የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ - Aari Zone Investment Department

  • Home
  • Ethiopia
  • Jinka
  • የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ - Aari Zone Investment Department

የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ - Aari Zone Investment Department Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ - Aari Zone Investment Department, Government Organization, Jinka.

19/03/2026

ሰላም በዞናችን ላላችሁ በተለያዩ ዘርፎች በኢንቨስትመንት ለተሰማራችሁ በቀን11/7/2018 ማለትም አርብ 2:30 ኣሪ ዞን ምክር ቤት አዳራሽ ስብሰባ እንድትገኙ በስልክ ጥሪ የተላለፈላችሁ በሙሉ በተለያዩ ምክንያቶች ስብሰባው ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙን እንገልጻለን።
ቸር ይቆዬን!!

በክልላዊ የኢንቨስትመንት ፎረም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አልሚ ባለሀብቶችና መዋቅሮች ዕውቅና ተሰጠ።በተካሄደው ክልላዊ የኢንቨስትመንት ፎረም በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርተው...
11/03/2026

በክልላዊ የኢንቨስትመንት ፎረም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አልሚ ባለሀብቶችና መዋቅሮች ዕውቅና ተሰጠ።

በተካሄደው ክልላዊ የኢንቨስትመንት ፎረም በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርተው የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ለሀገራዊና ክልላዊ የልማት እና የብልጽግና ትልም ስኬት ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አልሚ ባለሀብቶች ዕውቅናና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በዚህም መድረክ በኣሪ ዞን ጅንካ ከተማ በአገልግሎት ዘርፍ የተሰማራው አቶ አሚኑ ሰይድ ተሸላሚ ሆነዋል።

በተጨማሪም በሆቴል፣ ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት ዘርፎች የላቀ አፈፃፀም ያሳዩ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃ የወጡ አልሚ ባለሀብቶች ተለይተው በክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ ተሸላሚ ሆነዋል።

ይህ ዕውቅናና ሽልማት በክልሉ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ አልሚ ባለሀብቶችን ለማበረታታት እና ወደፊትም የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማበረታታት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ኢንቨስትመንት  ለላቀ ብልጽግና!!
11/03/2026

ኢንቨስትመንት ለላቀ ብልጽግና!!

የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል በዞናችን ለሚገኙ ኢንቨስተሮች ፣ ለጽ/ቤት ባለሙያዎች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ/ም...
06/01/2026

የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል በዞናችን ለሚገኙ ኢንቨስተሮች ፣ ለጽ/ቤት ባለሙያዎች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ/ም ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
መልካም የገና በዓል!!

የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ማኔጅመንት አባላት የ2018 በጀት ዓመት የ6ወር የተግባር አፈጻጸም በዛሬው ዕለት ገመገሙ።            ታህሳስ 21/2018                  ...
30/12/2025

የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ማኔጅመንት አባላት የ2018 በጀት ዓመት የ6ወር የተግባር አፈጻጸም በዛሬው ዕለት ገመገሙ።
ታህሳስ 21/2018
ጅንካ

የኣሪ ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ባለሙያዎች መደበኛ የቲም ውይይት አካሄዱ።በውይይቱ የሳምንታዊ ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት ሀሉም ባለሙያዎች አቅርበው የተገመገመ ሲሆን በጥንካሬ የታዩት ተጠናክረው እን...
25/12/2025

የኣሪ ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ባለሙያዎች መደበኛ የቲም ውይይት አካሄዱ።
በውይይቱ የሳምንታዊ ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት ሀሉም ባለሙያዎች አቅርበው የተገመገመ ሲሆን በጥንካሬ የታዩት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እና መሻሻል ያለባቸው ለቀጣይ እንዲሰራባቸው በሁለቱም የቲም አባላት ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
//ኢንቨስትመንት ለብልጽግና//
ታህሳስ 16/2018
ጂንካ

Address

Jinka

Opening Hours

Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኣሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ - Aari Zone Investment Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share