ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party

  • Casa
  • Italia
  • Tora
  • ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party

ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party Promotining the Party Manifasto and Program,

22/08/2026

"መንግሥት ከምክክሩ የሚመጡ ማናቸውንም ምክረ-ሐሳቦች ተቀብሎ ለመተግበር ሙሉ ዝግጁነት አለው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#ኢቢሲ #ምክክር #ኢትዮጵያ

22/08/2026
22/08/2026
22/08/2026

የርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)መልዕክት

የኢትዮጵያን ማፃኢ ዕጣ ፈንታ ብሩህ ለማድረግ እና የሀገረ መንግስት ግንባታዉን ሂደት ቅቡልነት በፅኑ መሠረት ላይ ለማስቀመጥ ታሪካዊ ዐሻራ ያኖረዉ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በታላቅ ስኬት እየተራመደ ይገኛል፤
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤዉ ፣ አዲስ የታሪክ እጥፋት እየተፃፈበት ይገኛል፤ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አላን!
ለዚህ ታሪካዊ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ስኬት አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ፣ በተለይም ለመላዉ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች፣ ለመላዉ ተመካካሪዎች እና ሌሎችም በተለያዩ መንገዶች የምክክር ጉባኤዉ ሂደት ዉጤታማ እንዲሆን አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ አካላት በእራሴ እና በክልሉ መንግስት ስም ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

ኢትዮጵያ መከረች! ተግባባች!

አመሠግናለሁ !

22/08/2026

Indirizzo

Hail Gebreselase
Tora

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Scelte rapide

Condividi