Lótï satellite dish work

Lótï satellite dish work Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lótï satellite dish work, Sululta.

13/10/2023

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000 ነው።
ይመቻቹ።

25/01/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 Nahoo TV

📶 11605 Hor 45000

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!

መልካም ዜና Tv varzish lemetetkemu
06/08/2022

መልካም ዜና Tv varzish lemetetkemu

18/07/2022

💥ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የ Loti satellite ዲሽ 📡 ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት
እና ናቸው።

✍ይህ ለጀማሪ የዲሽ ባለሙያዎች ወሳኝ መረጃ ነዉ።

👉ይህ መረጃ ጠቃሚ ሁኖ ካገኙት ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ🙏

1.

💥የዲሽ መጠን ሲያንስ የመሳብ መጠን ይቀንሳል ሆኖም ሀገራችን ውስጥ #ለምሳሌ ናይልሳት እና ኢትዮ ሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ 60 Cm ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን ነገር ግን እንደ 4W Sport የመሳሰሉት የተሻለ ኳሊቲ ለማግኘት 90CM እና ከዛ በላይ የዲሽ ሳህን ብንጠቀም ይመረጣል።

2.🔩

💥በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት ችግር ይጋለጣሉ።

3.🔦

💥ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገውን Quality ያለመስጠት ችግር።

4. (Cable)_መቆራረጥ

💥ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር Strength ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል መልካም ነው። ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል ።

5.🔧

💥አካባቢ ዝገት የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋለጣሉ ከዛጉ ደግሞ Signal አያስተላልፋም።

6.🏡

💥የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው። ጣሪያ ከስር በርካታ አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቃል።

7.🌴 (በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ

💥ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ።

8.🕳

💥አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ይበሰብሳል። ማያያዣ ሚስማሮች መልቀቅና መነቃነቅ
ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲበሰብስ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ ስክራች ያደርጋል።

9.🎛 #የስዊች(ስፒሊተር) _መድከም/አለመስራት

💥Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ።

10.🛰

💥የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡
ለምሳሌ፦ ናይልሳት ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H

11.👨🏽‍🔧

💥አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል Quality ላይመጣላቸው ይችላል።

12.👩🏽‍💻

💥በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት።

13.👦🏽 ህፃናት ባለማወቅ Menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ Settingኦችን የመነካካት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

════❁✿❁ ═══════

🎯መረጃዉን ከወደዱት ሸር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን🙏🙏

09/07/2022

👇👇👇👇🤘💪💪💪

🆖 ብዙ ጊዜ የምንመለከተው ቻናል ሲቆራረጥብን የኬብላችን ኮኔክተር የላላ ስለሚመስለን እየነቀልንና እየሰካን ቻናል ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን ።  🤷‍♂  በርግጥም የኮኔክተር መላላት የቻናል...
08/07/2022

🆖 ብዙ ጊዜ የምንመለከተው ቻናል ሲቆራረጥብን የኬብላችን ኮኔክተር የላላ ስለሚመስለን እየነቀልንና እየሰካን ቻናል ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን ።

🤷‍♂ በርግጥም የኮኔክተር መላላት የቻናል መቆራረጥ ችግር ሊያመጣ ይችላል ነገር ግን በዚህ ወቅት ቀጫጭን ስቲንገሮችና አሉሚኒየሙ ከመዳቡ የመሀለኛው ወፍራም ሽቦ ጋር ግንኙነት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ።
በስህተት ከተገናኙ ሪሲቨሩ ላይ effect [short] ይፈጠራል ቻናሎቹም አይሰሩም።

🔴 እና ሁሌም ኮኔክተር በምንሰካበት ወቅት ሁሉም ቀጫጭን ስቲንገሮችና አሉሚኒየም ፎይሉ ወደኋላ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለብን።
Loti satellite dish

11/03/2022

( )

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን አካውንት ለግዜው ያግዳል የተባለው ወሬ ሐሰት ነው አለ።

