Qeeli daqar daqaaraka ma/ma/da/ku/buxa

Qeeli daqar daqaaraka ma/ma/da/ku/buxa

��Great!

19/08/2026
Qafar Rakaakayak Sanat 2019 Liggidih Mizaaniyyat 33 Biliyoonih Birri Abak Faaticisen .Samara,Ximoli-Alsak 04/2018 (AFMMA...
10/08/2026

Qafar Rakaakayak Sanat 2019 Liggidih Mizaaniyyat 33 Biliyoonih Birri Abak Faaticisen .

Samara,Ximoli-Alsak 04/2018 (AFMMA)

Qafar Rakaakayih Miglis Gexsak Geytima Koboxul Rakaakayak Sanat 2019 Mizaaniyyat 33, Biliyoonuuy, 253 Miliyoonuy, 416 Alfiiy, 348 Birri Abak Inki Xongolol .

2019 Mizaaniyyat Qagunta Xayyoossem Rakaakayak Maaliyyah Biirok Ciggiila Saqal Gifta Darasa Macammad Ibraahim Kinni .

Mizaaniyyat Maaluk Raceenaanih Tu-Gactek

1, Federaal Doolatih Maali Riigir :-... Birri 14,859, 900,439

2, Sarriino Le Daddoosih Hadafitteh (SDG) Agdaabeh :- .......Birri 422,800,000

3, Iro Catok .......... Birri 858,624,784

4, Rakaakay Madab Culentak....Birri 16,167,011,814

5, Kallayto Culenti ...... Birri 945,079,311

Ittat :-..... Birri 33,253,416,348. Abak Mala Buxal Inki Xongolo Faaticisen .

Tonnah Doolat Taama Abeenitih Tatre Liggida Abeenih Yanin Qasbi Ossotinal Asseh tan Lakqo "Ossotina Mizaaniyyat "Axcuk Inki Xongolo Faaticisen .

በመደመር መንግሥት እሳቤ ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገበው አፋር ክልል በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከተለያዩ ሰብሎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል። ርዕሰ መስተዳድር ሀ...
08/08/2026

በመደመር መንግሥት እሳቤ ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገበው አፋር ክልል በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከተለያዩ ሰብሎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል።
ርዕሰ መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ

የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።

አቶ አወል አርባ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በአፋር ክልል በግብርና ዘርፍ በመደመር መንግሥት እሳቤ መሰረት በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፡፡

በበጀት ዓመቱ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የሕዝቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተደረገው ጥረት ውጤታማ መሆኑን አመልክተዋል፡፡

ከለውጡ በፊት በአፋር ክልል ለግብርና ዘርፍ ትኩረት ይሰጠው እንዳልነበር አስታውሰው ÷ በተለይም የአፈር ማዳበሪያና ሌሎች የግብርና አቅርቦቶች ለአርሶ አደሩ በበቂ ሁኔታ ተደራሽ እንደማይሆኑ አስረድተዋል፡፡

በመደመር መንግሥት ግን በክልሉ ለግብርና ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም በሚገባ በመለየት ምርታማነትን ለማሳደግ በቁርጠኝነት መሰራቱን አስረድተዋል፡፡

ለአብነትም በ2018 በጀት ዓመት ከ149 ሺህ 875 ሔክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 142 ሺህ 675 ሔክታር መሸፈን መቻሉን አስረድተዋል፡፡

በምርት ዘመኑ 47 ሺህ 341 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ በተገቢው ጊዜ መሰራጨቱን ጠቁመው ÷ ይህም ምርታማነትን ለማሳደግ ጉልህ ሚና ማበረከቱን አውስተዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ 5 ሚሊየን 400 ሺህ 697 ኩንታል ምርት ተሰብስቧል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ÷ አፈጻጸሙ ከተያዘው ዕቅድ 96 በመቶ መሆኑን ጠቁመዋል።

በአንጻሩ ከለውጡ በፊት በክልሉ በየዓመቱ ከ1 ሚሊየን 610 ሺህ ኩንታል የማይበልጥ ምርት ብቻ ይሰበሰብ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

በተመሳሳይ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ይበልጥ በማጠናከር የክልሉን ሥነ ምሕዳር ለማደስ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

በሌላ በኩል 245 ሺህ 737 ሔክታር መሬት ላይ የአፈር መሸርሸር ጥበቃና ተያያዥ ሥራዎች እንደተከናወኑ መጥቀሳቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡

የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ በተከናወኑ ሁለገብ ሥራዎች 28 ሺህ 483 ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ ሳር ማልማት መቻሉን አብራርተዋል፡፡

03/08/2026
Inki ayroh coox daabissoh taddeera 800 miliyoonih caxa inki ayrolDitelik 27-2018
03/08/2026

Inki ayroh coox daabissoh taddeera

800 miliyoonih caxa inki ayrol

Ditelik 27-2018

አረንጓዴ_አሻራ ለትውልድ_እንትከል
02/08/2026

አረንጓዴ_አሻራ ለትውልድ_እንትከል

Address

Elidar
Elida'ar
7240

Telephone

+251945721949

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qeeli daqar daqaaraka ma/ma/da/ku/buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share