Gambella Bureau of Labor and Skill's

Gambella Bureau of Labor and Skill's Gambella Bureau of Labor and Skills

የዲማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸው 197 ተማሪዎች አስመረቀ *********በጋምቤላ ክልል በአኝዋ ብሔረሰብ ዞን የዲማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስ...
12/07/2026

የዲማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸው 197 ተማሪዎች አስመረቀ *********

በጋምቤላ ክልል በአኝዋ ብሔረሰብ ዞን የዲማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በደረጃ 4 በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ለተከታታይ 4 ዓመታት ያሰለጠናቸውን 197 ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቋል።

Sourse ከዲማ ወረዳ የመንግስት ኮሙንኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት (ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም)

Source:- Gambella Mass Media Serviceበዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የመማርና የማስተማር ሥነ-ዘዴ የማጠናከር  የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መምህራንና...
04/06/2026

Source:- Gambella Mass Media Service

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የመማርና የማስተማር ሥነ-ዘዴ የማጠናከር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መምህራንና ሰራተኞች በጋምቤላ ከተማ ተሰጠ።

ስልጠናው ከኢዝ ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተሰጠ ሲሆን፣ የመማርና የማስተማር ሥነ-ዘዴን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር በማስተሳሰር ሰልጣኞች የሚጠበቅባቸውን እውቀትና ክህሎት በተሟላ ሁኔታ ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል ስልጠና እንደሆነም ተገልጿል።

የመምህራንን የማስተማር ብቃት እና የተማሪዎችን የመማር ችሎታ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ለሥራ ገበያው የሚመጥኑ ባለሙያዎችን ማፍራት ዓላማ ያደረገ እንደሆነም ተገልጿል።

በስልጠናው ወቅት የዲጂታል መሳሪያዎችን በክፍል ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል፣ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትምህርት ዝግጅት እና አቀራረብ፣ የመማሪያ ውጤቶችን ለማሻሻል የሚረዱ ዘመናዊ የግምገማ ዘዴዎች እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ሰፊ ማብራሪያዎች ተሰጥተዋል።

ስልጠናው ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በመጡ ሰዋገኝ ሞላና መሀመድ አብራር የተሰጠ ሲሆን “በአሁኑ ዘመን ትምህርትን ከቴክኖሎጂ በመነጠል ማሰብ አይቻልም። መምህራን ዲጂታል መሳሪያዎችን በብቃት ሲጠቀሙ ተማሪዎች በቀላሉ ይረዳሉ፣ የመማር ፍላጎታቸውም ይጨምራል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች ከቴክኖሎጂ ጋር ተጣጥመው እንዲሰሩ ያግዛል” ብለዋል።

“የሥልጠናው ትኩረት ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚያሳዩትን ክህሎት ማጎልበት ነው። ቴክኖሎጂ ይህንን ግብ ለማሳካት አስፈላጊ መሣሪያ ነው” ሲሉ ገልጸዋል።

የሰልጣኞች አስተያየት “በቴክኖሎጂ የተደገፈ የማስተማር ዘዴ ተማሪዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ ያደርጋል። ከዚህ በፊት በተለመደ ዘዴ የምናቀርባቸውን ትምህርቶች አሁን ዘመናዊ መሳሪያዎችን በመጠቀም የተሻለ መልኩ ማቅረብ እንችላለን” ብለዋል።

“ስልጠናው ቴክኖሎጂን ለመማር እንዴት መጠቀም እንደምንችል አስተምሮናል። ይህም በወደፊት በትምህርታችን እና በሥራ ህይወታችን ትልቅ እገዛ ያደርግልናል” ሲል ገልጿል።

የቴክኖሎጂ እድገት በፍጥነት እየተስፋፋ ባለበት ወቅት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ከዘመኑ ጋር የሚራመዱ ክህሎቶችን በማስታጠቅ ለሥራ ገበያው ተወዳዳሪ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ይህ ስልጠናም በኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚሰጡ የትምህርትና ሥልጠና አገልግሎቶችን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንደሚያግዝ ተጠቁሟል።

በመጨረሻም ተሳታፊዎች በስልጠናው ያገኙትን እውቀትና ክህሎት በተግባር በማዋል በትምህርት ጥራት ላይ የሚታይ ለውጥ እንዲያመጡ ጥሪ ቀርቧል።

