Woldia City Woreda Court- ወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Woldia
  • Woldia City Woreda Court- ወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

Woldia City Woreda Court- ወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ይህ የወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ኦፊሻል ገፅ ነዉ፡፡

የወልዲያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ማኔጅመንት የ2018 ዓ/ም የ 1 ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።   ሀምሌ 09 ቀን 2018 ዓ/ም: ወልዲያ ==========================...
16/07/2026

የወልዲያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ማኔጅመንት የ2018 ዓ/ም የ 1 ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።
ሀምሌ 09 ቀን 2018 ዓ/ም: ወልዲያ
==========================
➖ የወልዲያ ወረዳ ፍ/ቤት ማኔጅመንት በዛሬው ዕለት የ 2018 ዓ/ም የአንድ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አድርጓል። ግምገማው በአመቱ ውስጥ የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን የአንድ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትም በዝርዝር ቀርቧል ።
✔️በመጀመርያ የተገመገመው የመዝገብ አፈፃፀም ሲሆን በአመቱ ውስጥ፣
👉በወንጀል -616 መዛግብት
👉 በፍትሐብሔር 5882 መዛግብት
በድምሩ #6498 መዛግብት የቀረበ ሲሆን
👉በወንጀል- 590
👉 በፍትሐብሔር- 5506
✅ድምር #ለ6096 መዛግብት ዉሳኔ ተሰጥቷል!!!
✅ አፈፃፀም ከአቅርቦት አንፃር 95% ለማድረስ ታቅዶ 93.81% ተፈፅሟል!!
🪴 ወደሚቀጥለው ዓመት የተላለፉት
🐢ወንጀል 26
🐢ፍትሐብሔር 376
🐢ድምር #402 መዛግብት ተላልፈዋል ።

✅ የባህል ፍ/ቤቶች ማቋቋም እና ስራ ማስጀመር በተመለከተ በከተማ አስተዳደሩ ባሉ 10 ቀበሌዎች የባህል ፍርድ ቤት ሽማግሌ በመምረጥ እና ፀሃፊ በመቀጠርየባህል ፍርድ ቤት ተቋቁሞ ወደ ስራ እዲገቡ የተደረገ ሲሆን ስልጠና በመስጠት ወደ ተሟላ አግልግሎት እዲገቡ ተደርጓል ።
✅ በጀትን አጣጥሞ ግዥ መገዛቱ፡ ለማህበረሰቡ የጧት ጧት ትምህርት ( ግንዛቤ) መስጠቱ: የሰራተኛ ስነምግባር ቁጥጥር ከማድረግ አንፃር፡ ከቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት አንፃር ጥሩ ነዉ ወደፊት ተጠናክሮ እንድቀጥል ትኩረት እንድደረግ በማለት ማኔጅመንቱ ተወያይቷል!!!
✔️ማኔጅመንቱ በሌሎች ጉዳዮችም ሰፊ ውይይት በማድረግ በተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በፍ/ቤቱ የእቅድ በጀት ዝግጅት: ክትትል እና ግምገማ ባለሙያ እና በፍ/ቤቱ ፕሬዝዳንት ማብራሪያ ተሰጥቶ ወደፊት ከመላዉ ሰራተኛ ጋር የሚገመገምበትን ጊዜ በመወሰን ተጠናቋል።

16/07/2026
20/04/2026
20/04/2026

Address

Around Adago
Woldia

Telephone

+251333310752

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia City Woreda Court- ወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Woldia City Woreda Court- ወልድያ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት:

Shortcuts

Share