Ibrahim S yesuf

Ibrahim S  yesuf ፍጥነትህን ሳይሆን ትክክለኛ መንገድ ላይ መሆንህን አረጋግጥ!

ሌላኛው   ብርቅዬ ልጅ መስዑድ ኑር አህመድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወክሎ በቁርአን ኦርዶን ሀገር እየተወዳደረ ይገኛል እስኪ ይቅናህ በሉት ማሻ አላህ!!🤗🥰💞
20/04/2023

ሌላኛው ብርቅዬ ልጅ መስዑድ ኑር አህመድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወክሎ በቁርአን ኦርዶን ሀገር እየተወዳደረ ይገኛል እስኪ ይቅናህ በሉት ማሻ አላህ!!🤗🥰💞

18/01/2023
18/01/2023

በርካታ የመንግስት ተቋማትን በማሰልጠን ሀገራዊ አወንታዊ ሚናን የሚጫወተው ድርጅታችን፣.... በቅርቡ ህዝባዊ ስልጠናዎችን ይሰጥ ዘንድ ይጠበቃል!!

 ❤💐💐💐🌹❤
15/11/2022

❤💐💐💐🌹❤

 👌
04/11/2022

👌

የሸሆቹ ልጅ ናት‼የሸሆቹ ልጅ ናት፤ የነ ሸህ አብደላ፤ከንፈሯ ሚመስለው፤ዱላ ከረሜላ።የእነነየ ልጅ ናት ፤ የአውገረድ አዚዛ፤ተደገፉኝ ይላል ፤ተንተራሱኝ ይላል ፤የከንፈሯ ግርግም ፤ የአፍንጫዋ...
19/10/2022

የሸሆቹ ልጅ ናት‼

የሸሆቹ ልጅ ናት፤ የነ ሸህ አብደላ፤
ከንፈሯ ሚመስለው፤ዱላ ከረሜላ።
የእነነየ ልጅ ናት ፤ የአውገረድ አዚዛ፤
ተደገፉኝ ይላል ፤
ተንተራሱኝ ይላል ፤
የከንፈሯ ግርግም ፤ የአፍንጫዋ ታዛ።
የእነ እመየ ልጅ ናት ፤ የአውገረድ ሞሚና፤
ቦግ ቦግ እያለ፤
ሱቢህ ያሰግዳል፤ የአይኗ ላምባዲና።
እርጎነት መሀመድ፤
ምነው ባደረገኝ የጠጉርሽን ጉፍታ፤
ወለላየዋየ፤
ልጋርድሽ እያልኩኝ፤
ድምድም አንገትሽ ላይ፤
ተጠምጥሜ እንድውል፤ ከጧት እስከ ማታ።

ጃኖ መንግስቱ

𝐌𝐞𝐤𝐚𝐧𝐞𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 𝐓𝐮𝐛𝐞𝐌𝐞𝐤𝐚𝐧𝐞𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 𝐓𝐮𝐛𝐞

19/10/2022

Ibsa Gaddaa
****
Paartiin Kongirasii Federaalawaa Oromoo du’a sheeka sheekotaa,hayyuu seenaafi amantii, Sheek Adam Tuulaatin gadda itti dhagahame ibsaa Lubbuu isaanii jaannataan akaa qananiisu,maatii,firoottaniifi fi hawaasa musliima hundaaf jajjabina hawwa. Sheek Aadam Tuulaa umrii dheeraa isaanii keessatti beekomsa dabarsuu, nagaa lallabuu fi seenaa ummataa kunuunsuun beekkamu.

የሐዘን መግለጫ
****
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በታላቁ ዓሊም የሼኾች ሼኽ ፤ የታሪክ እና የእምነት ምሁር በሆኑት በሼኽ አደም ቱላ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ፣ አምላክ ነብሳቸውን በገነት እንዲያኖር፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል:: ሼክ አደም ቱላ በረጅም እድሚያቸው እውቀትን ሲያሰራጩ ሰላምን ሲሰብኩና የህዝቡን ታሪክ ሲንከባከቡ የቆዩ ታላቅ ሰው ነበሩ።

ከወለጋ ሆሮ ጉድሩ ከገዛ ቀዬው በወራሪዎች የተፈናቀለው ሚስኪኑ የወለጋ ኦሮሞን ማንም አያለቅስለትም። ማንም አይዘግብለትም በኢትዮጵያነት ስም ወይም ወገኔ ብሎ ሀቁን የሚናገርለት ሚዲያም የሚዲ...
27/09/2022

ከወለጋ ሆሮ ጉድሩ ከገዛ ቀዬው በወራሪዎች የተፈናቀለው ሚስኪኑ የወለጋ ኦሮሞን ማንም አያለቅስለትም። ማንም አይዘግብለትም በኢትዮጵያነት ስም ወይም ወገኔ ብሎ ሀቁን የሚናገርለት ሚዲያም የሚዲያ ባለሞያም የለም። መግለጫ የሚያወጣለት የተረፉትን የሚሰበስብ ሁለተኛ እንዳይጠቃም የሚከላከልለት የሚጠብቀው ባለስልጣንም ሆነ መንግስትም ያለው አይመስልም😭 ትላንት በወለጋ የሚኖሩ ወሎዬ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ግፍ እንደተቃወምነውና እንዳወገዝነው ሁሉ ይህንንም በአንድነት ልናወግዘውና ልንቃወመው የሚገባን ያለምንም ጥሪና አስታዋሽ መሆን ይገባው ነበር። ዳሩ ግን ኢትዮጵያዊነት ለአንዱ ብቻ የተገለጠች ሚስጥር መሆኗ ነው።😭 ከምር እንደ ሀገር እንደ ህዝብ የሚያሳፍር ደረጃ ላይ እንገኛለን።

Ibrahim Seid Yesuf

15/09/2022
የውበትሽ ሚስጥር ሰምና ወርቅ አለው ፈገግታሽ ሰም ቢሆንወርቁ ግን አይንሽ ነው ይቅርብኝ ብያለሁ ካንቺ ሌላ ውበት ቁንጅና ለምኔ የባቲዋን ጉብል ባየሁበት አይኔላየሽ ሁሉ ባሴት በውበት ስትረቺ...
14/09/2022

የውበትሽ ሚስጥር
ሰምና ወርቅ አለው
ፈገግታሽ ሰም ቢሆን
ወርቁ ግን አይንሽ ነው
ይቅርብኝ ብያለሁ ካንቺ
ሌላ ውበት ቁንጅና ለምኔ
የባቲዋን ጉብል ባየሁበት አይኔ

ላየሽ ሁሉ ባሴት
በውበት ስትረቺ
የቁንጅና አዝመራ
ዘር ይታያል ባንቺ
እንደም ነው ባቲ
ያየሁብሽ ያኔ
በቁሜ በውኔ
የተረታው አይኔ
በውበትሽ ህብረ ቃል
በቁንጅናሽ ቅኔ
በአበሻ ምድር
የቁንጅና ሚስጥር
ሰምና ወርቅ አለው
ሰሙ ወሎ ቢሆን
ወርቁ ግን ባቲ ነው
ሰው ሁሉ በሽታው
እራስ ወገቡን ነው
የኔስ በሽታዬ ባቲን ነው
ባቲን ነው

Address

Kemise

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibrahim S yesuf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ibrahim S yesuf:

Share