04/12/2023
Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Saqay, Buqre kee Gino Gaddih Daddoosih Biirok -DRIVE Cugaysso- rakaakay caddol cugaysso abinnisso maktabwa massowe tu-cubbus aydakaakana Federalak DRIVE projekt Saqal gifta Jamaal Qaliyyu kee Rakaakayak DRIVE project saqal D/r Macammadnur Macammadsaddik sittalih gacak asaakih ayrol 24/03/2016 i.l.l. Samara magaalal qaduuk qimbisen.
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ በተመለከተ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማድረግ በተዘጋጀው ስልጠና ላይ የፌዴራል ፕሮጀክት ኋላፊ አቶ ጀማል አልዩ እና የክልሉ ፕሮጀክት ኋላፊ ዶ/ር መሀመድኑር መሀመድሰዲቅ በጋራ በመሆን በዛሬው ቀን 24/03/2016 አ.ም በሠመራ ከተማ ስልጠናውን በይፋ አስጀምረውታል።
Afar National Regional State De-Risking, Inclusion and Value Enhancement of Pastoral Economies (DRIVE) Project Regional level Awareness creation workshop on "Objective and Activities of DRIVE Project" for Relevant Stakeholders on December 04/2023 in Semera Town.