Dhekoma Media

Dhekoma Media ዼኮማ፡- ከመሠረተ ልማት ማዶ ያለውን እውነት ለዓለም አንጸባራቂ!

ኢሉባቡር-ቡኖ በደሌ መንፈስ አዳሽ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት፤
20/05/2026

ኢሉባቡር-ቡኖ በደሌ መንፈስ አዳሽ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት፤

በእነዚህ ሁለት ፎቶዎች መካከል ያለው ልዩነት አንድ ወር ብቻ ነውበህይወት ትልቁ ነገር "ትህትና" ነው ‼ቀን ወጣልን ብላችሁ መቼም አትታበዩ ‼
20/05/2026

በእነዚህ ሁለት ፎቶዎች መካከል ያለው ልዩነት አንድ ወር ብቻ ነው

በህይወት ትልቁ ነገር "ትህትና" ነው ‼

ቀን ወጣልን ብላችሁ መቼም አትታበዩ ‼

የዕለቱ ምርጥ ፎቶ❤ #ኮሬ❤
16/05/2026

የዕለቱ ምርጥ ፎቶ❤

#ኮሬ❤

ብዙ ያልተወራላቸው   ስታዲየም ሰማይ ስር ደምቀው ውለዋል፤ ለወንድም የኮሬ ዞን ተወካይ ኬሌ ከነማ ተሰልፈው በመጫወትም ታሪካዊውን ዋንጫ አሳክተዋል።Marvel Addo Burji👏 👏እንኳን ደ...
15/05/2026

ብዙ ያልተወራላቸው ስታዲየም ሰማይ ስር ደምቀው ውለዋል፤ ለወንድም የኮሬ ዞን ተወካይ ኬሌ ከነማ ተሰልፈው በመጫወትም ታሪካዊውን ዋንጫ አሳክተዋል።
Marvel Addo Burji👏
👏
እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!

የቡርጂዋ ቆንጆ🤍🤌
15/05/2026

የቡርጂዋ ቆንጆ🤍🤌

 ! 🎖️ያለ እርስዎ ፈቃድ ይህን ስለነካሁ/ስለፖሰትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ነገር ግን ይህን ጀግና ዛሬ መወደስ የፈለኩት፣ በማህፀነ ለምለሟ የቡርጂ እናቶቻችን ሆድ ውስጥ ነገም እንደ እርስዎ ...
15/05/2026

! 🎖️
ያለ እርስዎ ፈቃድ ይህን ስለነካሁ/ስለፖሰትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

ነገር ግን ይህን ጀግና ዛሬ መወደስ የፈለኩት፣ በማህፀነ ለምለሟ የቡርጂ እናቶቻችን ሆድ ውስጥ ነገም እንደ እርስዎ ያሉ ጀግኖች እንዲፈጠሩ መነሳሳት ይሆናል ብዬ ስላመንኩ ነው።

እንዲህ አይነት የህዝብ አለኝታን አለማድነቅ ንፉግነት ነው! 🌟
ስለ እርስዎ ብዙ ማለት ቢቻልም፣ ከሰው ህይወት በላይ የሚቀድም ነገር የለምና የሰው ልጅ በሰላም ወጥቶ እንዲመለስ ያደረጉትን ተጋድሎ መጥቀስ ይገባል።

የቡርጂና የአማሮ ህዝብ በሰገን በረሃ ላይ እንደ ዱር ሚዳቆ በጽንፈኛ ኃይሎች እየታደኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ እርስዎ ይህን ግፍ በፅኑ በመኮነንና በቆራጥ አመራር ሰጭነት አካባቢው በሚሊሻ እንዲጠበቅ አድርገዋል። 🛡️
ዛሬ ህዝባችን በበረሃው ላይ በፀረ-ሰላም ኃይሎች ሳይታደን በሰላም ወጥቶ እንዲመለስ በማድረግዎ፣ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለህዝብዎ የቆሙ "የነብስ አባት" ነዎት ብል ማጋነን ሳይሆን የገሃዱ ዓለም እውነት ነው። ✊
ጀግናን እንደግፋለን፣ ታሪካቸውን እንዘክራለን፤ ወደፊትም ታሪክዎ እንደ ቀደምት አባቶቻችን በደማቁ እንዲጻፍ እናደርጋለን።

ጀና ጀባን! (ጀግና ይከበር!) ⚔️
ከሰሩት ዘርፈ ብዙ ጀብዱዎች መካከል ለዛሬው በዚህች ቅንጣቢ ትዝታ አበቃለሁ። 🙏✨
Via: Mollo Abdrihama Anno

 (በከፍል)🔥
13/05/2026

(በከፍል)🔥

ማለት👯ይቻላልንደ😳👽
13/05/2026

ማለት👯
ይቻላልንደ😳👽

❤❤❤
13/05/2026

❤❤❤

ተከፍሎለት ቢሆንስ!?👯
12/05/2026

ተከፍሎለት ቢሆንስ!?👯

Address

Nairobi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dhekoma Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category