Mohammed Yassin Abesha

Mohammed Yassin Abesha Your Biggest ENEMY Is Your Uncontrolled MIND!

BEYOND THE MIRRORSometimes, the way you see yourself does not reflect who you truly are.
27/08/2026

BEYOND THE MIRROR

Sometimes, the way you see yourself does not reflect who you truly are.

THE THREE MINDS   ❶ በሎጂክ ይመራል፤  ❷ ውሳኔዎችን በተግባራዊነት ላይ ተመስርቶ ይወስናል፤  ❸ ስሜታዊነትን ችላ ይላል፤  ❹ ያለፉ ተሞክሮዎችን ይጠቀማል።   ❶ በስሜታዊነት ፈ...
26/08/2026

THE THREE MINDS


❶ በሎጂክ ይመራል፤
❷ ውሳኔዎችን በተግባራዊነት ላይ ተመስርቶ ይወስናል፤
❸ ስሜታዊነትን ችላ ይላል፤
❹ ያለፉ ተሞክሮዎችን ይጠቀማል።


❶ በስሜታዊነት ፈጣን ምላሽ ይሰጣል፤
❷ ውሳኔዎችን በስሜት ላይ ተመስርቶ ይወስናል፤
❸ ሎጂክን ወደ ጎን ያደርጋል፤
❹ በወቅታዊው ሁኔታ ላይ ያተኩራል።


❶ ስሜቶችን ያከብራል፤ ነገር ግን በምክንያታዊነት ለማሰብ ይጥራል፤
❷ ሚዛናዊና ጥንቁቅ ነው።

So, what can we learn from these three states of mind❓The wisest decisions come when you acknowledge your emotions without allowing them to silence reason.

Jiěfàng nǐ de sīxiǎngYou will never be truly free until you escape the prison of your own false thoughts.
20/08/2026

Jiěfàng nǐ de sīxiǎng

You will never be truly free until you escape the prison of your own false thoughts.

Focus on IMPROVING, not PROVING!
18/08/2026

Focus on IMPROVING, not PROVING!

04/08/2026

: History Written in Green

August 3/2026, Ethiopia didn’t just plant 800 million trees. It planted a message for the world: when 26 million people unite behind one purpose, history is written in GREEN.







 ‼️ታሪክ የሚገርም ትምህርት አለው። የተመለከትነው እያንዳንዱ ጦርነት ❝ይህ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል፤❞ በሚል በአንድ ሀሳብ ይጀምራል። ነገር ግን በታሪክ የመጨረሻ የሚባል ጦርነት አልነበ...
02/08/2026

‼️

ታሪክ የሚገርም ትምህርት አለው። የተመለከትነው እያንዳንዱ ጦርነት ❝ይህ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል፤❞ በሚል በአንድ ሀሳብ ይጀምራል። ነገር ግን በታሪክ የመጨረሻ የሚባል ጦርነት አልነበረም። አንዱ ጦርነት ሌላውን ይወልዳል፤ አንዱ ቁስል ሌላውን ቁስል ይፈጥራል፤ አንዱ ጥላቻ ሌላውን ጥላቻ ያሳድጋል።

በአስከፊ ጦርነቶች ከሂሮሺማ እስከ ሩዋንዳ፣ ከቦስኒያ እስከ ሱዳን፣ ከዩክሬን እስከ ጋዛ ወዘተ••• የተቀየሩት የግጭት ቦታዎች ሲሆኑ ያልተቀየረው ግን የጦርነቱ ውጤቶች (ሞት፣ ስደት፣ ረሃብ፣ የማይረሳ ሀዘን •••) ናቸው።

ኢትዮጵያም ይህን ህመም በበቂ ሁኔታ አይታለች። በተለያዩ ጊዜያቶች በተካሄዱ አውደ ውጊያዎች የፈሰሰው ደም #ቀለሙ አንድ ነበር። ያለቀሱት እናቶች ቋንቋቸው ቢለያይም #እንባቸው አንድ ነበር። የተፈናቀሉት ህፃናት ማንነታቸው ቢለያይም #ረሃባቸው አንድ ነበር።

