Automation of library

Automation of library access different short course general knowlodge

01/05/2022

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አለህ /አለሽ fias ላይ እየሰራህ/ሽ ይመስለኛል እናም ተጠቃሚ ሆነሀል/ሀነሻል ከፊያስ በተጨማሪ ልክ እንደፊያስ የሚከፍል ሌላም ምርጥ ዌብሳይት ላስተዋው ቃቺሁ
አሰራሩ ከፊያስ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ይሄኛው የሚለየው የሚከፍለው በዶላር ነው ደግሞ vip1 ለመግባት ገንዘብ ገቢ ማድረግ ሳይጠበቅባቺሁ በሊንካቺሁ 40 ሰው ብቻ ስታስመዘግቡ vip1(100dollar)የሚሰጣች ሲሆን ከዛ በኋላ በየቀኑ 3 dollar ወይም 150 ብር በወር 90 dollar ወይም 4,500 ብር መሰብሰብ ትችላላቺሁ እየሰራቺሁ ወደ USDT አካውንታቺሁ መቀበል ከፈለጋቺሁም vIP አሳድጋቺሁ ገቢያቺሁን ማሳደግ ብቻ ነው ከተመቻቺሁ ከስር ባለው የመመዝገቢያ ሊንክ መመዝገብ እና መጀመር ትችላላቺሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hulu61.com/ #/pages/register?code=7049727

👉 ስለአመዘጋገቡ እና አሰራሩ ቪዲዎ ከስር እልካለሁ መልካም ስራ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

HULU makes money through Facebook, YouTube, TikTok, Instagram and other APPs to follow, like, share and make money. Help celebrities,
Internet celebrities and celebrities get better traffic and word of mouth, so that these celebrities, celebrities and Internet celebrities can increase their attention and get more exposure.
In order to improve the benefits of the majority of users, the platform will launch the following activities from now on, without any investment to obtain continuous income
1: Invite a valid user on the hulu platform to receive a reward of 1 USD, and a maximum of 15 USD for a settlement of 5 USD.
2: Introduce 40 valid users on the hulu platform to get a free promotion to VIP1 for one year.
3: After registration, I will activate the VIP0 one-year use right for you.
Note: Valid users need to complete the task order for at least 3 consecutive days. The deadline for the above activities is subject to the platform announcement. It is forbidden to register multiple fake accounts with the same IP.
Advisor WhatsAPP:

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register Link:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hulu61.com/ #/pages/register?code=7049727
Join the discussion group to get the latest HULU activities and rewards
1: Weekly selection of active users will be rewarded with 5-500 US dollars
2: Monthly selection of excellent agents will be rewarded with 100-1000 US dollars
3:

04/04/2022

Hello, we are currently hiring a large number of online part-time staff.
Daily salary: 100-800. Click on the link to consult:

07/02/2021

0

05/01/2020
03/06/2019

አንዳንዴ በፍጥነት ለመሄድ ዝግ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በብዙ የህይወታችን እንቅስቃሴዎች ዉስጥ በብልሃት የተደረገ ነገር በችኩልነት ከተደረገዉ በላይ ዉጤታማ ነዉ፡፡

ነገሮች ቶሎ ሲደረጉ እንደ "በረከት" በሚቆጠርበት ማህበረሰብ ዉስጥ ሆነን ዉጤቱን ካየን እርግማን ይዘዉብን ይመጣሉ፡፡

በልጅነታቸዉ ታዋቂ የነበሩ የፊልም አክተሮች፣ አርቲስቶች፣ ሀብታሞች ወዘተ...አሁን የት ናቸዉ?

ብዙ አለም አቀፍ ጥናቶችና ሃገራዊ ምሳሌዎች እንደሚያሳዩት ብዙ ጊዜ ሰዎች የተሻለና ዉጤታማ መንገድ ዉስጥ የሚገቡት በእድሜያቸዉ የመጨረሻ ክፍል ነዉ፡፡

የጀመሩትን ቢዝነስ ሲወድቁ ሲነሱ፡፡ በጎልማሳነታቸዉ ወራት ቀስ በቀስ ጠንካራና በቀላሉ የማይናድ ግንብ አድርገዉ ይገነቡታል፡፡

በ 50ዎቹ፣በ 60ዎቹና ከዚያ በላይ ያሉ የተሳካላቸዉ ሰዎች በወጣትነታቸዉ ከተሳካላቸዉ ሰዎች ይበዛሉ፡፡

ስለዚህ "ሁሉ ነገር አሁን ካልተደረገ ሞቼ እገኛለሁ!" ማለትን ትተን ዘመን የሚሻገር ራእይ ይዘን መሄድ እንጂ በችኩልነት ስሜታችን በተለዋወጠ ቁጥር ሳንለዋወጥ ወደፊት መገስገሱ ይበጀናል እላለሁ፡፡

03/06/2019

“ዉድድርህ ከሰዎች ጋር አይደለም! ዉድድርህ:-

✓ ከገደልከዉ ሰአት

✓ ከፈጠርከዉ በሽታ

✓ መማር እያለብህ ችላ ካልከዉ እዉቀት

✓ መስዋእት ካረከዉ ጤናህ

✓ አዲስ ሃሳብን አልቀበልም ካልከዉ ማንነት

✓ ያንተን መጣር ከማይወዱ ሰዎች

✓ እድለ ቢስ እንደሆንክ ከሚነግርህ ሰይጣን ጋር ነዉ”

02/06/2019

1- ሲጋራ ታጨሳለህ እንዴ?

2- አዎ

1-በቀን ምን ያህል?

2- ሶስት ፓኮ አጨሳለሁ

1-አንድ ፓኮ ሲጋራ ስንት ነዉ?

2- ሃያ ብር

1-ለስንት አመት አጨስክ?

2-ለ15 አመት

1-በቀን ሶስት ፓኮ ሲጋራ የምታጨስ ከሆነ 60 ብር ታወጣለህ፡፡ ይሄ በ 30 ቀን ሲባዛ 1800 መሆኑ ነዉ፡ በአመት ስታሰላዉ ደግሞ 21,600 ብር ታወጣለህ ማለት ነዉ፡፡

2-እና ምን ይጠበስ???

1-በአንድ አመት 21,600 ብር ካወጣክ ለ15 አመት የሲጋራን ዋጋ አሁን ባለበት ዋጋ ብናስብ ፣ 324 ሺህ ብር አጠቃላይ አዉጥተሃል ማለት ነዉ፡፡ አይደል?

2- አዎ

1-ግን ታዉቃለህ ...አጫሽ ባትሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ብር ባንክ ተቀምጦ በየአመቱ ወለድ እየወለደ ለ 15 አመት ሲቀመጥ ምን ያህል ትልቅ ብር ሊኖርህ እንደሚችል? ይኸኔ ቶዮታ ፒክአፕ ገዝተህ ነበር!

2-ጨረስሽ?

1-አዎ ጨርሻለሁ

2-እሺ እኔ ደግሞ ልጠይቅሽ...ሲጋራ ታጨሻለሽ?

1-ማን እኔ? ምን በወጣኝ በናትህ!

2-እና የታለ የገዛሽዉ ፒክአፕ መኪና??????

ዋና ሃሳብ--*-*-*-*--

ሰዉን ከመምከርህ በፊት ምክሩን በራስህ ህይወት እንደተገበርከዉ አረጋግጥ፡፡

Address

Mekelle
Lalibela
1234

Telephone

+251945724241

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Automation of library posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category