Usman Beraqad

Usman Beraqad Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Usman Beraqad, Public Service, Logya, Welo.

18/07/2023
11/06/2023
11/06/2023
ዛሬውኑ ግድግዳውን አፍርሰህ ድልድይ ስራ ወዳጄ የሚገርም ነገር ልንገርህ ድልድይም ግርግዳም ከድንጋይ ነው የሚሰሩት፡፡ ግን ተግባራቸው ይለያያል ድልድይ አንዱን ከሌላው ሲያገናኝ ግርግዳ ግን ...
22/01/2023

ዛሬውኑ ግድግዳውን አፍርሰህ ድልድይ ስራ

ወዳጄ የሚገርም ነገር ልንገርህ ድልድይም ግርግዳም ከድንጋይ ነው የሚሰሩት፡፡ ግን ተግባራቸው ይለያያል ድልድይ አንዱን ከሌላው ሲያገናኝ ግርግዳ ግን አንዱን ከሌላው ይለያል፡፡ እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰለህ ፍላጎትህ ሀሳብህ ተሰጥኦህ አልሳካ ቢልህ በፍላጎትህና ባንተ መካከል ያለውን ዶፍ የሚያሳልፍህን ድልድይ ገንባ እንጂ ፍላጎትህን ግርግዳ ሰርተህ አትከልለው፡፡

አስተውል ያሰብከው ካልተሳካ የተስፋ መቁረጥ ግርግዳ ሳይሆን የፅናት ድልድይ ስራ፡፡ አንተ አሁን ያሰብከው ስላልሆነ የተመኘህው ስላልደረሰ የልብህን በር አትዝጋ ዛሬውኑ ተነስ ያሰብከውን ትሆናለህ

ጋዜጠኛ፣ መምህር፣ ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ፣ ሰአሊ ኢንጂነር፣ የህግ ባለሞያ .....ሌላም ሌላም ትሆናለህ፡፡
ሰው ሀሳቡን ያክላል ስለዚህ ሀሳብህን አክብረው ውደደው ያኔ እናከብርልሀለን፡፡

ፅናት --- ድልድይ ነው ተስፋ መቁረጥ --- ግርግዳ ነው፡፡ ሁለቱም በቃላት ይገነባሉ።

« አልችልም፣ አይሆንም፣ አይሳካም፣ከንቱ ነው፣ የትም አልደርስም፣ እድሜዬ ሔዷል» የሚለውን ግንብ አፍርስና፡፡

«ይቻላል፣ ይሳካል፣ የማይሆን ነገር የለም፣ እኔ አሸናፊ ነኝ» ብለህ ለውስጥህ ንገረውና ወደስኬትህ በድል ተሻገር፡፡ አንተ አሸናፊ ነህ፡፡ ሀሳብህ የእውነት እመነኝ ይሳካል ሀሳቤ ተራ ነው አትበል፡፡ ዛሬ የምታያቸው ግኝቶች በሙሉ ከዚህ በፊት የአንድ ተራ ሰው ሀሳብ ነበሩ፡፡ ዛሬ አለም ተቀበላቸው፡፡ ስለዚህ ይህንን ፅሁፍ ስትጨርስ ለውስጥህ እንዲ በል፡፡ እኔ ድልድይ እንጂ ግርግዳ አልሰራም አሸናፊ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ ይሳካልእኔ ሰው ነኝሰው አለምን ይቀይራል፡፡ እኔም ከቀያሪዎቹ አንዱ ነኝ በል፡፡

negn by

http//www.you tube.channel.usman beraqad..com
24/11/2022

http//www.you tube.channel.usman beraqad..com

channel.usman beraqad yon tube.com

Address

Logya
Welo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Usman Beraqad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Usman Beraqad:

Share

Category