Dubti woreda LLRP

Dubti woreda LLRP government organization
(3)

28/07/2026
14/07/2026
በቀን 29/09/2018 የቆላማ አካባቢወች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት LLRP ማነጀር ክቡር አቶ መሀመድ ሀሰን እና IRM component ሀላፍ አቶ አወል መሀመድ በዱብቲ ወረዳ የተሰሩ LLRP ስ...
06/06/2026

በቀን 29/09/2018 የቆላማ አካባቢወች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት LLRP ማነጀር ክቡር አቶ መሀመድ ሀሰን እና IRM component ሀላፍ አቶ አወል መሀመድ በዱብቲ ወረዳ የተሰሩ LLRP ስራወችን ክትትል እና ድጋፍ አከናውነዋል።
በጉብኝቱ ወቅት የእንስሳት መኖ ሳር እና በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተዉ እየተሰሩ የሚገኙ የሙዝ፤ፓፓያ፣ሽንኩርት እርሻወችን በመመልከት እጅግ አስደሳችና ተስፋ ሰጪ መሆኑን እና የእንስሳት መኖ ልማትን በማጠናከር፣ የአትክልት ምርት እና ምርታማነት በማሳደግ እና የገጠሩን ማህበረሰብ ገቢ በማሻሻል ረገድ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን ተናግረዋል።

06/05/2026

Address

Dubti

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dubti woreda LLRP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share