ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል

ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል, Government Organization, Gofa, Sawla.

The hospital health service starts in 2000
The hospital serves for
8 woredas
2 town administration
28 health centers
Catchment population grater than 1.5 million
It serves as referral in and out

21/08/2026
መልካም ዜና ለጎፋ ዞን ነዋሪዎች!🏥 ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር፣ በበጎ ፈቃደኛ የጤና ባለሙያዎች አማካኝነት ከነሐሴ 11 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ነፃ...
17/08/2026

መልካም ዜና ለጎፋ ዞን ነዋሪዎች!
🏥 ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር፣ በበጎ ፈቃደኛ የጤና ባለሙያዎች አማካኝነት ከነሐሴ 11 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ነፃ የጤና ምርመራና የልየታ አገልግሎት ይሰጣል።
🩺 የሚሰጡ ነፃ አገልግሎቶች፦
🧶የደም ግፊት ምርመራ
🧵የደም ስኳር ምርመራ
💪የቆዳ ምርመራ
👔የአመጋገብ/ስነ-ምግብ ምርመራ
🤝የኤች.አይ.ቪ ምርመራ
👁 የዓይን ምርመራ
🤛የቲቢ (ሳንባ ነቀርሳ) ምርመራ ለተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች
💚 ጤናዎን ከበሽታ በፊት ይጠብቁ!
የዚህ ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል። በተጠቀሱት የአገልግሎት ጊዜያት በተዘጋጁት የምርመራ ቦታዎች በመገኘት ይመርመሩ፣ ጤናዎን ይወቁ፣ ራስዎን ይጠብቁ!
📍 ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል

ዛሬ_እንስጥ_ነገ_ሕይወት_እናድን‎ ‎ጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ አደም አገኛቸው ሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 1,000 (አንድ ሺህ) ብር ድ...
31/07/2026

ዛሬ_እንስጥ_ነገ_ሕይወት_እናድን

‎ጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ አደም አገኛቸው ሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 1,000 (አንድ ሺህ) ብር ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
‎ይህ ክቡር አስተዋፅኦ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ጤና፣ ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ለሰብዓዊ እሴቶች ያለዎትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ተግባር ነው። ዛሬ የተደረገው ትንሽ አስተዋፅኦ ነገ የብዙ ታካሚዎችን ሕይወት ለማዳን ትልቅ ሚና ይጫወታል።
‎እንደዚህ ያሉ መልካም ተግባራት ሌሎች የመንግሥት ተቋማትን፣ የልማት አጋሮችን፣ ባለሀብቶችን እና መላውን ማኅበረሰብ ለመሳተፍ ያነሳሳሉ፤ የCT Scan ማሽን የማሟላት ታሪካዊ ጉዞአችንንም ያፋጥናሉ።
‎ #መልካም ሥራዎ ይባረክ፤ በጎነትዎ ፍሬውን ያፍራ። በክቡር አስተዋፅኦዎ እንኮራለን። እግዚአብሔር ይባርክዎ!


‎  ‎ #ንጋቱ በየነ‎    #እርስዎስ?‎ #ህይወትን ማዳን ከሁሉም ጦርነቶች የላቀ ድል ነው! ‎በሰብዓዊነት ግንባር ላይ ቀድመው በመሰለፍ፣ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል CT Scan ማሽን ግዢ...
31/07/2026


‎ #ንጋቱ በየነ
‎ #እርስዎስ?
‎ #ህይወትን ማዳን ከሁሉም ጦርነቶች የላቀ ድል ነው!
‎በሰብዓዊነት ግንባር ላይ ቀድመው በመሰለፍ፣ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል CT Scan ማሽን ግዢ ዘመቻ የመጀመሪያ ዙር 1,000 (አንድ ሺህ) ብር በመለገስ ከፍተኛ አርአያነት ያሳዩት እርስዎ ድጋፍ ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ህይወትን ለማዳን የተከፈተ የተስፋ ግንባር ነው። ይህ የጀግንነት እርምጃ ሌሎችም ወደዚህ ሰብዓዊ ዘመቻ እንዲቀላቀሉ ያነሳሳናል። በህይወት ማዳን ተልዕኮ ላይ ላሳዩት ወኔ፣ ለጋስነት እና ቀዳሚነት ከልብ እናከብራለን፤ እናመሰግናለን። ይህ ተግባር የእውነተኛ ጀግና አሻራ ነው። በየቀኑ ብዙ ታካሚዎች የCT Scan አገልግሎት ባለመኖሩ ለህክምና ርቀው ለመጓዝ ይገደዳሉ። ይህ ጦርነት በመሣሪያ ሳይሆን በአንድነትና በልግስና የምናሸንፈው ነው።ወደ ሰብዓዊነት ግንባር ይቀላቀሉ! እርስዎም የዚህ ታሪካዊ ተልዕኮ አካል ይሁኑ።
‎🏦 ለCT Scan ማሽን ግዢ ድጋፍ ያድርጉ የሆስፒታሉ አካውንት:1000765268374
‎❤️ አንድ ድጋፍ ብዙ ህይወት ያድናል!
‎ ።

