በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት : Abeshge woreda culture & tourism office

  • Home
  • Ethiopia
  • Wolkite
  • በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት : Abeshge woreda culture & tourism office

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት : Abeshge woreda culture & tourism office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት : Abeshge woreda culture & tourism office, Government Organization, Abeshge, Wolkite.

17/08/2026
16/08/2026
ወሄም ሳረናሁም፣ወሄም ሳረነምእንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን!!የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ በክልሉ ካሉ መዋቅሮ የተሻለ አፈፃም በማስመዝገቡ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ!  ነሀሴ 7/2...
14/08/2026

ወሄም ሳረናሁም፣ወሄም ሳረነም

እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን!!

የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ በክልሉ ካሉ መዋቅሮ የተሻለ አፈፃም በማስመዝገቡ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ!

ነሀሴ 7/2018 ዓ•ም(ወልቂጤ)

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ የ2018 ዓ.ም አመታዊ የዕቅድ አፈፀም ጉባኤ በዛሬው እለት በሳጃ ከተማ አካሄዷል።

ቢሮው ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ በክልሉ ካሉ የዞን መዋቅሮች 2ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኖዋል።

የዞናችን ባህል፣ቋንቋና የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን በማበልፀግ በማስተዋወቅ ላይ ከፍተኛ ስራ እየደራ የሚገኘው መምሪያው በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሰራቸው ስራዎች እውቅናን አጊንቷል።

እውቅናው መምሪያው በቀጣይ ስራውን በተሻለና በላቀ ሁኔታ ለመስራት የሚያግዘው እንደሆነ ተመላክቷል።

የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ለተገኘው ውጤት አስተዋጽኦ የነበራቸውን የዞኑን የባህል ቡድን፣ አስተባባሪዎችና ሌሎች አመራሮችን እንዲሁም የመምሪያው ባለሞያዎች የወረዳና ከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላትን እያመሰገንን ፣በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን።

ተቀናጅተን በመስራት ዞናችንን እናልቃለን!!

11/08/2026
የጉራጌ ዞን ንሟም ቱሪዝም መምሪያ   "ወሔነት ይትዮጵያ ንቅነት" ቢውሪ ቃር  የርሟም የንመ በየ ምስራጀ በሰክቶት በወርቕጤ ቤሮ(ከተማ) ኣትቀንቦት ቀነሰም።ኣምሬ 30/2018 (ወርቕጤ)የጉራ...
06/08/2026

የጉራጌ ዞን ንሟም ቱሪዝም መምሪያ "ወሔነት ይትዮጵያ ንቅነት" ቢውሪ ቃር የርሟም የንመ በየ ምስራጀ በሰክቶት በወርቕጤ ቤሮ(ከተማ) ኣትቀንቦት ቀነሰም።

ኣምሬ 30/2018 (ወርቕጤ)
የጉራጌ ዞን ንሟም ቱሪዝም መምሪያ "ወሔነት ይትዮጵያ ንቅነት" ቢውሪ ቃር ያስራጀን የርሟም የንመ በየ ምስራጀ በወርቕጤ ቤሮ(ከተማ) ኣትቀንቦት ቀነሰም።

በዘንጎትየጉራጌ ዞን ንሟም ቱሪዝም መምሪያ ቡር ዳነ እመዌቸ መሰረት ኣነርጋ ምስራጀዌ በከፈተማቡወ ግዝየ በሕሮተታየባረማሐማ ንመ የትራከሰ ይትሻከትወ፣ ኣት ሐልቅ ይረብርወ ማራ ያይኸኸርቦ፣ ንሞታ፣ ታሪከታም ኣፎታ የጨናቴ ያሰረቡወ ንቅ ሜናው።

ንሞ በትምርት፣ ጡፍም ኣማማ ቦጎት፣ በትሐደሮት፣ ባዠመነ፣ በብኸ ያትኸኸሪ ዝሕ የመሰረ ሜና ያተዌዬ መምሪያዌ ቡችር የሐረ የርሟ ውኸርም የንመ በየ ምስራጀ ሸከተም ባረማም።

በመድረክዌ የዞንዌ ንቅ የሜና ዳነ፣ የወርቕጤ ዩንቨርሲቲ፣ የወርቕጤም ያበሽጌ ወረዳ የሜና ዳነ፣ የገን ባሪቅም እንጉወድ ባዘራ ተረከዎም።

"   "    ጀፎረንዳ የቃያ በሪቅ  የገን ባሪቅ አቅ ይፈርድወ " ባህላዊ ፍርድ ቤት**ችሎት**! የትራከሰ ይሻከትወ! የገን ዘንጋ የቃያ ዘንጋ ወባጀ ያትዋጀቦ......*************...
24/07/2026

" "
ጀፎረንዳ የቃያ በሪቅ የገን ባሪቅ አቅ ይፈርድወ " ባህላዊ ፍርድ ቤት**ችሎት**! የትራከሰ ይሻከትወ! የገን ዘንጋ የቃያ ዘንጋ ወባጀ ያትዋጀቦ......
***************************
ቀድሞ አባቶቻችን ተሰባስበው ማህበራዊ ህግ ማለትም የገን ሴራ.. የገን ቂጫ... የባሪቅ ቂጫ... ወዘተ እየተባለ ህግ ስርአት ያበጁ ነበር ማንም የማህበረሰቡ አባል ከዚህ የአባተቶቻችን ህግ *ሴራ* አያፈነግጥም ነበር።

በዳይ ተበዳይን እንዲክስ ይቅርታ እንዲጠይቅ ያስደርጉ ነበር። በማህበረሰቡ የተጣሉ የተኮራረፋ ግለሰቦች ፀባቸው፣ ኩርፊያቸው ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ የከፋ ችግርና ቅራኔ ሳያስከትል እንዲሁም ቂም በቀል እንዳይኖር አንተም ተው አንተም ተው እያሉ እየመከሩ ይቅር ለእግዚአብሄር ተባባሉ እያሉ (የጔታ ባሁም ቸሁም) ተባብለው ህይወት እንዲቀጥል ይደረግ ነበር።
እስከ ቅርብ አመታትም እንደማህበረሰባችን እንደበላይ ማህበራዊ ሸንጎ ይቆጠር የነበረው በገጠሩ ማህበረሰብ *12 ባሪቅ** በከተማውም (አ/አ) *የሀሙስ ባሪቅ* በሚል የሚሰየሙ አባቶቻችን የሚወስኑት ውሳኔ ትልቅ ክብር ነበረን። እንደ ማህበራዊ ህግም ይተገበር ነበር።
******************************************
አሁን ላይ ይህ አኩሪ ማህበራዊ እሴታችን ምን ደረጃ ላይ ነው ያለው????? ለምንስ ቀረ???? ልጓም አልባ እና ማህበራዊ ህግ እና ስርዓት አልባ እየሆኑ መሄዱ ለምን አስፈለገ?????? ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባህሉን ወጉን እሴቱን በሚያሳድግበት እና በሚያስተዋውቅበት በዚህ ዘመን እኛ ስለምን የቁልቁለት ጉዞ መረጥን????
እስኪ መፍትሄው ምንድነው ትላላችሁ??
አንብበን ባላየ የምናልፈው ጉዳይ ሳይሆን ብዙ ልንወያይበት የሚገባ እና እጅግ መሰረታዊ ጉዳይ ነው ተብሎ ስለሚታመን እስኪ እንወያይበት ሀሳብ እንለዋወጥበት።

Address

Abeshge
Wolkite

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት : Abeshge woreda culture & tourism office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share