Deeggartoota Paartii Badhaadhinaa Dire Dawaa

Deeggartoota Paartii Badhaadhinaa Dire Dawaa Creating a community-building awareness

Fariinta wadajirka ah ee maalmihii Pagomen waa "Soo noolaynta Itoobiya".Waxay ka dhigan tahay in la ixtiraami doono.Maga...
03/09/2026

Fariinta wadajirka ah ee maalmihii Pagomen waa "Soo noolaynta Itoobiya".

Waxay ka dhigan tahay in la ixtiraami doono.

Magacyada maalmaha waa sidan soo socota:

Bogga 1aad - Maalinta Guusha,

Bogga 2aad - Maalinta Qiyaamaha,

Bogga 3aad - Maalinta Dulqaadka,

Bogga 4 - Maalinta Xuska iyo

Bogga 5 - Berri

Waxaa loo dabaaldegi doonaa siyaabo kala duwan, sida ku cad magacyadooda.

Maalmaha Pagume ayaa si isku mid ah loogu dabaaldegi doonaa, heer qaran iyo heer maamul Dire Dawa.

21/08/2026
29/07/2026

#ወቅታዊ መግለጫ

ከድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እና ድረ-ገጾች ላይ የአስተዳደሩን ከፍተኛ አመራሮች ስም በመጥቀስ "ሚስጥራዊ ስብሰባ ተደረገ፣ የብሔር እና የጥቅም ክፍፍል ተነሳ" እየተባሉ የሚናፈሱት ወሬዎች ሙሉ በሙሉ መሰረተ-ቢስ፣ ሀሰተኛ እና የፈጠራ ወሬዎች መሆናቸውን ለድሬዳዋ እና ለመላው የሀገራችን ህዝብ በጽኑ ልናረጋግጥ እንወዳለን።

የተባለው አይነት ምንም አይነት ስብሰባም ሆነ የተነሳ አጀንዳ በጭራሽ የሌለ ሲሆን ይህ የበሬ ወለደ ታሪክ ከተማዋን እና አመራሩን ለማጠልሸት የተወረወረ ከንቱ የፈጠራ ወሬ ነው።

ድሬዳዋ ከጥንት ጀምሮ የብሔር፣ የቋንቋ እና የሃይማኖት ልዩነት ሳይበግራት ህዝቦቿ በሰላም፣ በፍቅር እና በመከባበር የኖሩባት የሁላችንም ኩራትና የፍቅር ማዕከል ናት። በከተማችን ውስጥ የእገሌ እና የእገሌ የሚባል የብሔር ድንበር የሌለ ሲሆን ድሬዳዋ ሁሌም የሁሉም የጋራ ቤት ሆና ትቀጥላለች።

ይህንን የዘመናት የአብሮነት እሴት በሀሰተኛ ወሬዎች ለመናድ መሞከር የድሬዳዋን ህዝብ ስነ-ልቦና ካለመረዳት የሚመነጭ ከንቱ ጥረት ነው። በአስተዳደራችን ውስጥ የፖለቲካም ሆነ የሥራ ሹመት የሚሰጠው በችሎታ፣ በዕውቀት፣ በታማኝነት እና ህዝብን ለማገልገል ባለ ዝግጁነት ላይ ብቻ ተመስርቶ ነው። ስልጣን የህዝብ ታላቅ አደራ እና ንጹህ አገልጋይነት እንጂ በአሉባልታ እንደሚወራው ጠያቂ የሌለው የሀብት ማከማቻ ሊሆን አይችልም።

የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ሌት ተቀን በቁርጠኝነት የሚሰሩትና ሚወያዩት ስለ ስልጣን ሽኩቻ ሳይሆን የድሬዳዋን ልማትና የብልፅግና ግስጋሴ ስለሚያፋጥኑ ስራዎች ፣ ስለ መሰረተ-ልማት ግንባታዎች እና የህዝባችንን የኑሮ ውድነት ስለሚያቃልሉ ተግባራት ብቻ ነው።

የድሬዳዋ አመራር በአሁኑ ወቅት የከተማዋን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ እጅግ በጣም ስራ በዝቶበት በትጋት እየሰራ በመሆኑ ለአሉባልታና ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ የሚባክን አንድም ሰከንድ የለውም።

በከተማችን ውስጥ የሃሳብ ነፃነት እና የፖለቲካ ምህዳሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰፊና ዲሞክራሲያዊ ቢሆንም ይህ ሰፊ ምህዳር ግን ህዝብን በብሔር ለመከፋፈልና ጥላቻን ለመዝራት ለሚንቀሳቀሱ አካላት መሸሸጊያ አይሆንም።

ስለዚህ የፈጠራ ታሪክ በማናፈስ የድሬዳዋን ስም ለማጠልሸት እና ህዝብን ለማደናገር የምትሞክሩ የአሉባልታ ነጋዴዎች ከአፍራሽ ተግባራችሁ እንድትቆጠቡ አስተዳደሩ በጥብቅ ያሳስባል።

የድሬዳዋ ህዝብ ንቁ፣ አስተዋይና የሀሰት ወሬዎችን ከእውነት መለየት የሚችል በመሆኑ በሴራችሁ አይታለልም፤ የአስተዳደሩም ከተማዋን ወደ ላቀ ከፍታ ለማድረስ ከህዝቡ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ ስራውን በቁርጠኝነት ይቀጥላል። ድሬዳዋ የፍቅር፣ የሰላም እና የሁሉም ከተማ ሆና ለዘላለም ትኖራለች።

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ !

ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም

19/06/2026

🫵

ጀዋር እንኳን ወደ ብልፅግና መጣህ::የብልፅግና ስንዴ ገና ለመላውን ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ይዳረሳል፡፡ ጀዋር መሐመድም /ጃዌ ቀዌ/ እንኳን ወደ ብልጽግና ተቀላቀልክ!“Dirr...
07/06/2026

ጀዋር እንኳን ወደ ብልፅግና መጣህ::
የብልፅግና ስንዴ ገና ለመላውን ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ይዳረሳል፡፡ ጀዋር መሐመድም /ጃዌ ቀዌ/ እንኳን ወደ ብልጽግና ተቀላቀልክ!
“Dirree Dhawaan magaalaa jaalalaa fi tokkummaati; hoggantoonni ishee fi uummanni ishee waliin mootummaa gaarii fi misoomaaf hojjechaa jiru.” jechuun koo Ati shumteen shaartuu ok Laqqattuu
“Dirree Dhawaa magaalaa jaalalaa fi tokkuummaati; hoggantoonni abshaalooniifi uummanni isaanii wal ta’uun mootummaa fi misooma cimaa ijaaraa jiru.”ብልፅግና የሕዝብን አደራ በተግባር ለመመለስ የሚተጋ ፓርቲ ነው። የአመራሩና የሕዝቡ ቁርኝት በምርጫ ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በሚሰሩ የልማትና የአገልግሎት ሥራዎች የሚገለጽ ጠንካራ ግንኙነት ነው።

15/05/2026
የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ለኢኮኖሚ እድገታችን መሰረት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሰላ የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ ለአለም ምሳሌ የምትሆን የአረንጓዴ ል...
16/04/2026

የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ለኢኮኖሚ እድገታችን መሰረት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሰላ የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ ለአለም ምሳሌ የምትሆን የአረንጓዴ ልማት ተምሳሌትነቷን በአሰላ የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት ዳግም አረጋግጣለች።

Address

Dire Dawa
3000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Deeggartoota Paartii Badhaadhinaa Dire Dawaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share