Ethiopian Air Defence 1970.1983

(6)
04/19/2020
ግርማ አሳምነው
04/13/2020

ግርማ አሳምነው

04/13/2020
ሻለቃ ሃይሉ ገብረማርያም
01/16/2020

ሻለቃ ሃይሉ ገብረማርያም

መልካም የገና በአል ለውድ ጋደኞቼ ከነሞላው ቤተሰባችሁ እመኝላችሃለሁ
01/06/2020

መልካም የገና በአል ለውድ ጋደኞቼ ከነሞላው ቤተሰባችሁ እመኝላችሃለሁ

12/28/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
10/20/2019
06/10/2019
june 9/2019  ዛሬ ልዩ ቀን ነበር የሀገር ባለውለታዎቹ የአየር መከላከያና የአየር ሀይል አባሎች በውቢቷ ደብረ ዘይት ተገናኝተው ቀኑን በደስታ አክብረዋል፡፡የአየር መከላከያ መኮንኖች መ...
06/09/2019

june 9/2019 ዛሬ ልዩ ቀን ነበር የሀገር ባለውለታዎቹ የአየር መከላከያና የአየር ሀይል አባሎች በውቢቷ ደብረ ዘይት ተገናኝተው ቀኑን በደስታ አክብረዋል፡፡የአየር መከላከያ መኮንኖች መረዳጃ ዕድር የተቋቋመው ከ2 ዓመት በፊት ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በርካታ መኮንኖች መረዳጃ ዕድሩን ተቀላቅለዋል ፡፡የማህበሩ ዋና ዓላማ በየጊዜው በመገናኘት ያሳለፍናቸውን ወርቃማ ትዝታዎች ሼር መደራረግ በሐዘንና በደሰታ ጊዜ አብሮ በመሆን ቀሪውን ህይወታቸውን በአብሮነት ለማሳለፍ ነው ፡፡
የማህበሩ አባል ማንኛውም የአየር መከላከያ መኮንኖች በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ አባል መሆን ትችላላችው

