TVED Biirok Interpiraayizwa daddoosih langi

TVED Biirok Interpiraayizwa daddoosih langi Voice for diversity

What Nature is beautiful
31/08/2025

What Nature is beautiful

28/03/2025

Twelve African countries are ranked in the list of the world’s top 50 agricultural producers. Here are the top 10.

03/01/2025

S.A.W ❤

17/10/2024

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ
ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

ፓርቲያችን ትኩረት የሚያደርገውና ሊያሳካ የሚፈልገው ብዝሃነታችንን የሚቀበልና የሚደግፍ ሥርዓት መፍጠር እና በዚያው ልክ ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ጠንካራ የሚያደርግ ሥርዓት በመገንባት ላይ ነው፡፡

ፓርቲያችን የፌደራል ሥርዓቱ ዋና ምሰሶ ብዝሃነትን ማስተናገድ መቻሉ ነው ብሎ ያምናል። በመሆኑም ለብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዕውቅና የሰጠ ፌደራላዊ ሥርዓት በመገንባት የብሔሮች መብት የተከበረባት እውነተኛ ህብረ- ብሔራዊት አገር እንድትሆን ይሠራል፡፡

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን
የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብሌጽግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው።

"የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን የብሔሮችን ጥያቄ የሚፈታው በወንድማማችነት ማዕቀፍ በመሆኑ ለዚህ ገቢራዊነት ይተጋል፡፡

በሕብረ - ብሔራዊነት ታሪካዊ ነባራዊ በደሎችን ፤ መስተካከልና መታረም ያለባቸውን የተዛቡ፣ ኢ-ፍትሃዊ ግንኙነቶች በማረም ህብረትና ወዳጅነትን የሚያጠናክር እና ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነንም እንደ ብዙ የምንቆምበት ፣ ለጋራ ዓላማና ግብ አብረን የምንተጋበት ፣ እጣ ፈንታችንም እጅጉን የተቆራኘ መሆኑን አብረን መስራት እንዳለብን በመገንዘብ ለወንድማማችነት መጎልበት ይሰራል፡፡

በተለይም በሀገራችን ለዘመናት የህዝቦች የእኩልነት ጥያቄዎች በህዝቦች በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት ፓርቲያችን ትኩረት የሚያደርገውና ሊያሳካ የሚፈልገው ቁልፍ ጉዳይ ነው። ይህም ብዝሃነታችንን የሚቀበልና የሚደግፍ ሥርዓት መፍጠር እና በዚያው ልክ ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ጠንካራ የሚያደርግ ሥርዓት በመገንባት ነባራዊ ሁኔታ ላይ ነው፡፡ መራር መስዋትነት ህገ መንግስታዊ እውቅና እንዲያገኝ የተደረገው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በህገ መንግስቱ የተቀመጡ መብቶች ያለምንም መሸራረፍ ተፈጻሚ እንዲሆኑ ፓርቲያችን ይሰራል፡፡

ብልጽግና ፓርቲ የወንድማማችነትን ጉዳይ ዓላማው አድርጎ በመንቀሳቀስና ዜጎችን በወንድማማችነት የሚያሰልፈውን ጎዳና በመከተል ህዝቦች በወንድማማችነት እንዲቆሙና የአንዱን ችግር እንዲረዳ በማድረግ ነባር ችግሮችን በይቅርታ መንገድ ስብራትን በመጠገን ፣በህብረ ብሔራዊነትና በወንድማማችነት መንፈስ በብሔራዊ አርበኝነት ትጋት እና በወል ትርክት ላይ በተመሰረተ መግባባት የበለፀገች ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን በሁሉም ህዝቦች ተሳትፎ ለመገንባት ይሰራል፡፡

09/10/2024

መደመር አንድነት የሚነግስበት፣ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብሩና ነጻነቱ ተጠብቆ እንዲኖር እድል የሚሰጥ ሀሳብ ነው፡፡

መደመር የሚፈነጥቀው የወንድማማችነት ጮራ ትውልድ ተሻጋሪ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ መደመር ትብብር፣ መተጋገዝ፣ መደጋገፍን የሚያበረታታ በዛሬ መሰረት ነገን ማነጽ የሚያስችል እሳቤ በመሆኑ ነው፡፡

የመደመር እሳቤ ከዴሞክራሲ ስርዓት አንጻር ክፍተቶችን አርሞ የመግባባት ዴሞክራሲን በተሻለ መሰረት ላይ ለመገንባት እድል ይሰጣል፡፡

በሀገራችን ማናቸውም መብቶች እርስ በእርስ የማይቃረኑበትና ለሀገር አንድነት ፈተና የማይሆኑበትን ሁኔታ መፍጠር የሚቻለው በመደመር ሀሳብ ውስጥ መተግበር ሲችሉ ነው።

መደመር አብዛኞቹ የሀገር ህልውናን የሚፈታተኑ ችግሮች በወንድማማችነት ማዕቀፍ ውስጥ እንዲፈቱ፤ ፍትሃዊነት እና እኩልነት እንዲጎለብቱ ያስችላል።

Address

Afar
Semera
2999

Telephone

+251925442999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TVED Biirok Interpiraayizwa daddoosih langi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to TVED Biirok Interpiraayizwa daddoosih langi:

Share