Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Hossana
  • Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት

Lich Gogo Excellence Boarding School  - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት Since then, it has been operated by HDA.

"Lich Gogo", translated in Hadiyyisa as "A Road to Development", was established in 2012 E.C by Hadiya Development Association (HDA) in collaboration with Hadiya Zone Administration.

24/08/2026

??

ቅድመ ቅሬታ (Before Complaints) ውጤት ምን ማለት ነው?

ይህ ማለት የመጨረሻ ውጤት ይፋ ከመሆኑ በፊት ቅሬታና ጥቆማ እንዲቀርብበት ዕድል የሚሰጥበት ዝርዝር ማለት ነው።

ለምሳሌ ከፍ ብሎ በተጠቀሱት ሁለቱ የቅሬታና ጥቆማ ቀናት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን ተከትሎ በሚካሄድ የማጣራት ሥራ ተጨባጭነታቸው ከተረጋገጠ የውጤት ድምርም ሆነ የAcceptance Status ለውጦች (በመቀነስም ሆነ በመጨመር) ሊኖር ይችላል።

ማለትም ቅድመ ቅሬታ (after exam but before complaint) ውጤት የመጨረሻ አይደለም ማለት ነው።

ስለሆነም የቅድመ ቅሬታ ዝርዝር እንደ ማጠቃለያ ውጤት ባለመውሰድ ይህንኑ የድኅረ ቅሬታና ጥቆማ ውጤት እንድትጠባበቁ ከወዲሁ አጥብቀን ለማሳወቅ እንወዳለን።

17/08/2026

የልህቀት አዳሪ ትምህርት ቤታችን የ2019 የትምህርት ዘመን #ባለ24 ገጽ ለ9ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና፦
√ የተመረጡ
√ ያልተመረጡ እና
√ በማስረጃ ጉድለት ምክንያት ያልተወሰነላቸው
አመልካች ተማሪዎች ዝርዝር በሚቀጥሉት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን የተለቀቁ በመሆናቸው ከታች የተመለከቱ #መስፈንጠሪያዎችን (Links) በመጫን ፈተናዎቹን ለማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

በዝርዝሩ ላይ የሚቀርብ #ቅሬታ በነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ የሚስተናገድ ሲሆን በዚሁ ቀን በተለይም በማስረጃ ጉድለት ምክንያት ያልተወሰነላቸው አመልካቾች ማስረጃዎቻቸውን በማሟላት ማስወሰን የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ አጥብቀን እናሳስባለን።

Hadiya Development Association

Telegram:
https://t.me/hda_head_office
WhatsApp:
Hadiya Development Association
https://chat.whatsapp.com/D2bdozdedcSGFoX7c7MKRa

Lich Gogo EB School — Official

Telegram:
https://t.me/Lich_Gogo
WhatsApp:
https://chat.whatsapp.com/FKTMZdk34V1F21BNpz6X6d

02/08/2026
01/08/2026
 #በድጋሚም እንኳን ደስ አለን‼️የሀድያ ልማት ማህበር ከአንድ ለጋሽ ተቋም 24 ካርቶን   መጻሕፍት በስጦታ (Donation) አገኘ።መጻሕፍቱ ተገቢው የአደረጃጀት ቅድመ ሁኔታዎች ሲጠናቀቁ በ...
22/05/2026

#በድጋሚም እንኳን ደስ አለን‼️

የሀድያ ልማት ማህበር ከአንድ ለጋሽ ተቋም 24 ካርቶን መጻሕፍት በስጦታ (Donation) አገኘ።

መጻሕፍቱ ተገቢው የአደረጃጀት ቅድመ ሁኔታዎች ሲጠናቀቁ በሀልማ ዋና ጽ/ቤት ሥር እየተዳደረ ላለው ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውሉ ይሆናል።

ዝርዝሩ ላይ በቀጣይ እንመለስበታለን •••

እንኳን ደስ አለን‼️የሀድያ ልማት ማህበር ከአንድ ለጋሽ ተቋም በስጦታ (Donation) ያገኘው ተሽከርካሪ ዋና ጽ/ቤታችን ቅጥር ግቢ ገብቷል።ተሽከርካሪው ተገቢው ቅድመ ሁኔታዎች ሲጠናቀቁ በ...
22/05/2026

እንኳን ደስ አለን‼️

የሀድያ ልማት ማህበር ከአንድ ለጋሽ ተቋም በስጦታ (Donation) ያገኘው ተሽከርካሪ ዋና ጽ/ቤታችን ቅጥር ግቢ ገብቷል።

ተሽከርካሪው ተገቢው ቅድመ ሁኔታዎች ሲጠናቀቁ በዋናነት በሀልማ ዋና ጽ/ቤት ሥር እየተዳደሩ ላሉ ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ትምህርት ቤት ለመሳሰሉ ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ይሆናል።

ዝርዝሩ ላይ በቀጣይ እንመለስበታለን •••

Address

Hossana/Leira/Wolkite
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት:

Shortcuts

Share

Category