06/09/2019

ከሻለቃ ተሾመ ተሊላ

በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለምትገኙ የአየር ሀይልና አየር መከላከያ ጓደኞቼ በሙሉ ሁልጊዜ ስለናንተ ባሰብኩ ቅጥር ልቤ በደስታ ይሞላል ምነው ያ ትውልድ ዛሬ ሆኖ አብረን በሰራን እያልኩ አልማለው ።ከኢትዮጵያነት ውጭ ምንም የማያውቅ ለሀገር መስራት ኩራት ነው ብሎ የሚያምን በፍቅር የተሞላ ከፍተኛ ችሎታ ያለው በጥሩ ስነምግባር የታነጸ አንድ ሆኖ በአንድነት የሚያምን የዚያ ትውልድ አባል በመሆኔ እኮራለው።ውድ ጓደኞቼ አንዳንድ ግዜ ለምን ያሳለፍናቸውን ጊዜያቶች ለምን በትዝታ መልክ ሼር አንደራረግም እያልኩ አስባለው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ዘመን እንደመሆኑ ሀላችንም ትዝታችንን ብናስታውስ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው እኔም ያለማሳወሻ አንዳንድ ትዝታዎችን ለማቅረብ ፈልጌያለው አስተያየታችሁን ንገሩኝ ለዛሬው የአየር መከላከያ ትዝታዬ ጀመርኩ
የአየር መከላከያ ትዝታዬ
በ1970 ዓ/ም መጨረሻ ነበር የአየር መከላከይእ 2ኛ ሚሳይል ሬጅመንት በኮ/ል ይልማ ታደስ አዛዥነትና በኮ/ል አበበ አያና ም/አዛዥነት 202 አባሎቹን ይዞ ለትምህርት ወደ ቀድሞዋ ሶብየት ዮኒየን ቱርክሚኒያ ሪፑፕሊክ በካስፒያን ባህር ዳርቻ ወደምትገኘው አሽካቫድ ወታደራዊ ት/ቤት የተጓዘነው ጉዞው በአንድ ቀን አልነበረም በሰኔ ወር 1970 በመጨረሻ የተጓዝነው በቁጥር 40 አከባቢ የምንሆን የ22ኛ ስኳድሮን አባሎች ነበርን።በውቅቱ በትምህርት ቤቱ የነበሩት ከኛ እኩል ለ6 ውር ቆይታ የነበራቸው የሞዛምቢክ ተማሪዎች ነበሩ።የሄድንበት ውቅት እጅግ ሞቃታማ ከመሆኑ የተነሳ ከ40 ደግሪሴንትግሬድ በላይ የሚሆንበት ወቅት ነበር።
የምንማረው የሚሳይል ትምህርት ለሀገራችን የመጀመሪያው ስለነበር ለዚህ ትምህርት ተማሪዎችን ለመምረጥ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል ከየካቲት 66 ፖለቲካ ት/ቤት ከተመረጡት ተማሪዎች ጋር ሁላችንም የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችና በተመሳሳይ የዕድሜ ክልል የምንገኝ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ወጣቶች ናቸው።
ሁላችንም በተመደብንበት ሙያ በተዘጋጅልን ክፍል ትምህርታችንን በቲዮሪና በተግባር በብቃት በማጠናቀቅ በተግባር የሚሳይል ተኩስ ለዚሁ በተዝጋጀው ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፍ መርከብ ተሳፍረን በካስፒያን ባህር ላይ በመጓዝ ባኩ ከደረስን በኋላ ወደ ቤሉ ሩሲያ ተጉዝን በብቃት የሚሳይል ተኩሱን በሰው አልባ አውሮፕላን ላይ በመተኮስ ትምህርታችንን አጠናቀናል፡በመጨረሻም በ1971 ዓ/ም ቦታውን ለ!ኛ ሚሳይል ሬጅመንት ቮልጋ ሚሳይል ምድብ በመልቀቅ ውድ ኢትዮጵያ ተመልሰናል ከሀገር ፍቅር ስሜት የተነሳ ለአብዛኖቻችን ወድ ሀገር የመመለስ ጉጉታችንም ከፍተኛ ነበር።
በ1972 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ስንመለስ በፖለቲካው ነገሮች ተለዋውጠው ስለነበር በቀጥታ ከቦሌ ኤርፖርት በተዘጋጅልን ተሽከርካሪ የተውሰድነው ወድ ሆሎታ የእጩ መኮንኖች ት/ቤት ነበር እዛም ለ1ሳምንት በጄ/ል ወርቁ ቸርነት በሚመራ ኮሚቴ ከፍተኛ ግምገማ ከተደርገ በኋላከየካቲት 66 ፖለቲካ ት/ቤት ከኛ ጋር ተምረው የነበሩትን በሙሉ ተቀነሱ
የ2ኛ ሚሳይል ሬጅመንት ምድብ አሰብ በመሆኑ ሬጅመንቱ 2 ተዋጊ ስኳድሮን ጠ/ሰፈሩንና 1 ቴክኒካል የሚሳይል መገጣጠሚያ ስኳድሮኑን በመያዝ ወደ አሰብ ሲጓዝ የዚሁ ሪጅመንት ተነጣይ ስኳድሮን 22ኛ ስኳድሮን በሀዳር ወር 1971 ዓ/ም ወደ ድሬደዋ ተጓዘ እኔም የ22ኛ ስኳድሮን አባል በመሆኔ ወደ ድሪዳዋ ለመጀመሪያ ግዜ ተጓዝኩ ድሪዳዋ የደረስነው ምሽት ላይ በመሆኑ በሁላችንም ላይ የተፈጠረው ስሜት ልዩ ነበር።
በድሪዳዋ የፒቹራ ሚሳይል በውቀቱ በኩባ ጓደች አመካኝነት ግዳጁን ጀምሮ ነበር ቦታው ከድሪዳዋ ሀይ ስኩል በላይ የአሁኑ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካ ባለበቦታ ላይ ነበር የፒቹራ ሚሳይል የተጠመደው
ከውጭ ተምረነው የመጣነው በጣም ጥቂት በመሆናችን ከተለያዩ የጦር ክፍሎችና ከቀድሞ አየር መቃወሚያ ክፍሎች በተከታታይ ሰዎች ተሟልተው የስራ ላይ ስልጠና በኩባ ጉዶች ቀን ከለሊት በማካሄድ በ1972 አጋማሽ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ለግዳጅ ብቁ በመሆን መሳሪያውን ከኩባዎች ተረክበን የአየር መከላከሉን ግዳጅ በአስተማማኝነት በኢትዮጵያኖች ጀመርን የመጀመሪያው የ22ኛ ስኳድሮን አዛዥ ሻለቃ ረዘነ ለገሰ ሲሆኑ ምክትላቸው ሻምበል ዴቢሳ ሂርጳ {አሁን በህይወት የሉም]ቺፍ ኦፍ ስታፍ ኮ/ል ሙሉብረሃን መኮንን {አሁን ደብረዝይት በጡርታ ላይ ናቸው።
በወጣቶች የተቋቋመው ክፍላችን የታጠቀውን ዘመናዊ ሚሳይል በአጭር ጊዜ በመማር ያሳየው ብቃት ሁሌም ይገርመኛልየቲክኒሻኖች ብቃት የኦፕሬተሮች ብቃት እርስ በርስ ለመበላለጥ የሚደርገው ፉክክር ልዩ ነበር
በአጋጣሚ የድሪዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኘው በቅርባችን ስለነበር ሁልጊዜ የውጊያ ልምምድ የምናድርገው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ስለነበር ይህም በሲፒከር በአከባቢው ስለሚስማ በእንግሊዘኛ የሚያወሩትን ወታደሮች ለማየት ተማሪዎች መንገድ ላይ ይጠብቁን እንደነበር ሳስታውስ ግርም ይለኛል።