ሆኖም ግን ከዚህ የግጭት አዙሪት ውስጥ ፈፅሞ መላቀቅ ያልቻሉ ሀይሎች ትልቁ ስህተታቸው ጦርነትን ዳግም መጀመራቸው ሳይሆን ጦርነት ያስተማረንን ትምህርት መርሳታቸው ነው። ምክኒያቱም:-

አንድ ሀገር በታንክ አትገነባም፤ በመተማመን ቢሆን እንጂ፤ በጠመንጃ አትጎለብትም፤ በምክክር ቢሆን እንጂ፤ በጥላቻ አትከበርም፤ በፍትህ ቢሆን እንጂ። እንዲሁም ሰላም የደካሞች ምርጫ አይደለም፤ ቁስልን በጥበብ ለመፈወስ የሚወስኑ የጠንካሮች ውሳኔ እንጂ።

እናም ታሪክ ዘላቂ ክብር የሚሰጠው ጦርነትን ለጀመረ ሳይሆን ሰላምን ለመረጠ ነው። ስለሆነም የሰላም አማራጭ በተዘረጋበት ወቅት ላይ ሁነን ጦርነትን ለመረጡ አንድ ቀን ታሪክ ስለ እነሱ ይጽፋል።

የሚጽፈው ❝እርስ በርስ ተዋጉ❞ ይሆን⁉️ ወይስ ❝ከመከራ ተምረው ሰላምን መረጡ❞ ይሆን⁉️ መልሱን ለታሪክ ትቸዋለሁ። ኢትዮጵያ ግን ዛሬ ከሁሉም በላይ የምትፈልገው ተጨማሪ ግጭት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም፣ ፍትህ እና መተማመን ነው።

የሚቀጥለው ትውልድ ከእኛ የሚወርሰው የጦርነት ትዝታ ሳይሆን ይሁን።

31/07/2026

3 Days to Go | August 3, 2026

Ethiopia is preparing to plant 800 million seedlings in one day, contributing to the national goal of 8 billion seedlings in 2026.



ኢትዮጵያ በአንድነት ስትነሳ የማይቻል የሚመስለውን ግብ እንደምታሳካ ባለፉት ዓመታት አሳይታለች። ሃምሌ 27/2018ዓ.ም ለመድገም ተሰናድታለች።



የዚህ ጉዞ ወሳኝ እርምጃ ቁጥሩን ማሳደግ ላይ ብቻ ሳይሆን የፀደቁትን መጠበቅ፤ ያልፀደቁትን መተካት ነው። ያኔ አረንጓዴ አሻራ ወደ እውነተኛ ውጤት ይቀየራል።

ሲጠቃለል

አንዱ ችግኝ አፈርን ይይዛል፤ የአፈር መሸርሸር ይቀንሳል።

አንዱ ችግኝ ውሃን ይጠብቃል፤ ምርትና ምርታማነት ይሻሻላል።

አንዱ ችግኝ ምግብ ይሆናል፤ የምግብ ዋስትናን ያረጋግጣል።

አንዱ ችግኝ ገቢን ይጨምራል፤ የነገን ህይወት ይቀይራል።

SIX WAYS TO DEAL WITH PAIN
28/07/2026

SIX WAYS TO DEAL WITH PAIN

A University That Serves Its CommunityA heartfelt thank you to Woldia University for preparing and handing over the desi...
26/07/2026

A University That Serves Its Community

A heartfelt thank you to Woldia University for preparing and handing over the design of the ❝YeYejju Gebeta❞ Riverfront Development Project, valued at more than ETB 9.4 million.

This is the kind of contribution that gives meaning to education, where knowledge leaves the campus and helps shape the future of the city.

Respect to Woldia University and every professional behind this valuable work.

Address

Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Yassin Abesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share