Holeta Livestock Development Center

Holeta Livestock Development Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Holeta Livestock Development Center, Government Organization, Holeta.

የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል የተሻሻሉ ጊደሮችን ለገበሬዎች የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,...
09/12/2025

የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል የተሻሻሉ ጊደሮችን ለገበሬዎች የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
👉 የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል በማዕከሉ የተሻሻሉ ጊደሮችን በአካባቢው ለሚገኙና ከሁሉም ቀበሌዎች ለተውጣጡ ገበሬዎች ግልፅ በሆነ መንገድ ዕጣ የማውጣት እና በወጣላቸው ዕጣ መሠረት የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።

👉 በመርሃ ግብሩ ላይም ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር , ክቡር አቶ ፍቅሩ ረጋሳ የእንስሳትና አሳ ሃብት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ, ክቡር አቶ ቶሌራ ደበላ የኦሮምያ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ, ክቡር አቶ እሸቱ በቀለ የሆለታ ከተማ ከንቲባ , ክቡር ዶ/ር አስራት ጤራ የኢንቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር , ክቡር ዶ/ር አራርሳ ዱጉማ የማዕከሉ ዋና ሃላፊ ,እንዲሁም ከግብርና ሚኒስቴር የመጡ የበላይ ሃላፊዎች ,የሆለታ ከተማ የበላይ ሃላፊዎች, የኢንቲትዩቱ የበላይ ሃላፊዎች, የማዕከሉ ሃላፊዎች, አባ ገዳዎች እንዲሁም ከሁሉም ቀበሌዎች የተውጣጡ ገበሬዎች እና የማዕከሉ ሰራተኞች ተገኝተውበታል።

👉 በዕለቱም የሆለታ ከንቲባ ክቡር አቶ በቀለ እሸቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል, በመቀጠል ክቡር ዶ/ር አስራት ጤራ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ስለ ኢንስቲትዩቱ ለተገኙ እንግዶች ገለፃ አድርገዋል። በመጨረሻም ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀገራችን በግብርናው ዘርፍ ስላለችበት ሁኔታ ገለፃ አድርገው ለወደፊትም የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።

👉 በስተመጨረሻም የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከልን በመጎብኘት የመርሃ ግብሩ ፍፃሜ ሆኗል።
መርሃ ግብሩንም በቪዲዮ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።

ህዳር 30 | 2018 ዓ.ም
ሆለታ

የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል የተሻሻሉ ጊደሮችን ለገበሬዎች የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,...
09/12/2025

የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል የተሻሻሉ ጊደሮችን ለገበሬዎች የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
👉 የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል በማዕከሉ የተሻሻሉ ጊደሮችን በአካባቢው ለሚገኙና ከሁሉም ቀበሌዎች ለተውጣጡ ገበሬዎች ግልፅ በሆነ መንገድ ዕጣ የማውጣት እና በወጣላቸው ዕጣ መሠረት የማስተላለፍ መርሃ ግብር አካሄደ።

👉 በመርሃ ግብሩ ላይም ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር , ክቡር አቶ ፍቅሩ ረጋሳ የእንስሳትና አሳ ሃብት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ, ክቡር አቶ ቶሌራ ደበላ የኦሮምያ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ, ክቡር አቶ እሸቱ በቀለ የሆለታ ከተማ ከንቲባ , ክቡር ዶ/ር አስራት ጤራ የኢንቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር , ክቡር ዶ/ር አራርሳ ዱጉማ የማዕከሉ ዋና ሃላፊ ,እንዲሁም ከግብርና ሚኒስቴር የመጡ የበላይ ሃላፊዎች ,የሆለታ ከተማ የበላይ ሃላፊዎች, የኢንቲትዩቱ የበላይ ሃላፊዎች, የማዕከሉ ሃላፊዎች, አባ ገዳዎች እንዲሁም ከሁሉም ቀበሌዎች የተውጣጡ ገበሬዎች እና የማዕከሉ ሰራተኞች ተገኝተውበታል።

👉 በዕለቱም የሆለታ ከንቲባ ክቡር አቶ እሸቱ በቀለ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል, በመቀጠል ክቡር ዶ/ር አስራት ጤራ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ስለ ኢንስቲትዩቱ ለተገኙ እንግዶች ገለፃ አድርገዋል። በመጨረሻም ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀገራችን በግብርናው ዘርፍ ስላለችበት ሁኔታ ገለፃ አድርገው ለወደፊትም የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።

👉 በስተመጨረሻም የሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከልን በመጎብኘት የመርሃ ግብሩ ፍፃሜ ሆኗል።
መርሃ ግብሩንም በቪዲዮ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።

ህዳር 30 | 2018 ዓ.ም
ሆለታ

የብህር-በህረሠቦች በዓል በሆለታ እንስሳት ልማት መዕከል''ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት'' በምል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
28/11/2025

የብህር-በህረሠቦች በዓል በሆለታ እንስሳት ልማት መዕከል''ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት'' በምል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