1972 አም የአሰብ አስተዳደር 8 ክለቦች የጥሎ ማለፍ ሻንፕዮን  የ42ኛ ብርጌድ የእግር ካስ ክለብ
06/08/2019

1972 አም የአሰብ አስተዳደር 8 ክለቦች የጥሎ ማለፍ ሻንፕዮን የ42ኛ ብርጌድ የእግር ካስ ክለብ

05/05/2019

በዛሬው አለት በጣም በሜያሳዘን ደንገተኛ ሁኔታ ወንደማችን ሌ\ኮ ተካ ገ\መስቀል ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ስንገልዕ ልባቸን በሃዘን ተሞልቶ ነው ተካ በ2ኛ ሚ|ሬ አሰብ አና በ 1ኛ ሚ|ሬ ያገለገለ ትሁትና ተወዳጅ ወንደማቸን የነበረ ሲሆን እግዜአብሄር ነብሱን በ ገነት ያኑረልን ለበተሰቡም መዕናናትን አንመኛለን

መልካም የትንሳኤ በአል ለሞላው ጋደኞቼ እና ሞላው ቤተሰባችሁ እንዴሆንላችሁ አንመኛለሁ
04/27/2019

መልካም የትንሳኤ በአል ለሞላው ጋደኞቼ እና ሞላው ቤተሰባችሁ እንዴሆንላችሁ አንመኛለሁ

Solomon belay
04/26/2019

Solomon belay

እጅ ያልሠጡ የቀድሞ ወታደሮች
04/25/2019

እጅ ያልሠጡ የቀድሞ ወታደሮች

የአየር ሀይላችን አባላት

መቼም የቀድሞ ያሁኑ በሉ እንደማትሉን ነው

ስማችን እንደሚገልጸን ራሳችንን የቀድሞ ካልን

የኛ እያልን የምናወራለት ሁሉ የቀድሞ ነው ማለት ነው።

Address

Debre Zeit, Ethiopia
Arlington, VA
22201

Telephone

+393881540906

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Air Defence 1970.1983 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Nearby government services


Comments

በጣም ደስ ይላል የአሰብ ትዝታችን የሰሊና ትዘታችን ከያለንበት ብቅ ብቅ እንበል እስኪ
ሰኔ 2 ቀን 2011 የአየር መከላከያ መኮንኖች በዓል በጥቂቱ
*** ምንድነው ብሄሩ ? *** ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አጥንት ሳይቆጠር ሳይፈተሽ ሀረጉ ሰው መሆኑ በቅቶ ለመፈላለጉ ፍቅር መከባበር ገምዶን ጉርብትና ድንበር ሳይሰራለት እስላም ክርስትና ሀረግ ሳይመዘዝ ኬየት ሳይባል ትዉልዱ ከማንነት በላይ አስሮን መዋደዱ እንዲህ ነበር ያኔ የኛ ነገር ድሮ ቀስበቀስ ሳይከዳን ፍቅር ተሸርሽሮ አሁን ግን ካዳም ዘር ፍጡር የእግዜሩ ማለት የሚቀናን ምንድነው ብሄሩ እንዲህ ነን ያዉኖቹ ጉዶች ዘ ኢትዮጵያ ገንብተን ማንጨርስ አጥረን መለያያ ጎጥን ምናስቀድም ቀበሌ እና ጎሳ ሰዉኛ ምግባር ን ስብዕናን ምንረሳ ለልዩነት ተግተን ምንጥል ምናነሳ ሆነናል ባላንጦች በፈጠርነዉ ጎራ መደመር ያቃተን መዉጣት ከአለም ጭራ ሌላዉ አለም ባዕድ ሲሾም ስደተኛ ከኔ ክልል ዉጣ አይደለክም የእኛ ምንል ነን ያዉኖቹ ጥላቻን ምንዘራ የሀያ ሰባት አመት የጎጥ የቤት ስራ በክንፈ ደስታ ሻሸመኔ ሞቢል 2011 E.C
Secure your nation
awo aleshebabe akem ylwem my ethiopian mecham aychelatem etbiopia setnka des aylegem
R.I.P. our brother L/Col. Abera W/giorgis. We will not forget you.