 ‎ ‎ #ቀድሞው ጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ የቡናና ቅመም ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ተሰማ ኡታ ሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 2,000 (ሁለት ሺህ) ብር ድጋፍ ከል...
30/07/2026



‎ #ቀድሞው ጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ የቡናና ቅመም ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ተሰማ ኡታ ሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 2,000 (ሁለት ሺህ) ብር ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
‎ይህ ክቡር አስተዋፅኦ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ጤና፣ ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ለሰብዓዊ እሴቶች ያለዎትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ተግባር ነው። ዛሬ የተደረገው ትንሽ አስተዋፅኦ ነገ የብዙ ታካሚዎችን ሕይወት ለማዳን ትልቅ ሚና ይጫወታል።
‎እንደዚህ ያሉ መልካም ተግባራት ሌሎች የመንግሥት ተቋማትን፣ የልማት አጋሮችን፣ ባለሀብቶችን እና መላውን ማኅበረሰብ ለመሳተፍ ያነሳሳሉ፤ የCT Scan ማሽን የማሟላት ታሪካዊ ጉዞአችንንም ያፋጥናሉ።
‎ #መልካም ሥራዎ ይባረክ፤ በጎነትዎ ፍሬውን ያፍራ። በክቡር አስተዋፅኦዎ እንኮራለን። #እግዚአብሔር ይባርክዎ!

   #የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና የመንግሥት ረዳት ተጠሪ አቶ ይሁን ደምሴ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 5,000 (አምስት ሺህ) ብ...
30/07/2026



#የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና የመንግሥት ረዳት ተጠሪ አቶ ይሁን ደምሴ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ ያደረጉትን 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
ይህ የተከበረ አስተዋፅኦ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ጤና፣ ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ለሀገር ልማት ያለዎትን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየ አርአያ ተግባር ነው። የጤና ተቋማችን ሲጠናከር የሕዝባችን ሕይወት ይጠበቃል፤ የዞናችንም እድገት ይፋጠናል።
እንደዚህ ያሉ አርአያ ተግባራት ሌሎች አመራሮችን፣ ተቋማትን፣ ባለሀብቶችን እና መላውን ማኅበረሰብ ለመልካም ሥራ ያነሳሳሉ፤ የCT Scan ማሽን የማሟላት ታሪካዊ ጉዞአችንንም ያፋጥናሉ።
መልካም ሥራዎ ይባረክ፤ በጎነትዎ ፍሬውን ያፍራ። በክቡር አስተዋፅኦዎ እንኮራለን።
እግዚአብሔር ይባርክዎ!

    #እርስዎስ? #በጎነት ተላላፊ ነው! ልማት በጋራ ቁርጠኝነት ይገነባል!የጎፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ሥራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሚናስ ኤልያስ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT S...
30/07/2026


#እርስዎስ?
#በጎነት ተላላፊ ነው! ልማት በጋራ ቁርጠኝነት ይገነባል!
የጎፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ሥራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሚናስ ኤልያስ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ በመጀመሪያ ዙር 5,000 (አምስት ሺህ) ብር በማበርከት ለሕዝብ ጤና ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይተዋል።
ይህ አስተዋፅኦ ከገንዘብ ድጋፍ በላይ የልማት አመራር፣ የሕዝብ አገልጋይነት እና የጋራ ኃላፊነት ተግባራዊ መገለጫ ነው። የጤና ተቋማችን ሲጠናከር የሕዝባችን ሕይወት ይጠበቃል፤ የዞናችንም ልማት ይፋጠናል።
የCT Scan ማሽን ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል መሟላት የአንድ ተቋም ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ የጎፋ ሕዝብ የጋራ ጥቅም፣ የልማት ምልክት እና የሕይወት ዋስትና ነው።
🙏 ለዚህ ክቡር እና አርአያ የሆነ አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ተግባር ሌሎች አመራሮች፣ ተቋማት፣ ባለሀብቶች እና ማኅበረሰቡ በሙሉ በዚህ ታሪካዊ ጥሪ እንዲቀላቀሉ ጠንካራ መልዕክት ያስተላልፋል።
🏦 ለCT Scan ማሽን ግዢ ድጋፍ ያድርጉ
የሆስፒታሉ አካውንት: 1000765268374
❤️ ዛሬ የምንሰጠው ድጋፍ ነገ የብዙ ወገኖቻችንን ሕይወት ያድናል!