ካናዳ፤ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም! 🛑  የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች ክብራቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ በውጭ ሀገራት በሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ላይ በህጋዊ መንገድ እንዲሰማሩ ለማስቻል...
12/05/2026

ካናዳ፤ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም! 🛑

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች ክብራቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ በውጭ ሀገራት በሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ላይ በህጋዊ መንገድ እንዲሰማሩ ለማስቻል በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡

በአሁኑ ወቅት ዜጎች በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (lmis.gov.et) ላይ በመመዝገብና ህጋዊ ሂደቶችን በመከተል፣ ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ስምምነት ወደተፈራረመችባቸው የሚከተሉት ሀገራት በህጋዊ መንገድ በመሰማራት ላይ ይገኛሉ፦

👉ሳውዲ አረቢያ

👉የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ

👉ጆርዳን

👉ኳታር

👉ሊባኖስ

📍ወደ ካናዳ የሚደረግ የሥራ ስምሪት አለ?

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል" (FUTURE FIT INTERNATIONAL INC.) ጋር ስምምነት የፈጸመው በዋነኛነት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በዓለም አቀፍ የሥራ ገበያ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው። ስምምነቱ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ብቻ ያተኩራል፦

• ከካናዳ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ተማሪዎችን በዓለም አቀፍ የሥራ ገበያ በሚፈለጉ ክህሎቶች ማሰልጠን፤

• ብቁ የሆኑ ተማሪዎች በካናዳ በሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ተቋማት የነፃ ትምህርት ዕድል እንዲያገኙ ማመቻቸት።

⚠️ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ!

ከዚህ ስምምነት ውጪ፦

✅"ሚኒስቴሩ ወደ ካናዳ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ጀምሯል" በማለት የተሳሳተ መረጃ ከሚሰጡ፤

✅"ወደ ካናዳ እንልክዎታለን" በማለት ከፍተኛ ገንዘብ ከሚጠይቁ፤

✅"ከሚኒስቴሩ ህጋዊ ውክልና ተሰጥቶናል" ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

📍ምን ማወቅ ይኖርብዎታል?

✍️ከፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል ጋር የተደረገው ስምምነት ወደ ተግባር ሲገባ፣ ዝርዝር መረጃው በሚኒስቴሩ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾች እና በብሔራዊ ሚዲያዎች ብቻ ይፋ ይደረጋል።

✍️ለዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ምንም ዓይነት ክፍያ መፈጸም አይጠበቅብዎትም! ክፍያ የሚጠይቁ አካላት ሁሉ አጭበርባሪዎች መሆናቸውን ይወቁ።

✍️አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሲመለከቱ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ( 9138 በነፃ የስልክ መስመር ወይም [email protected] ) እና በአቅራቢያዎ ለሚገኙ የህግ አስከባሪ አካላት ይጠቁሙ።

🚨ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ይፋዊ አድራሻዎቻችንን ብቻ ይጠቀሙ፦

ግንቦት 4/2018 ዓ.ም፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: https://t.me/FDRE_MoLSofficial
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYI

ከፌዴራልና ከክልሎች የተወጣጣው የሪፎርም ሱፐርቭዥን ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ የክህሎት ዘርፈ ም/ቢሮ ሃላፊ አቶ ሰናይ አኩዎር እና ከቢሮው ማናጅመንት አባላት ጋርየሱፕርቪዥን ሥራ አከ...
06/04/2026

ከፌዴራልና ከክልሎች የተወጣጣው የሪፎርም ሱፐርቭዥን
ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ የክህሎት ዘርፈ ም/ቢሮ ሃላፊ አቶ ሰናይ አኩዎር እና ከቢሮው ማናጅመንት አባላት ጋር
የሱፕርቪዥን ሥራ አከናወኑ::

The first batch of 22 Hair Dressing students has officially graduated from Don Bosco Gambella (TVT College), and all of ...
03/04/2026

The first batch of 22 Hair Dressing students has officially graduated from Don Bosco Gambella (TVT College), and all of them successfully passed COC certification exam.

The ceremony was truly special, graced by the presence of esteemed guests including the Speaker of the House, representatives from Women’s Affairs, the COC Service, and the Labour and Skills Bureau.

Congratulations to all!

Address

Gambella
Gambella

Telephone

+251917805035

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Bureau of Labor and Skill's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share