19/01/2026
#መረጃ ጎንደር
የደስታ መግለጫ ኦፕሬሽን ተሰራ።
ጣቁሳ ወረዳ ቻችና-አሉዋ ቀበሌ የጠላት ጥምር ጦር በከበባ ሲወቀጥ አድሯል።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጌምድር ክ/ጦር ናደው ብርጌድ ተወርዋሪዎች ከበባ ውስጥ የገባው ሐይል ለጊዜው ቁጥሩን ያልታወቀ(ጨለማ ከመሆኑ አንፃር) ሐይል ከምሽጉ ውስጥ ጭቃ ሆኗል።
በአማራ ፋኖ አንድነት የተደሰቱት አናብስቶች የአንድነቱን የመጀመሪያ ጉዞ በድል "ሀ" ብለው ጀምረውታል።
ውጊያውን በበላይነት የመራው የናደው ብርጌድ ዘመቻ መሪ ወጣቱ ተወርዋሪ ነብር አርበኛ አወቀ የደስታ መግለጫ ዘመቻውን በብቃት መርቶታል።
ሙሉና ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን።