Mizan-Tepi University Tepi Campus

  • Home
  • Mizan-Tepi University Tepi Campus

Mizan-Tepi University Tepi Campus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mizan-Tepi University Tepi Campus, Government Organization, .

18/12/2024
ታህሳስ 09/2017ዓ.ም የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዋቆ ገዳ በቴፒ ግቢ ተገኝተው በመማር ማስተማር ሂደት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።*****************************...
18/12/2024

ታህሳስ 09/2017ዓ.ም የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዋቆ ገዳ በቴፒ ግቢ ተገኝተው በመማር ማስተማር ሂደት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
***********************************
በዚህ መድረክ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሪሰርችና ማ/አቀፍ አገልግሎት ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር ግርማ ጥላሁን
ኢንጅነር ይደግ ማሞ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስ/እና ልማት ም/ፕሬዝደንት
*የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ዋና ስራ አሰፈፃሚ መ/ር መንግስቱ ከተማ
*የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አካ/ፕሮግራሞች ዋና ዳይሬክተር ረ/ፕሮፌሰር ጥምቀቴ አለሜ
እና ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች፤የኮሎጅ ዲኖች፤የት/ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት
ከ1ኛ አመት እስከ 5ኛ አመት ካሉ የተማሪ ተወካዮች ጋር በመማር ማስተማር ና በተማሪ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።

ታህሳስ 04/2017ዓ.ም የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ አሰ/ር ሠራተኞች፣መምህራንና ተማሪዎች በጋራ በመሆን በዛሬው ዕለት የፅዳት ዘመቻ አድርገዋል።የዛሬው ፅዳት ትኩረት የተደረገበት የሴቶ...
13/12/2024

ታህሳስ 04/2017ዓ.ም የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ አሰ/ር ሠራተኞች፣መምህራንና ተማሪዎች በጋራ በመሆን በዛሬው ዕለት የፅዳት ዘመቻ አድርገዋል።የዛሬው ፅዳት ትኩረት የተደረገበት የሴቶች መኝታ ቤት አካባቢ ሲሆን የተሻለ ፅዱና ለአይን ማራኪ ስራ ተሠርቷል፤በማጠቃለያም የቴፒ ግቢ ዋና ስራ አሰፈፃሚ መ/ር መንግስቱ ከተማ በፅዳት ስራው ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና ሲያቀርቡ እንደተናገሩት ይህ ውጤታማ ስራ ለሌሎች ግቢዎቻችን ልዩ ተመክሮ እንደሚሆን ተናግረዋል።

ታህሳስ 02/2017 ዓ.ም የሚዛንቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሪሚዲያል ሴት ተማሪዎች በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ማስተባበሪያ የእንኳን ደህና መጣችሁና በመማር ማስተማርና የህይወት ክህሎት ስልጠና...
11/12/2024

ታህሳስ 02/2017 ዓ.ም የሚዛንቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሪሚዲያል ሴት ተማሪዎች በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ማስተባበሪያ የእንኳን ደህና መጣችሁና በመማር ማስተማርና የህይወት ክህሎት ስልጠና በስነ-ልቦና መምህራንና በግቢው ሴት መምህራን ተሠጥቷቸዋል።

07/12/2024

የሀዘን መግለጫ
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ተማሪዎች ምግብ ቤት መስተንግዶ ሠራተኛ የነበረው አቶ ቁምላቸው ቆጭቶ ባደረበት ድንገተኛ ህመም በቴፒ ሆስፒታል በሀኪሞች ህምና እርዳታ ሲደረግለት ቆይቶ ህዳር 28 /2017 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብም በአቶ ቁምላቸው ቆጭቶ ህልፈተ ህይወት የተሠማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ ለስራ ባልደረቦቹ፣ ለጓደኞቹና ለቤተሠቦቹ መፅናናትን እንዲሠጥልን እንመኛለን።

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቴፒ ግቢCollege of Engineering and Technology( Grant project Writing training) Dec :_05-07/2017 E.c @ Teppi...
05/12/2024

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቴፒ ግቢ
College of Engineering and Technology

( Grant project Writing training) Dec :_05-07/2017 E.c @ Teppi Campas

Address


121

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mizan-Tepi University Tepi Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mizan-Tepi University Tepi Campus:

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share