Qajeelcha Qonnaa Godina Saba Oromoo

Qajeelcha Qonnaa Godina Saba Oromoo oromo zone agriculture

Waladdii wiirtuu invastimantii qonnaa Oromoo Walloo gochuuf carraaqqii eegalle dandii sirriiirra jiraachuu daawanne.ወለዲን...
06/06/2022

Waladdii wiirtuu invastimantii qonnaa Oromoo Walloo gochuuf carraaqqii eegalle dandii sirriiirra jiraachuu daawanne.

ወለዲን የዞናችን የግብርና ኢንቨስትመንት መዐከል ለማድረግ የጀመርነው ጥረት ፍሬ አያፈራ ነው።
እንበርታ ታሪክ እንቀይራለን!

በደዋ ጨፋና በከሚሴ ከተማ በፋርም አፍሪካ ሲሰሩ የነበሩ ስራዎችን በደሴ ከተማ በ16/09/2014 መገምገም የተቻለ ሲሆን በቲማቲም ድህረ ምርት አያያዝ ዙሪያ አዲስ ሳጥን /ቴክኖሎጂ / ማስተ...
25/05/2022

በደዋ ጨፋና በከሚሴ ከተማ በፋርም አፍሪካ ሲሰሩ የነበሩ ስራዎችን በደሴ ከተማ በ16/09/2014 መገምገም የተቻለ ሲሆን በቲማቲም ድህረ ምርት አያያዝ ዙሪያ አዲስ ሳጥን /ቴክኖሎጂ / ማስተዋወቅ ተችሏል። በፕሮግራሙ ላይም ከግብርና ፣ንግድ እና ህብረት ስራ ማህበር የዞንና የወረዳ አመራርና ባለሙያዎች እንዲሁም ነጋዴና አምራች አርሶ አደሮች ተገኝተው በፕሮግራሙ ላይ ሰፊ ውይይት ማድረግ ተችሏል። ቀጣይ ፕሮጀክቶች የሚጀምሯቸውን ስራዎችንም እንዴት ማስፋትና ማስቀጠል እንዳለብን ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል። እንደ መንግስት እኛም ለፕሮጀክቱ ትልቅ ምስጋናና ክብር አለን።

Akka godina saba oromotti waltajjii sosochii omisha midhaani kan bara 2014/15 aanaa dawaa caffaa fi magaala kamiseerratt...
04/05/2022

Akka godina saba oromotti waltajjii sosochii omisha midhaani kan bara 2014/15 aanaa dawaa caffaa fi magaala kamiseerratti gaggeffame. waltajji kanarrattii naannoorraa haanga ganda jiru gaggessaa fi ogeessoonni itti hirmaataniru. Waltajjiin kun leenji ogummaa guyyaa 4 kenname booda kan gaggeffame waan tahef raawwii fuldura jiruf gufu takkoo malee gaggessudhaf walgalterratti nigenya jannee abdii qabna.
በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰብል ልማት ንቅናቄ በደመቀ መልኩ በደዋ ጨፋ ወረዳና በከሚሴ ከተማ ተጀምሯል። ይሄ የንቅናቄ መድረክ የዞን የወረዳ እና የቀበሌ አመራርና ባለሙያዎች የተሳተፉበት ሲሆን ለተከታታይ 4 ቀናት የባለሙያ የፓኬጅ ስልጠና ከተሰጠ ቡሃላ የተደረገ ሲሆን ለቀጣይ አፈፃፀም ክፍተት እንዳይኖር መግባባት ላይ የምንደርስበት መድረክ ነው ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

Abbooti qabeenya hojii qonnaarratti hirmaatan waliin marriin taasifame. በኦሮሞ አስተዳደር ዞን ውስጥ ካሉ በግብርና ዘርፍ ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ...
21/02/2022

Abbooti qabeenya hojii qonnaarratti hirmaatan waliin marriin taasifame. በኦሮሞ አስተዳደር ዞን ውስጥ ካሉ በግብርና ዘርፍ ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር እና ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ወደ ዘመናዊ የግብርና ለማስገባት ውይይት ተደርጓል።

15/02/2022
ተፈጥሮ ሀብት በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ቀጥሏል
10/02/2022

ተፈጥሮ ሀብት በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ቀጥሏል

የዞንና የወረዳ ኢንቨስትመንት ኮሚቴ የግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ወደ ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለማስገባት እየሰራ ነው በተለይ መካናይዜሽን ላይ በትኩረት ይሰራል
10/02/2022

የዞንና የወረዳ ኢንቨስትመንት ኮሚቴ የግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ወደ ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለማስገባት እየሰራ ነው በተለይ መካናይዜሽን ላይ በትኩረት ይሰራል

Address

Oromo Nation Zone
Kemise

Telephone

+251911397978

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qajeelcha Qonnaa Godina Saba Oromoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share