22/04/2026
Tula General_Hospital Meeting በዛሬው ዕለትበቀን 14/08/2018 ዓ.ም ተካሂዶአል፡
👉በHawela Tula አጠቃላይ ሆስፒታል የአሰራር ማነቆዎችን ላይ ትኩረት በመስጠት ወሪሃዊ ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል ፡፡
👉ወሪሃዊ ውይይቱ ተከታታይነት ካለው የሳምንቱ ሪፖርቶችን መነሻ ያደረገ ሲሆን እያንዳንዱ እንዲኬተሮች(inficotors) በጥልቅ ታይቶ ከተመሳሳይ ካለፈው ወር ጋር ሲነፃፀር ፦በጥንካሬ እና በጉድለት የተነሱ ሃሳቦችን በመለየት ብርቱ መድረክ ተፈጥሮ ውይይት ተደርገዋል ።
👉ተቋሙ DIGITAL HEALT SYSTEM(ከወረቀት ነፃ አገልግሎት) በመስጠት የሚታወቅ ሲሆን ይህን አገልግሎት በተፈለገው እና በሚጠበቀው መንገድ ለማሳለጥ ከፊተኛ የሆነ የኃይል መቆራረጥ እንደ ተግዳሮት ከቤቱ ተነስቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተቀናጅቶ በመስራት ችግሩን መፊታት አስፈላጊ አንደሆነ ከበቱ አጽንኦት ተሰቷል ፡፡
👉 ከዚህ ጋር ተያይዞ ከ Catchement ጤና ጣቢያዎች ጋር የሚያስተሳስሩ አሰራሮች ቀጥታ ከSBFR ጋር ግንኙነት ስላላቸው ትስስሩን በማጠናከር እና ግብረ መልስ አሰጣጥ ላይ ያሉ ችግሮችን ከመፊታት አኳያ ሰፊ አስተያየት ተሰቶ ወይይት ተደርጓል ፡፡
👉በመሆኑም የቀረቡትን ጠንካራ ጎንን በማስቀጠል በተለይ ከባለፈው ወር አፈፃፀም ዝቅተኛ ውጠት በተመዘገበበት Indicators ላይ የመካካሻ ዕቅድ በማንደፊ እንዲሁም ሊደረጉ ስለሚገባቸው ዝግጅቶች፣ Leadership Engagementን በማሳደግ ሊፈቱ ስለሚገባቸው ጉዳዩች ከመድረክ አቅጣጫ ተቀሚጧል።
👉 መድረኩን የሆስፒታሉ ዋና ስራ አሲኪያጅ እና QUALITY DIRICTOR በጋራ የመሩ ሲሆን ፦ሲኒየር ሀኪሞች፣ የየክፍል አስተባባሪዎች፣ ታስክ ፎርስ አባላት ወሪሃዊ ውይይቱን ተካፍለዋል፡፡