Gamo Region Topic - GRT

Gamo Region Topic - GRT Community Promotion aspects

08/03/2025

ዛሬ ማርች - 8 የበላው የየትኛውም ሴት ቀምስ ናፋቂ ዋኖ ዋሎሌ ቆይ አባትህን ምኑ አስጠላው? ክክክ

16/02/2025

ዝቅ ዝቅ ባካ ዝቅ፣ በኢያሱ ወሰን ቆርጥ የተለከፈው የጥልሽና አለምነሽ ሰይጣን ሳይጠፋ ጋሞ አያልፍለትም። ሰሞኑኑ ደግሞ የአርባምንጭ ከተማን አሳልፎ ሸጡ? የሲዳማውን ዕጣ ይጠብቁ

10/01/2025

ለግምገማ ሳይሆን ለግምገማ ነጥቡ እና ለሚመጣው ውጤቱ ማሰብ ነው አዋጪው

07/01/2025

ስለ ጋሞ ህዝብ በደል ሀቆች:-
ጋሞ ክልልን ያሳጣው ማነው? የጥላሁን ርዕሰ መ/ር ጥማቱ አይደለም?
የአደረጃጀትና ወሰን ማካለል በሰፋሪው ፍላጎትና የጥቅም ቁርኝነት ብሎ በህገ መንግሥት የተየበው ማነው ጥልሽንና ቡቺላው ሶፎንያስ ደስታ አይደሉምን?
የክልል ቋንቋ ወላይትኛ ካልተጨመረ ር/መ መሆን ይቀራር ብሎ በመድረክ ስፈቅድ የነበረው ምነው ጥላሁን አይደለምን?
ከጋሞ ያልተማረ ማይምን ሰብስቦ ቆለጥ በማድረግ የህዝብ ልጆችን ዕውቀት አልባ ያደረገው ማነው ጥላሁን አይደለምን?
በብልጭታ በማስመሰል የሚያምን ጋሞ ህሊናው የቆሸሸ ብቻ ነው።
አሁን ደግሞ ስብከት ታብዳላችሁ ስደቡቡ ስትባሉ ትሰድባላችሁ ጮሁ ስባል ትንሽ ስትመቱ እንደ ባዶ በርመል ትጮሃላችሁ ተነስ ተኛ ሩጥ ቁም ድሮ በነፍጠኛ የጋሪዮሽ ሥርዓት እንደቀረ የማታምኑ የተራ ተራዎች ናችሁና ነገም ለመገለባበትጥ ጠብቁን ...

05/01/2025

ግምገማ ግምገማ ትላላችሁ ለጋሞ ምኑ ነው? በጥላሁን ከበደና መጤ ርስራሽሾች ምድርቱ ተሽጣለች

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Region Topic - GRT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share