Gambella Rural Roads Authority - የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

  • Home
  • Ethiopia
  • Gambella
  • Gambella Rural Roads Authority - የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

Gambella Rural Roads Authority - የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን
Gambella Rural Roads Authority

የኢታንግ መገንጠያ - ኡፓኛ መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናቀቀ።ታህሳስ 14/2014ዓ/ምበመንገድ ፈንድ በጀት ሲሰራ የነበረው በጋምቤላ ወረዳ ስር የሚገኘው የኢታንግ ዋና መንገድ መገንጠያ - ኡፓኛ ...
24/12/2021

የኢታንግ መገንጠያ - ኡፓኛ መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናቀቀ።
ታህሳስ 14/2014ዓ/ም

በመንገድ ፈንድ በጀት ሲሰራ የነበረው በጋምቤላ ወረዳ ስር የሚገኘው የኢታንግ ዋና መንገድ መገንጠያ - ኡፓኛ ቀበሌ ድረስ ያለው 4.5 ኪሎ ሜትር መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናቆ በመ/ቤቱ ማኔጂመንት ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ የተደረገ ሲሆን መንገዱም ለትራፊክ ክፍት ተደርጎ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

የኤችአይቪ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። 1/4/2014 ዓ/ምየጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ከክልሉ ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለመ/ቤቱ አመ...
11/12/2021

የኤችአይቪ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። 1/4/2014 ዓ/ም
የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ከክልሉ ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለመ/ቤቱ አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የመ/ቤቱ ዋና ዳይሬከተር አቶ ጋልዋክ ወል የስልጠናውን አስፈላጊነት አስመልክቶ ሲገልፁ አሁን ላይ የስርጭት መጠኑ እየጨመረ ስለሚገኝ ወቅታዊ መረጃዎችን ያሉበትን ደረጃ በመገንዘብ ሠራተኛው የበኩሉን ጥንቃቄ በማድረግ የድርሻውን እንዲወጣ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ስልጠናውን የሠጡት ባለሙያ አቶ ኡቻላ ዲንጉር የስርጭቱ መጠን ያለበትን ደረጃ በአለም ዓቀፍ ፣ በአገር አቀፍ፣ እንዲሁም በክልላችን ያለበትን ደረጃ በመተንተን በምን መልኩ መግታት እንደሚቻል ሰፋ ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሠቸዋል።

ከኢታንግ ዋና መንገድ_ኡፓኛ ቀበሌ 4.5ኪ.ሜ  የመንገድ ጥገና ሥራ ተጀምሯል ።
01/12/2021

ከኢታንግ ዋና መንገድ_ኡፓኛ ቀበሌ 4.5ኪ.ሜ የመንገድ ጥገና ሥራ ተጀምሯል ።

በLLRP projectገንዘብ ድጋፍ ከመንገሸ ዋና መንገድ_ዶፔ ቀበሌ 10 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ  ሥራ ተጀምሯል ተጀምሯል ።
01/12/2021

በLLRP projectገንዘብ ድጋፍ ከመንገሸ ዋና መንገድ_ዶፔ ቀበሌ 10 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል ተጀምሯል ።

26/10/2021

Address

Gambella
Gambella

Telephone

+251912071283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Rural Roads Authority - የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gambella Rural Roads Authority - የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን:

Shortcuts

Share