Wajjira Hojjii fi Lenjii Aanaa Dawwa caffaa

Wajjira Hojjii fi Lenjii Aanaa Dawwa caffaa የድዋ ጨፍ ወርዳ ስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት

11/08/2026
የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ በMaYEA Program ለድጋፍ ሠጭዎች(ሜንተሮች) ስልጠና እየሠጠ ይገኛል! በደዋ ጨፋ ወረዳ በMaYEA Program ከታቀፉ 11 ቀበሌዎች የተውጣጡ ተሳታፊዎችን በ...
11/08/2026

የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ በMaYEA Program ለድጋፍ ሠጭዎች(ሜንተሮች) ስልጠና እየሠጠ ይገኛል!

በደዋ ጨፋ ወረዳ በMaYEA Program ከታቀፉ 11 ቀበሌዎች የተውጣጡ ተሳታፊዎችን በ6 ክላስተሮች በማደራጀት፣ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማጠናከር ለ165 ሜንተሮች/ድጋፍ ሰጪዎች ለ9 ቀን ያሚሰጥ ሥልጠና ይሆናል፡፡

#ደዋጨፋ #ወጣቶች

  ፓዴት ራይ || የገጠር ሴቶች ሥራ እድል ፈጠራ ፕሮግራም ላይ የሚሠራው ፕሮጀክት ከታቀፉ ቀበሌዎች አንዷ የሆነችው ሸክላ ቀበሌ ዛሬ 30/11/2018 ዓ.ም የሂወት ክህሎት እና የፋይናንስ ...
06/08/2026


ፓዴት ራይ || የገጠር ሴቶች ሥራ እድል ፈጠራ ፕሮግራም ላይ የሚሠራው ፕሮጀክት ከታቀፉ ቀበሌዎች አንዷ የሆነችው ሸክላ ቀበሌ ዛሬ 30/11/2018 ዓ.ም የሂወት ክህሎት እና የፋይናንስ አያያዝ ስልጠና ለኢንተርፕራይዞች አመራር ባማረና በደመቀ ሁኔታ ተሰጥቷል ።

11/07/2026

rakkoo ummataa furu ijoollota keenyaan yeroo uumamu, dhugaa dubbachuudhaaf baay'ee nama gammachiisa!

Nothing is more inspiring than seeing our children develop problem-solving innovations and confidently speak the truth.

encourage and support our enterprenours
Wajjira Hojjii fi Lenjii Aanaa Dawwa caffaa

  golden entrepreneurs Baga Gammaddan Barattootni Keenya Sadarkaa 2ffaa Hojii Kalaqa Isaanii qabatanii naannoo irratti d...
11/07/2026

golden entrepreneurs
Baga Gammaddan Barattootni Keenya Sadarkaa 2ffaa Hojii Kalaqa Isaanii qabatanii naannoo irratti dorgoommii taasisaa turuun milkiin deebi'uun guyyaa har'aa 04/11/2018 miseensa mana mareef hojii isaanii dhiheeessanii jiru.yaa'iicha irrattis barattoota kanaaf beekkamtii kennuun isaan jajjabeessuudhaan yeroof gama bulchaa olaanaan,kabajamoo afa yaa'ii fi gaggeessaa magaalaa waladdiin badhaasa qarshii gumaachanii jiru.
1ffaa barataa zayid Mahammad Abuuf qarshii 30,000
2ffaa barataa zaakir Indiris Abduuf qarshii 15,000
3ffaa Barsisaa Darajjee Dabaalqeef qarshii 15,000 badhaadanii jiru.
dabalataanis wajirri hojjii FI dandetti Aanaa Dawaa Caffaa deggarsa dhabbataan isaan waaliin jirachuu Isaa FI dhabatota biraa(kollejii teknikaa kamisee)waliin tahun muxannoo FI kalaqa isaani Akka guddisan Kan deggaru tahuu beksiisna!
Baga Gammaddan

ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hos...
03/07/2026

ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።

የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።

🏨 የሥራ መደቦች፦

🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች

🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች

🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች

🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች

🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች

🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች

🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ

🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ

📌 የማመልከቻ መስፈርቶች

✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው።

✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል።

✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው።

📅 የሥራ ቆይታ

አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው።

✅ ለመመዝገብ

1.Labor ID ካሎት በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያመልክቱ።

2.Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦

1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ።
በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ።

1. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/italy-hotel/ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።

ማሳሰቢያ

📌ምዝገባም ሆነ ስምሪቲ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን።
📌ምንም አይነት ክፍያም የለውም ብሏል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር።

በደዋ ጨፋ ወረዳ ሰራና ክህሎት ጽ/ቤት በወለዲ ከተማ በቦሎኬት ማምረት ሥራ የተሠማራ ሙባረክና ጣይቱ የቦሎኬት አምራች ኢንተርፕራይዝ ያለበትን ደረጃበዞን ደረጃ በሚካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ...
28/06/2026

በደዋ ጨፋ ወረዳ ሰራና ክህሎት ጽ/ቤት በወለዲ ከተማ በቦሎኬት ማምረት ሥራ የተሠማራ ሙባረክና ጣይቱ የቦሎኬት አምራች ኢንተርፕራይዝ ያለበትን ደረጃ
በዞን ደረጃ በሚካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ የማሥጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የተገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች ጉብኝት አካሄዱ ።
( ሠኔ 21/2018 ዓ.ም :- የደዋ ጨፋ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ) ከሚሴ

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር በደዋ ጨፋ ወረዳ በወለዲ ከተማ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ የማሥጀመሪያ መርሃ ግብር በዞን ደረጃ መካሄዱን መዘገባችን ይታወሣል ።

ከመርሃ ግብሩ ጎን ለጎን በከተማው ውስጥ በቦሎኬት ማምረት ሥራ የተሠማሩ ሙባረክና ጣይቱ ቡሉኬት አምራች ኢንተርፕራይዝ ያለበትን ደረጃ ሁሉም ተሣታፊዎች ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኝና የተሻለ ጥራት ያለው ምርት በማምረት ላይ የሚገኝ ኢንተርፕራይዝን በዛሬው ዕለት ጉብኝት ማድረጋቸውን የወረዳው ሥራና ሥልጠና ፅ/ቤት ገልጿል ።

በተጨማሪም ፅ/ቤቱ ኢንተርፕራይዙ በስሩ ለ13 ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደፈጠረ ፅ/ቤቱ የገለፀ ሲሆን በብሄረሰብ አሥተዳደሩ ውሥጥ የተለያዬ ግንባታ እዬሰሩ ያሉ ግለሰቦችም ይሁኑ የተለያዩ ድርጅቶች እንዲሁም የመንግስት ተቋማቶች ከዚህ ኢንተርፕራይ ጋር በመነጋገር የምርቱ ተጠቃሚ ቢሆኑ የሚጠቀሙ መሆኑን ተናገሯል ።

በመጨረሻም ፅ/ቤቱ እንደገለፀው እንደወረዳ አሥተዳደሩ በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚሰሩ ግንባታዎች የገበያ ትስስር በመፍጠር ከኢንተርፕራይዙ በመግዛት ጥራት ያለው ምርት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ላይ እንደሚገኝም ገልጿል ።

Hordaftoota amantaa Islaamaa biyya keessaa fi addunyaa maraaf, Baga Ayyaana Id-al-Adhaa (Arafaa) bara 1447 Kabajamaa fi ...
26/05/2026

Hordaftoota amantaa Islaamaa biyya keessaa fi addunyaa maraaf, Baga Ayyaana Id-al-Adhaa (Arafaa) bara 1447 Kabajamaa fi Eebbifamaan kanaan Isin gahe

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!

Ummanni Musliimaa Marti Baga ji'a  Ramadaanaa bara 2018tiin isin ga'e!ለማላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳንለ2018 ለረመዳን ወር በሰላም አደ...
17/02/2026

Ummanni Musliimaa Marti Baga ji'a Ramadaanaa bara 2018tiin isin ga'e!

ለማላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳንለ2018 ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

!

Address

Kemise City
Kemise

Opening Hours

Monday 14:00 - 23:00
Tuesday 14:00 - 23:00
Wednesday 14:00 - 23:00
Thursday 14:00 - 23:00
Friday 14:00 - 23:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wajjira Hojjii fi Lenjii Aanaa Dawwa caffaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share