ንግድ ባንክ " መረጃ አሟሉ አልኩ እንጂ የባንክ ሂሳብ አግዳለሁ አላልኩም " ብሏል።

ዛሬ የደንበኞችን መረጃ የመሰብሰቢያ ቀን የመጨረሻ ነው የተባለውም #ሐሰት ነው ሲል ባንኩ ገልጿል።

የባንኩ የኮምዩንኬሽን ዳይሬክተር አቶ ያብስራ ከበደ ባንኩ የደንበኞችን መረጃ ለመሰብሰብ አገልግሎቱን ለጊዜው ገደበ እንጂ አለማገዱን ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኤቲ.ኤምና የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን መገደብ ያስፈለገው የብሔራዊ ባንክ ለሁሉም የግል ባንኮች የላከውን መመሪያ ለመተግበር በመገደዱ መሆኑን ተገልጿል።

ደንበኞች ለጊዜው በኤቲኤም እና በሞባይል ባንኪንግ የገንዘብ ማስተላለፍና ማውጣት አገልግሎት ባያገኙም ወደ ቅርንጫፍ መጥተው ሀብታቸውን እና ገንዘባቸውን ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ መታወቅ አለበት ብሏል ባንኩ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞችን መረጃ ለመፈለግ የመጨረሻው ቀን ዛሬ አርብ ነው የተባለው ትክክል እንዳልሆነ ባንኩ ገልጿል።

አክሎም " ደንበኞች በየቅርንጫፉ መጉላላት፣ መሰለፍ እና ጊዜያችሁን ማባከን የለባችሁም ባመቻችሁ ጊዜ ባንኩ የሚጠይቀውን መረጃ መስጠት ትችላላችሁ " ሲል ማሳወቁን 102.1 ሬድዮ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀናት በፊት ባወጣው ማሳሰቢያ ላይ ደንበኞቹ እስከ መጋቢት 2 /2014 ድረስ አስፈላጊውን መረጃ እንዲሰጡ ከመጋቢት 2 /2014 በኃላ ግን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት (የሞባይል ባንኪንግ፣ የኢንተርኔት ባንኪንግ ፣ እንዲሁም የATM እና የፖስ አገልግሎት ማግኘት አይችሉም ብሎ እንደነበር አይዘነጋም።🙏🙏🙏🙏🙏

08/03/2022

⛓⛓New frequency on yasat 52.5°
🔓🔓Channel name
🖥Tigray Tv
🖥DW
🖥OMN
🖥TMH
🖥dedebit Tv
🖥FNN
🖥ATV Eritea

📡 satellite yasat52.5°
🛠frq. 11843
⛓pol. V
🗝sym 27500
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

😔😔😔🖥Sodare tv 📡ከethiosat(nss12@57°🔩frq. 11165⛓Pol.      V/H🛠Syb.  45000ስርጭቱ ለጊው ተቋርጧል::☎️📞
18/02/2022

😔😔😔
🖥Sodare tv
📡ከethiosat(nss12@57°
🔩frq. 11165
⛓Pol. V/H
🛠Syb. 45000
ስርጭቱ ለጊው ተቋርጧል::☎️📞

👋KANA TV ሙሉ ለሙሉ ከ Nile Sat 7w° 11512 v 27500 ተቋርጧል። 🤙በ Ethio sat 57e° 11544  H 30000 ብቻ ማግኘት ይችላሉ ።
08/02/2022

👋KANA TV ሙሉ ለሙሉ ከ Nile Sat 7w° 11512 v 27500 ተቋርጧል።
🤙በ Ethio sat 57e° 11544 H 30000 ብቻ ማግኘት ይችላሉ ።

🔥🔥🔥🔥🔥መረጃ ቲቪ ስርጭቱን ጀምሯል                Channel name              💻  Mereja TV               Satellite 🔎nilesat 7°w       ...
22/01/2022

🔥🔥🔥🔥🔥መረጃ ቲቪ ስርጭቱን ጀምሯል
Channel name
💻 Mereja TV

Satellite 🔎nilesat 7°w

🔐Frq 11636

🔑Pol v

🔓 Sym 27500

  ስሙን ወደ   1 ቀይሯል
29/11/2021

ስሙን ወደ 1 ቀይሯል

Address

Sululta

Telephone

+251924036710

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lótï satellite dish work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Lótï satellite dish work:

Share