17/07/2026
10/11/2018
። አመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ።
የሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት አመት ያካናወናቸውን ተግባራት ከጠቅላላ ሰራተኞቹ ጋር ገምግሟል።
የመምሪያው ተግባራት አፈፃፀም ከባለፈው አመት አንፃር ሲታይ ጉልህ መሻሻል ያሳየ ሲሆን በዘንድሮው አመት የስራ እንቅስቃሴዎቹም ቢሆኑ አበረታች መሆናቸውን ገምግሟል።
በተጨማሪም በአፈፃፀም ክፍተት የታየባቸውን ጉዳዮች ነቅሶ ያወጣ ሲሆን በቀጣይ በጀት አመት ማሻሻያ እንደሚደረግባቸው አቅጣጫ አስቀምጦ ግምገማውን አጠናቋል።
ሀምሌ/10/2018 ዓ.ም ወልዲያ