መሰረት ነው!! ሰዎችን ከየት እንደተነሱ እና ወዴት እንደሚደርሱ የሚያመለክታቸው ትርክት ነው።

አዎንታዊ ትርክት በህዝብ ውስጥ መነሳሳትን አብሮነትን እና አንድነትን የሚፈጥር የሀገር ታሪክ የወደፊት ተስፋዋን እና ዛሬ ላይ የሚኖረውን ሚና እና የሚከሰቱ ክስተቶችን የምንመለከትበት መነፅር ነው።

ፓርቲያችን እንደ ሀገር "ብሔራዊነት"አዎንታዊ የሆነ ትርክት እንደሆነ በማመን የሀገራችን ገዢ ትርክት እንዲሆን በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

"ብሔራዊነት" ማለት ህገ መንግስታዊነትን መሰረት ያደረገ ኃብረ ብሔራዊ አንድነት ማለት ነው።

ህገ መንግስታዊነት ማለት ደግሞ ህዝቦች ተግባብተውና ተስማምተው በህገ መንግስታቸው ላይ ባስቀመጧቸው እሴቶች መሰረት ሀገረ መንግስቱን ለመገንባት መቻል ነው።

ህብረ ብሔራዊ አንድነት ማለት ደግሞ የኢትዮጵያውያንን የብሔር፣የቋንቋ፣የሀይማኖት፣የፆታ፣የአስተሳሰብ፣የታሪክ ብዝሀነትን እንደ ጌጥ እንደ ፀጋ የሚቀበል፣እነዚህን ማንነቶች አስተሳስሮ፣አስተባብሮ የያዘ ሀገራዊ አንድነት አለ ብሎ የሚያምን ነው።

ብዝሀነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው፣አንድነቱም ብዝሀነቱን ሳይጠቀልለው ብዝሀነቱ ፀጋ፣ጌጥ አንድነቱም ኋይል ብርታት እንደሆነ የሚቀበል ነው።

ብልፅግና ብሔራዊነት ገዢ ትርክቱ እንዲሆን የፈለገበት ምክንያትም አማካይ በመሆኑ፣በጋራ ነገሮቻችን ላይ ስለሚያተኩር፣ለሁሉም እኩል እድል ስለሚሰጥ እንዲሁም ሀገራዊ መግባባትን ማምጣት ስለሚችል ነው።

11/06/2025
11/06/2025
11/06/2025

ሚያዝያ 12 ቀን 2015
PARTY 🇪🇹 DIRE DAWA
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1444ኛው ኢድ አልፊጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የጽህፈት ቤት ሃላፊው በመልእክታቸው፥ የረመዳን ወር ፀሎት የምንዳ ፍሬን የምንሰበስብበት፣ በጀመርነው ትጋት ለቀጣይም የምንዘጋጅበት፣ ያለው ለሌለው በዘካትና በሰደቃ በማካፈልና በማሰብ ጭምር የኢድ አልፊጥሩን በዓል በጋራ በመፍጠርና በማፍጠር የምናከብርበት ቀን ነው።

በዓሉ በሚፈጥረው መልካም አጋጣሚ በኢትዮጵያዊ መተሳሰብ አንዳችን ለአንዳችን አብሮነትንና መደጋገፍን በማጠናከር ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነትን በመጠበቅ ረገድ ብልጽግናችንን ሁሉአቀፍ ለዉጥን ለማጎናፀፍ የሚተጋ፣ የሚያተጋ የመደመርና የመተባበር ጎዳና በመሆኑ በወንድማማችነት እሴቶች በመዳኘት ላይ በመመስረት ለዘላቂ ሰላማችንና ልማታችን መረጋገጥ በጋራና በቅንጅት እየሰራን የጀመርነዉ የለዉጥ ጉዞ እንዲሳካ በአዲስ መንፈስ መነሳት ይኖርብናል።

እንደ ብልፅግና ፓርቲ ሀገራችን ባለፉት አመታት ውስጥ በከባድ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ ችግሮች እየተፈተነች ቢሆንም አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ባወጣው የ2023 የኢኮኖሚ ምጣኔያዊ ሪፖርት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ5ኛ ደረጃ እንዲሁም ከአለም ሀገራት 59ኛ ደረጃ በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) 156.08 ቢሊዮን ዶላር በማድረስ መቀመጥና ሌሎች ታላላቅ ድሎችን የማስመዝገብ ጉዟችንን አጠናክረን ለመቀጠል ያለንን ቁርጠኝነት ማሳየት መቻሉ በዓሉን ድርብ ደስታ የሚፈጥር ነው።

በዓሉ የደስታ፣ የስኬት፣ የመተሳሰብና የብልጽግና እንዲሆን ልባዊ ምኞታቸውን ገልጸዋል።

በድጋሜ ለ2015 ኢዱ እንኳን በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ!

አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ
የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ድሬዳዋ፣

11/06/2025
26/05/2025

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Dire Dawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share