  # BOOOM_BOOOM    #እርስዎስ?👏 በጎነት ተላላፊ ነው!የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጋሻያለሁ ጋላ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ በመጀመሪያ...
30/07/2026


# BOOOM_BOOOM

#እርስዎስ?
👏 በጎነት ተላላፊ ነው!
የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጋሻያለሁ ጋላ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ በመጀመሪያ ዙር 6,000 (ስድስት ሺህ) ብር በፍቅር፣ በኃላፊነት እና በሰብዓዊነት አበርክተዋል።
ይህ የክብር ተግባር የማኅበረሰባችንን ጤና ለማሻሻል የተደረገ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲሆን፣ ሌሎች ግለሰቦችና ተቋማትም ይህን መልካም ተግባር እንዲከተሉ የሚያነሳሳ ነው።
🙏 ለዚህ ክቡር እና ሕይወት አድን አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን።
ዛሬ የምናደርገው ትንሽ ድጋፍ ነገ የአንድ ቤተሰብ ተስፋ፣ የአንዲት እናት ሕይወት፣ የአንድ ሕፃን የወደፊት ተስፋ ሊሆን ይችላል።
እርስዎም የዚህ ታሪካዊ ጉዞ አካል ይሁኑ!
🏦 ለCT Scan ማሽን ግዢ ድጋፍ ያድርጉ
የሆስፒታሉ አካውንት: 1000765268374
❤️ አንድ ድጋፍ ብዙ ሕይወት ያድናልናድን

🚨 CTscan_Challenge 🚨💥 BOOOM! BOOOM!! 💥    #እርስዎስ?👏 በጎነት ተላላፊ ነው!የጎፋ ዞን ዋና አስተዳደር እና የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ቦርድ ሰብሳቢ ኢንጂነር ዳግማዊ...
30/07/2026

🚨 CTscan_Challenge 🚨
💥 BOOOM! BOOOM!! 💥

#እርስዎስ?
👏 በጎነት ተላላፊ ነው!
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳደር እና የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ቦርድ ሰብሳቢ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ ለሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ በመጀመሪያ ዙር 7,000 (ሰባት ሺህ) ብር በፍቅር፣ በኃላፊነት እና በሰብዓዊነት አበርክተዋል።
ይህ የክብር ተግባር የማኅበረሰባችንን ጤና ለማሻሻል የተደረገ እጅግ ጠቃሚ አስተዋፅኦ ሲሆን፣ ሌሎች ግለሰቦችና ተቋማትም ይህን መልካም ተግባር እንዲከተሉ የሚያነሳሳ ነው።
🙏 ለዚህ ክቡር እና ሕይወት አድን አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን።
ዛሬ የምንሰጠው ትንሽ ድጋፍ ነገ የአንድ እናት ሕይወት፣ የአንድ ሕፃን ተስፋ እና የብዙ ቤተሰቦች ደስታ ሊሆን ይችላል።
🏦 ለCT Scan ማሽን ግዢ ድጋፍ ያድርጉ
የሆስፒታሉ አካውንት: 1000765268374
❤️ አንድ ድጋፍ ብዙ ሕይወት ያድናል!

  ,BOOM     #እርስዎስ?👏 በጎነት ተላላፊ ነው!የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ረዳት የመንግሥት ተጠሪና የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ቦረና ቦላዶ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT...
30/07/2026


,BOOM

#እርስዎስ?
👏 በጎነት ተላላፊ ነው!
የጎፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ረዳት የመንግሥት ተጠሪና የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ቦረና ቦላዶ ለሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT Scan ማሽን ግዢ በመጀመሪያ ዙር 5,000 (አምስት ሺህ) ብር በፍቅር፣ በኃላፊነት እና በሰብዓዊነት አበርክተዋል።
ይህ የክብር ተግባር የማኅበረሰባችን ጤናን ለማሻሻል የተደረገ ጠቃሚ አስተዋፅኦ ሲሆን፣ ሌሎችም ግለሰቦችና ተቋማት ይህን መልካም ተግባር እንዲከተሉ የሚያነሳሳ ነው።
🙏 ለዚህ ክቡር እና ሕይወት አድን አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን።
🏦 ለCT Scan ማሽን ግዢ ድጋፍ ያድርጉ
የሆስፒታሉ አካውንት: 1000765268374
❤️ አንድ ድጋፍ ብዙ ሕይወት ያድናል!

Address

Gofa
Sawla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share