SNNP Boanr Natural Resource and SSI Directorate

SNNP Boanr Natural Resource and SSI Directorate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SNNP Boanr Natural Resource and SSI Directorate, Government Organization, Hawassa.

ተፋሰሶቻችን ሕወይታችን የሆነው የመጠጥ ውሃ ምንጮቻችን ናቸው። ከ200,000 በላይ ለሆነው ለወልቂጤ እና እንዲብር ከተማ ሕዝብ የመጠጥ ውሃ ምንጭ የሆነው የጎተም ተፋሰስን መንከባከብ የሕልው...
27/09/2019

ተፋሰሶቻችን ሕወይታችን የሆነው የመጠጥ ውሃ ምንጮቻችን ናቸው። ከ200,000 በላይ ለሆነው ለወልቂጤ እና እንዲብር ከተማ ሕዝብ የመጠጥ ውሃ ምንጭ የሆነው የጎተም ተፋሰስን መንከባከብ የሕልውና ጉዳይ ነው። በጉራጌ ልማት ማህበር በኩል አስተባባሪነት በተፋሰሱ ላይ ከዞኑ ውጭ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆችን የመስቀል በዓላትን ምክንያት በማድረግ የሚደረጉ የችግኝ ተከላና እንክብካቤ ወደ ሌሎች የክልላችን ዞኖች ሊሰፋ የሚገባ ተሞክሮ ነው። በዘንድሮውም 2012 በዞኑ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የተተከሉ ችግኞች እንክብካቤ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።

ተፋሰሶቻችንን መንከባከብ ሕብረተሰባችን ዘላቂ ሕይወት እንዲመራ ማስቻል ነው!!!

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SNNP Boanr Natural Resource and SSI Directorate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share