Jor Woreda Government Communication Affair Office

Jor Woreda Government Communication Affair Office Jor woreda Government communication affair office

በኦሮሚያ ክልል ቀደም ሲል ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ወስደው የአካባቢውን ሕዝብ ጥቅም ሳያከብሩ የመንቀሳቀስ አሠራር ነበር፤ አሁን ላይ ያ አሠራር ቀርቷል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ...
08/08/2026

በኦሮሚያ ክልል ቀደም ሲል ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ወስደው የአካባቢውን ሕዝብ ጥቅም ሳያከብሩ የመንቀሳቀስ አሠራር ነበር፤ አሁን ላይ ያ አሠራር ቀርቷል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ለሀገር ገቢ አመንጪ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው **********
08/08/2026

የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ለሀገር ገቢ አመንጪ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው **********

07/08/2026
በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የወረዳ ትም/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡፔድ ኡቻላ ገልጸዋል ።ከጆር ወረ...
07/08/2026

በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የወረዳ ትም/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡፔድ ኡቻላ ገልጸዋል ።

ከጆር ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ነሐሴ 01/2018

የወረዳ ትም/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡፔድ ኡቻላ እንደገለፁት የህፆናት ቅድሜ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ እርምጃ ነው። ምክንያቱም ህፃናት በትምህርታቸውና በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት በማስጨበጥ ለዘላቂ ትምህርትና ለግል ስኬታማነት መሰረት ይቀጥላል ብሏል ።

ጥራት ያለው የቅድመ መደበኛ ትምህርት አገልግሎት ባልተዳረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ በመድረስ እኩልነትን ያረጋግጣል፣ ማህበራዊና የአስተሳሰብ እድገትን ያፋጥናል፤ እንዲሁም የወደፊቱን የሰው ኋይል ያጠናክራል መሆኑን አቶ ኡፔድ ገልጿል።

በክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማጠናከር 129 ተማሪዎች የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተመዘገቡ ትምህርታቸውን እንደሚቀጥሉ ገልጿል ።

በጆር ወረዳ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የወረዳ ሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ተገለፀ ጆር...
07/08/2026

በጆር ወረዳ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የወረዳ ሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ተገለፀ

ጆር ወረዳ፣ነሐሴ 1/2018 ዓ/ም (ጆር ወረዳ መ/ኮሚዩኒኬሽን)

ጆር ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ወ/ሮ አሪየት ኡቻላ እንደገለጹት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት እና ፀረ ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በኡላዉ ቀበሌ ተካሂዷል።

የሴቶችና ህጻናት ጤና ሥነልቦና እንዲሁም ሁለንተናዊ ዕድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያመጡ ፆታዊ ጥቃቅንና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መከላከልና በዘላቂነት ማስወገድ የውይይቱ ዓላማ እንደሆነ ተገልጿል

በፆታዊ ጥቃቅንና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መከላከልና በዘላቂነት ለማስወገድ
ከቀበሌ ጋር ቅንጅታዊ አሰራር የማጠናከር ሥራ ሊሰራ እንደሚገባም ተገልጿል።

የወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ወ/ሮ አቶሆ ኡቻላ እንደገለጹት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት የህጻናትን መብት የሚጋፋ ከባድ የአካል ፣ስነልቦናዊ እና ስሜታዊ ተፅእኖ ያለው በመሆኑ ጥቃትን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ግንዛቤን ማሳደግ እና እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ እንደሆነ ገልጿል

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተሳተፉ አካላት በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስባቸውን አካላዊ ፣ ወሲባዊ ፣ ስሜታዊ ጥቃት ለመከላከል የበኩላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት በአስተያዬታቸው ገልጸዋል።

ችግሮች እንዳይፈጠሩ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ እንደሆነም ተናግረዋል።

06/08/2026
06/08/2026
06/08/2026
በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት የ2018ዓ.ም በክረምት በጎ ፈቃድ ማጠናከሪያ የጎልማሶችና KG ትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡***************************************...
06/08/2026

በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት የ2018ዓ.ም በክረምት በጎ ፈቃድ ማጠናከሪያ የጎልማሶችና KG ትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡
*********************************************

(ጆር ወረዳ የመንግሰት ኮሙኒኬሽን 30/11/2018ዓ.ም)

በጆር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የ2018ዓ.ም የተመዘገቡ ጎልማሶች የክረምት በጎ ፈቃድ ማጠናከሪያ ትምህርት በዛሬውም እለት ለጎልማሶችና KG የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ መርሃ ግብሩ ተጀምሯል፡፡

በመርሃ ግብሩም የጆር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡፔድ ኡቻላ እና የመ/ቤቱ ከፍተኛ ባለሙያዎች ተገኝተውበታል፡፡

በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማጠናክር በኡንጎጊ ከተማ የሚገኙ 3ቱም ት/ቤቶች የፅዳት ዘመቻ አካሄደ።ከጆር ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሀምሌ 30/2018በዘመቻ ላይ የወረ...
06/08/2026

በጆር ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማጠናክር በኡንጎጊ ከተማ የሚገኙ 3ቱም ት/ቤቶች የፅዳት ዘመቻ አካሄደ።

ከጆር ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሀምሌ 30/2018

በዘመቻ ላይ የወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኡለም ኡባላ ፣ የወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅር/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡዋር ኡጁሉ እና የወረዳ ትም/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡፔድ ኡቻላ እንዱሁም የወረዳ አጠቃላይ አመራር ፣ ወጣቶች ፣ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል ።

Address

Gambella
Gambela

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jor Woreda Government Communication Affair Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share