Digital Dire

Digital Dire Dire Dawa..digitisation leading city

ከቤትዎ ሳይወጡ ወደ ድሬዳዋ ይምጡእንዴት❓ በጣም ቀላል ነው። ከአሁን በኋላ የድሬ ጉዳይዎትን ለመጨረስ በአካል መምጣት አይጠበቅብዎትም።በየትኛውም የአለም ጥግ ቢሆኑ፥ በእጅ ስልክዎ አማካኝነት...
18/05/2025

ከቤትዎ ሳይወጡ
ወደ ድሬዳዋ ይምጡ

እንዴት❓ በጣም ቀላል ነው። ከአሁን በኋላ የድሬ ጉዳይዎትን ለመጨረስ በአካል መምጣት አይጠበቅብዎትም።

በየትኛውም የአለም ጥግ ቢሆኑ፥ በእጅ ስልክዎ አማካኝነት የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስታዊ ጉዳይዎትን፣ የንግድ ፍቃድ ማውጣትና ማሳደስን ጨምሮ፣ የመሬት እና ሌሎች ጉዳዮችን በOnline በቀላሉ መጨረስ ይችላሉ።

http://eservice.diredawa.et/ በመግባት እና በመመዝገብ የሚፈልጉትን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አገልግሎቶች በፍጥነት ያገኛሉ።

አሁን! በአንድ ክሊክ ብቻ መገናኘት ችለናል። ገና ይቀጥላል። ይመዝገቡ፥ ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ! አሁኑኑ ዲጂታል ድሬን ይቀላቀሉ



17/05/2025


Address

Diredawa
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share