Gondar Tube

Gondar Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gondar Tube, Gondar.

26/09/2025

የመከላከያ ሰራዊት

ከጠላት ጋር የሚተባበር ጠላታችን ነው! በአማራ ህዝብ ስም እየማሉ ከአማራ ነባር ጠላቶች ጋር በማበር አማራን እየወጉ የሚገኙ ጽንፈኛ ቡድኖች የለየላቸው የአማራ ጠላቶች ስለሆኑ በተባበረ ክንድ...
26/09/2025

ከጠላት ጋር የሚተባበር ጠላታችን ነው!

በአማራ ህዝብ ስም እየማሉ ከአማራ ነባር ጠላቶች ጋር በማበር አማራን እየወጉ የሚገኙ ጽንፈኛ ቡድኖች የለየላቸው የአማራ ጠላቶች ስለሆኑ በተባበረ ክንድ መታገል ተገቢ ነው።

እንደተባለው ከውስጥ ሆኖ ለውጮች በር የሚከፍተውን ጠላት መምታት ዛሬ መጀመር አለበት።

ይህ ካልሆነ ግን የህዝባችን ስቃይ እንዲቀጥል መወሰን ይሆንብናል።

ሰበር ዜና‼️በወልዲያ ዙሪያ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ጽንፈኛ ቡድን  ጀግናው መከላከያ ሰራዊት ቀለበት ውስጥ በማስገባት እየቆላው ይገኛል።ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት!!
26/09/2025

ሰበር ዜና‼️

በወልዲያ ዙሪያ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ጽንፈኛ ቡድን ጀግናው መከላከያ ሰራዊት ቀለበት ውስጥ በማስገባት እየቆላው ይገኛል።
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት!!

«ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት እየሰራን ነው» አቶ ወርቁ ያየህ የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
02/06/2025

«ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት እየሰራን ነው»

አቶ ወርቁ ያየህ
የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share