ወጀት - ፍኖተሰላም

ወጀት - ፍኖተሰላም ነፃነት፣ እኩልነት፣ አሸናፊነት

12/05/2026

ማንም ሰው ከድርጅቱ በታች ነው !!
ዝናቡ ልንገረው እንደ ብርሀኑ ጁላ ሚያስቡ ብዙ ድኩማን እያየን ነው ድርጅቱ ከወሰነ እንኳን ማርሸትን አርበኛ ዘመነንም ካጠፋ ያስረዋል መርህ ማለት ይሄ ነው።

እንደ ፍኖተሰላም የብልፅግና ካድሬ ጅል የለም በእሁድ ቀን ይህን ፎቶ ፖስት አድርጎ የድጋፍ ሰልፍ ነው  ብሎ እራሱ ላይ ጎል ሚያስቆጥር የትም አይገኝም አሁን ይሄ ጥምቀት እንጂ ምኑ ሰልፍ ይ...
11/05/2026

እንደ ፍኖተሰላም የብልፅግና ካድሬ ጅል የለም በእሁድ ቀን ይህን ፎቶ ፖስት አድርጎ የድጋፍ ሰልፍ ነው ብሎ እራሱ ላይ ጎል ሚያስቆጥር የትም አይገኝም አሁን ይሄ ጥምቀት እንጂ ምኑ ሰልፍ ይመስላል ጎበዝ
ከቤተክርስትያን አስገድደው ሰልፍ ማስወጣታቸውን ልብ በል ወገኔ

ፍኖተሰላም ላይ ዛሬ ብልፅግና የእናቶች ቀንን ሲያከብር ውሏል 😂😂😂😂
10/05/2026

ፍኖተሰላም ላይ ዛሬ ብልፅግና የእናቶች ቀንን ሲያከብር ውሏል 😂😂😂😂

ሁሌም ቢሆን ከግለሰቦች ይልቅ ድርጅቱን እንደግፍ!! ብዙ ውድ ወንድሞቻችን የተሰውበትን ትግል ለዝናቡ ወይንም ለማርሸት ድጋፍ በሚል የሚነታረክ ጠላት ብቻ ነው አፋብን እንደ ድርጅት የሚሰጠውን...
10/05/2026

ሁሌም ቢሆን ከግለሰቦች ይልቅ ድርጅቱን እንደግፍ!!

ብዙ ውድ ወንድሞቻችን የተሰውበትን ትግል ለዝናቡ ወይንም ለማርሸት ድጋፍ በሚል የሚነታረክ ጠላት ብቻ ነው አፋብን እንደ ድርጅት የሚሰጠውን መግለጫ እንጠብቃለን እሱን እንቀባላለን አለቀ ።

10/05/2026

ብልፅግና ሁሌም ሰልፍ ሲኖር ለምን እሁድን ይመርጣል እናም ሰልፉ ላይ ብዙ ነጠላ የለበሱ በድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች ይበዛሉ መልሱ አንድ ነው ቤተክርስቲያን ላይ አስገድደው ሰልፍ ስለሚያስወጡ።

10/05/2026

ብልፅግና ዛሬ ግንቦት 02/2018 ዓ/ም በፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ቅሰቅሳ ለማካሄድ ጠርቶት የነበረው የግዳጅ ሰልፍ በአፋብን 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦር የሰርጅካል ኦፕሬሽን ምድብተኞች ተበትኗል።

09/05/2026

ሰበር !!!!!!
ሼር ይደረግ
ቀኘወቻችን ከጠቅላይ ሚኒስትር ኦፊስ ያደረሱን
አገኘሁ ሻገር ከምርጫው በኋላ ከፌዴሬሽኑ ምክርቤት ፕሬዚዳንትነት ይሰናበተል
ወጀት -ፍኖተሰላም

08/05/2026

ለካድሬ እና ጥምር ጨፍጫፊው ሰራዊት
post war apply ምናደረጋት proverb
"የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም "
ምክንያቱም የወጋችሁት አማራን ነው ::
መለቀሚያችሁ ሰአት እየደረሰ ነው ።

ይህ ሁሉ የሆነው አማራ ሁኖ በመፈጠሩ ነው !!!ሰውየው አማራ ነው የተወከለውም ለአማራ ነው የቆሸሸውም ለተወለደበት ቀዬ ለአማራ ነው ትልቅ የሚባለውን ስልጣኑንም ጥቅሙንም የተወው ለአማራ ነው...
08/05/2026

ይህ ሁሉ የሆነው አማራ ሁኖ በመፈጠሩ ነው !!!

ሰውየው አማራ ነው የተወከለውም ለአማራ ነው የቆሸሸውም ለተወለደበት ቀዬ ለአማራ ነው ትልቅ የሚባለውን ስልጣኑንም ጥቅሙንም የተወው ለአማራ ነው።
ዮሀንስ ቧያለው የሰው ዉሀ ልክ ይህ ቀን አልፎ ዋጋ የከፈልከለት የአማራ ህዝብ ያነግስሀል ።
(mark my word)

02/05/2026

የፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ከ66 የቤት ማህበር ከ 250 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል ይህን ገንዘብ በአግባቡ ለገበሬዎች መድረሱን ለማረጋገጥ በካሬሜትር ስንት ብር እንደሚከፈላችሁ አሳዉቁን ????

Address

Gojjam
Finote Selam

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወጀት - ፍኖተሰላም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share