የሰ/አሪ/ወ/ትራ/መን/ል/ጽ/ቤት -N/a/w/tr/road Office

  • Home
  • Ethiopia
  • Jinka
  • የሰ/አሪ/ወ/ትራ/መን/ል/ጽ/ቤት -N/a/w/tr/road Office

የሰ/አሪ/ወ/ትራ/መን/ል/ጽ/ቤት -N/a/w/tr/road Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የሰ/አሪ/ወ/ትራ/መን/ል/ጽ/ቤት -N/a/w/tr/road Office, Government Organization, Gelila, Jinka.

በመንገድ ትስስር ለምግብ ዋስትና ( RCAFSP) ፕሮጀክት ከወቅተት-ጊቻ-አፍነት ዋጫ ድረስ 9.03 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ሥራ ሪክክብ ተደርጐ በይፋ ተጀመረ::        ነሐሴ 1/ 2017...
08/08/2025

በመንገድ ትስስር ለምግብ ዋስትና ( RCAFSP) ፕሮጀክት ከወቅተት-ጊቻ-አፍነት ዋጫ ድረስ 9.03 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ሥራ ሪክክብ ተደርጐ በይፋ ተጀመረ::
ነሐሴ 1/ 2017 ዓ/ም
ገሊላ
በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ከወቅተት-ጊቻ- አፍነት ዋጫ ድረስ ሶስት ቀበሌያትን የሚያገናኝ 9.03 ኪ/ሜ የመንገድ ግንባታ ስራ በክልሉ ም/ቢሮ ኃላፊ እና የት/ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ብርሃኑ ጉቦ ፣ በአሪ ዞን የብ/ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስፋው ዶሪ ፣ የአሪ ዞን ት/መ/ል/ መምሪያ ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ጨነቀ እንድሁም የሰ/አሪ ወረዳ አሰዳደሪና ሌሎችም የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የመንገድ ሰራዉ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በጋማ ቀበሌ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል :: መንገዱን በ53 ሚሊዮን ብር ጨረታ አሸንፈው ወደ ስራ የገቡት IFBORU CONSTRUCTION ተቋራጭ በ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰራዉን አጠናቀው ለማስረከብ ውል ገብተው የተረከቡ ቢሆንም በሚቀጥሉት አራት ወራት ዉስጥ በጥራት ስርተን እናጠናቅቃለን ስሉ የፕሮጀክት ማነጀሩ እንጂኔር ማንዴላ ተናግረዋል :: በዓለም ባንክ ድጋፍ ፣ በክልሉ ፣ በዞኑ እና በወረዳው የጋራ ትብብር የሚሰራው የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በወረዳችን ባለፉት ወራት በጥገና ኘሮግራም ከገሊላ -አርፋሮ - ሌሎ ድረስ 18.3 ኪ/ሜ ከያዘው ዉስጥ እስከ 7 ኪ/ሜ ድረስ ያለዉን ሰርቶ ጨርሶ ቀሪ 11. 3 ኪ/ሜ ቀጣይ የሚሰራ ሲሆን አሁን ደግሞ የወቅተት - ጊቻ - አ/ዋጫ መንገድ በ 2017 ዓ/ም በግንባታ ከተያዙ ዕቅዶች ውስጥ የመጀመሪያው በመሆን ወደ ስራ ተገብቷል :: ቀጣይም በ2018 በወረዳችን ውስጥ ያሉ ቀሪ ቀበሌያትን የሚያገኙ መንገዶች ልሰሩ በዕቅድ ተይዘዋል :: የሰሜን አሪ ወረዳ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ጽ/ቤት

  ያለዉና ግዙፉ የጐዛ ሳላ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል :: ከዚህ በፊት ተጀምሮ በስፈስፕኬሽን ችግር ተቋርጦ የነበረው የሳላ ወንዝ ድልድይ በያዝነው ዓመት ( 201...
05/06/2025

ያለዉና ግዙፉ የጐዛ ሳላ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል :: ከዚህ በፊት ተጀምሮ በስፈስፕኬሽን ችግር ተቋርጦ የነበረው የሳላ ወንዝ ድልድይ በያዝነው ዓመት ( 2017) በድጋሜ አድስ ጨረታ ወጥቶ ተቋራጭ ከተረከበ በኋላ ጥቂት ወራትን ያስቆጠረ ቢሆንም የግንባታው ሂደት በጥሩ ፍጥነትና ጥራት እየሄደ እንደሆኔ ተመላክቷል :: ግንባታው በሁለቱም በኩል የአቡትመንት ሥራው የተጠናቀቀ ስሆን ከመሰረት ጀምሮ ያለዉ የሰራው ሁኔታ ከታች ባለው ምስል ላይ መመልከት ይቻላል ::
#በተጨማሪም ማድረግዎን እንዳይረሱ

02/06/2025

#ውድ የfacebook ቤተሰቦች ይህ Page
የሰሜን አሪ ወረዳ ሀጋዊ ገጽ ስለሆኔ
የተቋሙን ተግባር እና አዳድስ መረጃዎች በዚህ ያገኛሉ
ገጹን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Address

Gelila
Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሰ/አሪ/ወ/ትራ/መን/ል/ጽ/ቤት -N/a/w/tr/road Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share