Masha town municipality

Masha town municipality Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Masha town municipality, Masha.

05/01/2021
በይዞታ ምዝገባ ዙርያ ከሠላም ሠፈር ባለይዞታዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ   የዞኑ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን መምሪያ ም/ሃላፍ እና የካዳስተር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ወንድማገኝ አቡዬ  እንደገለፁ...
25/12/2020

በይዞታ ምዝገባ ዙርያ ከሠላም ሠፈር ባለይዞታዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ
የዞኑ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን መምሪያ ም/ሃላፍ እና የካዳስተር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ወንድማገኝ አቡዬ እንደገለፁት መሬት የከተሞች ዉስን ሀብት እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ይዞታ በማን እና በምን አግባብ እንደተያዘ በይዞታዉ ላይ ያለዉን መብት በማወቅ ወደ ኢኮኖሚ አስገቢቶ ልጠቀምበት የምችልበት አግባብ መፍጠር ተገብ በመሆኑ በከተማ አስ/ር ክልል ዉስጥ ባሉት ይዞታዎች ላይ ያለዉን መብት በመለየት የህዝብና የመንግስት የሆነዉን ሀብት ማስተዳደር የምቻልበትን ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል ብለዋል ፡፡ይህን ታሳብ በማድረግ የከተሞች የመሬት ይዞታ ምዝገባ ሥርዓትን ለመዘርጋት የምያስችል ህግ በአዋጅ ቁጥር 818/2006 የተደነገገ መሆኑን ገልፀዉ ይህን አዋጅ እና አዋጁን ለማስፈፀም በወጡት ደምቦች መሠረት በከተማችን የመረት ይዞታ መብትን ለማረጋገጥ ካሉን 19 መንደሮች ሠላም ሠፈር የምጀምር በመሆኑ በዝያዉ ሠፈር ይዞታ ያላቸዉ ባላይዞታዎች ለዝህ ስራ ትኩረት ሰጥቶ ከአንድ ባለይዞታ የምጠበቅበትን እንድወጡ አሳስበዋል ፡፡
በተጨማርም የማዘጋጃ ዋና ስራ አስከያጅ አቶ አድማሱ አለሙ እንደገለፁት ስራዉ አስፈላጊ እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንድንሰጥ የምያስችልና በተለይ በመሬት አስተዳደር ዙርያ የምነሱ የመልካም አስ/ር ጥያቄዎችን በሂደት ልፈታ የምችል መሆኑን ገልፀዉ ለዝህ ተግባር ወደ ስራ የምያስገባንን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያጠናቀቅን ስለሆነ ቀጣይ ለምሰራዉ ስራ የምመለከተዉ አካላት ትኩረት ሰጥተዉ እንድሰሩ እንድሁም በአዋጁ ላይ በተቀመጠዉ መሠረት ለስራዉ መሳካት የምያስችል ኮሚቴዎችን አስመርጠዋል ፡፡
በስተመጨረሻም የከተማ ብ/ፓ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አበበ ፍሰሃ ስራዉ ዉጠታማነ እንድሆን የምመለከታቸዉ አካላት በተለይም ስራዉን ዉጠታማ ያደርጋሉ ተብሎ በየደረጃዉ የተመረጡ ኮሚተዎች ትኩረት ሰጥቶ እንድሰረ አሳስበዋል፡፡

Address

Masha

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251932993607

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Masha town municipality posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share