የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Jajura
  • የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ይህ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤትየመረጃ ልውውጥ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው።

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ!

በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር  ብ/ኢን/ሥ/ኮሚሽን የ2019 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት አፈጻጸም ገመገመ።25/12/2018 ዓ.ምሆሳዕናበሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳ...
01/09/2026

በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብ/ኢን/ሥ/ኮሚሽን የ2019 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት አፈጻጸም ገመገመ።

25/12/2018 ዓ.ም
ሆሳዕና

በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብ/ኢን/ሥ/ኮሚሽን የ2019 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት አፈጻጸም ገምግሟል። በግምገማው መድረክ የሆሳዕና ከተማ ብልጽግና ኢ/ስ/ም/ኮ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ደጉ የ2018 በጀት ዓመት ማጠቃለያና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ኦረንቴሽን መድረክ አፈጻጸም እንዲሁም የእቅድና የፈጻሚ ዝግጅት ሪፖርት አቅርበው በኮሚሽን አባላት ውይይት የተደረገበት ሲሆን በቀጣይም በ2019 በጀት ዓመት ከብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ጋር ተግባቦት በመፍጠርና የጋራ አቋም በመያዝ ለፓርቲያችን ጥንካሬ እሴት የሚጨምሩ ጉዳዮች ላይ ሊሰራ እንደሚገባ ተነስቷል። በዚህም መሠረት ከዚህ በፊት በኢንስፔክሽን ወቅት በተደጋጋሚ የታዩና መሻሻል የሚገባቸው ጉዳዮች በጽ/ቤቱ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ አንጬቴ አዲሴ ቀርቦ በስፋት ውይይት በማድረግ በቀጣይ በነዚህ ጉዳዮች ላይ ከፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ጋር ተግባቦት ለመፍጠር አቅጣጫ በማስቀመጥ የእለቱ መድረክ ተጠናቋል።

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርት!

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ!
17/08/2026

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ!

እጅግ አስደሳች የድል ዜና!በእቅድ መመራት፣ በትጋት መስራት፣ በውጤት ማሸነፍ!!የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በነበረው ከፍተኛ የስራ እንቅስቃሴ እና የተቀናጀ አመራ...
17/08/2026

እጅግ አስደሳች የድል ዜና!

በእቅድ መመራት፣ በትጋት መስራት፣ በውጤት ማሸነፍ!!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በነበረው ከፍተኛ የስራ እንቅስቃሴ እና የተቀናጀ አመራር በዓመታዊ እቅድ አፈጻጸም በፈርጅ ሁለት ክልሎች የ1ኛ ደረጃ ዋንጫ እና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል።

ይህ ውጤት የጽናታችን፣ የላቀ የኮሚሽንና የፓርቲ አደረጃጀቶቻችን ያልተቆጠበ ትግል ማረጋገጫ ነው።

የተጠለብንን ህዝባዊና ፓርቲያዊ ሀላፊነት በላቀ ደረጀ ለመወጣት ጉዞችን ይቀጥላል። ይህ ስኬት የመጨረሻችን ሳይሆን ለበለጠ ላቅ ያለ አገልግሎትና ውጤት የማንቂያ ደውላችን ነው። ከጎናችን በመሆን ድጋፍ ስታደርጉ ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናችንን የላቀ ነው።

የስኬትጉዞ # አንደኝነት # 2018 # #ጠንካራኢንስፔክሽንለጠንካራፓርቲ

17/08/2026
17/08/2026
እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!
17/08/2026

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!

16/08/2026
14/08/2026
10/08/2026

Address

Hossana
Jajura

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት:

Shortcuts

Share