Tepi SAT

Tepi SAT ቴፒ ሕብረ-ብሔራዊት ከተማ!

05/06/2026

ከተማ ውስጥ ለውስጥ እየተደፋ ያለው ኮረት በሲኖ ትራክ ነው ወይስ በእነትሬ ነው ጎበዝ?? ጥራቱስ ምንድነው ሙሉ ጭቃ አይደለም እንዴ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አሉ::

እናንተ ለካ እቺ ውታፍ ነቃይ ይህንን ማልቱዋን መች አየሁ 😀 አሁን አይደል እንዴ አንድ ወዳጄ ይቺ ውታፍ ነቃይ ምንድነው የምትልህ ብሎ በውስጥ መስመር የላከልኝ 😅 የሳሙኤል መኳንንት የሶሻል...
05/06/2026

እናንተ ለካ እቺ ውታፍ ነቃይ ይህንን ማልቱዋን መች አየሁ 😀 አሁን አይደል እንዴ አንድ ወዳጄ ይቺ ውታፍ ነቃይ ምንድነው የምትልህ ብሎ በውስጥ መስመር የላከልኝ 😅 የሳሙኤል መኳንንት የሶሻል ሚድያ የክብር ስም ከዛሬ ጀምሮ ክቡር ውታፍ ነቃይ ሳሙኤል መኳንንት ተብሉዋል::

ለማንኛውም ቅንጥብጣቢ የሚጥሉልህን ጌቶችህን ለማስደስት እኛ ጋር ትክሻ መለካካት ሳይሆን የነሱን ውታፍ መንቀል ብቻውን በቂህ ነውና ረጋ ሰከን በል በጣም እያፈላህ እያንተከተክ ነው ዋ!

እንዴት ነው አውሮፕላኑዋ ጠፋችሳ...ደሞ የዛሬ ወር እግረመንገዱዋን ስትመጣ 4 ሰዉ ይዛ ትምጣና እልል በይ አገሬ ልደትሽ ዛሬ ነው እያልክ ተፅፎ የሚሰጥህን እየፖሰትክ አደንቁረን:: ለማንኛውም አንድ ሚስጥር ልንገርህ የቴፒ ወጣት ቂም ይዞብሃል::

ውታፍ ነቃይ!

05/06/2026

👉ጥቆማ ለቴፒ ከተማ አስተዳደር
ከተማ ውስጥ እየተደፋ ያለው ኮረት 1 ባጆ ሁለት ቦታ እየተደፋ በ 2 ባጆ እየተቆጠረ መሆኑን ጥቆማ ስለደረሰን የሚደፋውን ባጆ በአግባቡ ክትትል ቢደረግ

05/06/2026

የአቶ ሸሎ አዴሎን ከኃላፊነት መነሳት ተከትሎ የከተማው በጀት በአበል እያለቀ ነው የዘንድሮ አበል ለካ እንደዚህ ሆኗል እንዴ እናንተ 18,775 ብር ከተማ ውስጥ ቁጭ ብለው
ቴፒ ከተማ ፋይናንስ 😀😅

05/06/2026

ዞናችን ውስጥ ያሉ ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚዎችን ከነአርማቸው በ 3 ከፍለናቸዋል
1. የህዝብ ድምፅ🫡
2. ድቤ መቺ 👎
3. ውታፍ ነቃይ 🤮

Frezer Solomon Meshesha ይባላል ሸካ ዞን ያፈራችው ጀግናና የነቃ ወጣት ነው::ፖለቲካ አይደለም ተዋወቁት እሱን ለመንካት ቀን እየጠበቃቹ ያላቹ አካላትም እረፉ አንገታቹ ሥር እየ...
04/06/2026

Frezer Solomon Meshesha ይባላል ሸካ ዞን ያፈራችው ጀግናና የነቃ ወጣት ነው::
ፖለቲካ አይደለም ተዋወቁት እሱን ለመንካት ቀን እየጠበቃቹ ያላቹ አካላትም እረፉ አንገታቹ ሥር እየተነፈስን መሆኑን እወቁ ለማለት እንወዳለን::

01/06/2026

መጀመሪያ ነው እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ😅
የኛ ዞን አመራሮች አትደናበሩ ያልዘራቹትን ልታጭዱም ያምራቹሃል አይደል?! 😅😀

ክቡር አቶ አልማው ዘዉዴ በቴፒ ምርጫ ክልልእናሸንፋለን ✊
01/06/2026

ክቡር አቶ አልማው ዘዉዴ በቴፒ ምርጫ ክልል
እናሸንፋለን ✊

መሪነት ማለት እንዲህ ነው! ባለህ ስልጣን ሳትመካ በምትመራው ሕዝብ መሃል በኩራት ቆመህ... እኔን አስቀድሙኝ ሳትል ተሰልፈህ የሚበጅህን ትመርጣለህ::ተወዳጁ መሪክቡር አቶ Masresha Be...
01/06/2026

መሪነት ማለት እንዲህ ነው! ባለህ ስልጣን ሳትመካ በምትመራው ሕዝብ መሃል በኩራት ቆመህ... እኔን አስቀድሙኝ ሳትል ተሰልፈህ የሚበጅህን ትመርጣለህ::

ተወዳጁ መሪ
ክቡር አቶ Masresha Belachew
የክልላችን ም/ር/መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ

01/06/2026

"የጥምረት ፓርቲ ደጋፊዎች ካርድ ያልወሰዱ ናቸው" እያላቹ ስታዘናጉ የነበራቹ የዞናችን ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሂዱና ኬምብርጅ እንዲሁም ቄሰፈር ተመልከቱ ሰልፉን እነማን እንደወረሩት::😭

Address

Southwest
Tepi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tepi SAT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share