Guyyaan Saboota, Sablammootaafi Uummattoota Itoophiyaa Marsaa 20ffaan Mata Duree "Waliigaltee Diimokiraatawaa Tokkummaa ...
28/11/2025

Guyyaan Saboota, Sablammootaafi Uummattoota Itoophiyaa Marsaa 20ffaan Mata Duree "Waliigaltee Diimokiraatawaa Tokkummaa Saabdaneessaaf" Jedhuun Inistitiyuutii Misooma Beelladaatti Giduu Gala Misooma Beelladaa Hoolataatti kabajamaa jira

በሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል  59ኛው ዙር የAI ቴክኒሽን የተግባር ስልጠና ከቀን 3/13/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 25/1/2018 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን ስልጣኞች ስልጠና  በመውሰድ ላይ...
14/09/2025

በሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል 59ኛው ዙር የAI ቴክኒሽን የተግባር ስልጠና ከቀን 3/13/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 25/1/2018 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን ስልጣኞች ስልጠና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ ሆኖም በስልጠናው ላይ የተሳተፉ ተማሪዎች ስልጠናው በጣም ጥሩና አስተማሪ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

የሆልታ ማዘጋጃ ቤት አመራር  በእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት የሆልታ እንስሳት ልማት ማዕከልን ጎብኝተዋል.በጉብኝቱ ወቅት የሆለታ ከተማ ከንቲባ የሆኑት አቶ  ኢሺቱ በቀላ በስጡት መግለጫ የተስ...
26/08/2025

የሆልታ ማዘጋጃ ቤት አመራር በእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት የሆልታ እንስሳት ልማት ማዕከልን ጎብኝተዋል.

በጉብኝቱ ወቅት የሆለታ ከተማ ከንቲባ የሆኑት አቶ ኢሺቱ በቀላ በስጡት መግለጫ የተስሩ ሥራዎች ጥሩ ናቸው, ከኦሮሞ ህዝብም ውስጥ አንዱ ከብቶችን መርባት ነው. ስለዚህ ማዕከሉ የሕዝቡን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ እና የሰዎችን ሕይወት እና የቤተሰብ ብልጽግናን ለመቀየር መቻል አለበት.

የመሃል ሥራው ስኬት አስፈላጊውን ትብብር በማቅረብ የከተማው አስተዳደር ሚናውን እንደሚጫወት አክሏል. የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቴክኒካዊ ድጋፍ በመስጠት በ CSR ውስጥ መጫወት እንዳለበት ተናግረዋል.

የሆልታ የእንስሳት ልማት ማዕከል ሀላፊ ዶክተር አራርሳ ዱጉማ የከብቶችን ዘር ለማሻሻል እና በተለይም በሰው ልጆች ውስጥ የባለሙያ ስልጠና ለመስጠት እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል. እንዲሁም በIMX ለተደራጁት ወጣቶች 10 ጥጆች አሳልፈው መስጠታቸውን ተናግረዋል ።

Dhaabuun Bayyanachuu!Adoolessa 24, 2017 - Hoggansi, hojjettoonniifi qooda fudhattoonni Inistiitiyuutii Misooma Beelladaa...
31/07/2025

Dhaabuun Bayyanachuu!

Adoolessa 24, 2017 - Hoggansi, hojjettoonniifi qooda fudhattoonni Inistiitiyuutii Misooma Beelladaa Biyyoolesaafi Giddu-galli Misooma Beelladaa Magaalaa Hoolataa waliin ashaaraa magariisaa Adoolessa 24 akka biyyaatti biqiltuuwwan miiliyoona 700 duulaan dhaabamu milkeessuuf biqiltuu dhaabuun ashaaraa kaa'an.

Sagantaa dhaabbii biqiltuu kana irratti Daayirekterri Olaanaa Inistiitiyuutii Misooma Beelladaa Biyyoolesaa Dr. Asiraat Xeeraa, Daayirekterri Giddu-gala Misooma Beelladaa Magaalaa Hoolataa Dr. Araarsaa Dhugumaafi hoggantoonni olaanoon biroo argamaniiru.

Akka Inistiitiyuutichaatti duula ashaaraa magariisaa milkeessuuf mata duree "Dhaabuun bayyanachuu" jedhuun mooraa Giddu-gala Misooma Beelladaa Magaalaa Hoolataa keessa biqiltuuwwan gosa adda addaa duulaan dhaabamuu Daayirekterri Olaanaa Inistiitiyuutii Misooma Beelladaa Biyyoolesaa Dr. Asiraat Xeeraa ibsaniiru.

Biqiltuu dhaabame kunuunsanii kan guddisan ta'uu Inistiitiyuutii Misooma Beelladaa Biyyoolesaatti Daayirekterri Giddu-gala Misooma Beelladaa Magaalaa Hoolataa Dr. Araarsaa Dhugumaa dubbataniiru.

29/07/2025

Address

Holeta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holeta Livestock Development Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share