West demebiya woreda court

West demebiya woreda court Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from West demebiya woreda court, Government Organization, Chicago, IL.

07/20/2023

የም/ደ/ወረዳ ፍርድ ቤት የ 2015 የስራ አፈጻጸም ገመገመ።4055መዝገቦች በአመቱ እልባት የተሰጣቸዉ ሲሆን ይህም 96.2% መሆኑን ያሳያል

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት  ሪጅስትራል ዲ/ን ልሳንወርቅ ዘውዴበዛሬው እለት 13/10/2015 ዓ/ም ሰለአቤቱታ አቀራረብና ሰለችሎት አከባበር ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።
06/21/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት ሪጅስትራል ዲ/ን ልሳንወርቅ ዘውዴበዛሬው እለት 13/10/2015 ዓ/ም ሰለአቤቱታ አቀራረብና ሰለችሎት አከባበር ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።

የምዕ/ደ/ወረዳ ፍርድ ቤት ከዳኞችና ሰራተኞች ጋር የ11ዕቅድ አፈጻጸም፣ የዳሰሳ ጥናት ዉጤትና ምክክር መድረክ ዉጤት መሰረት በማድረግ ተወያይተናል።
06/14/2023

የምዕ/ደ/ወረዳ ፍርድ ቤት ከዳኞችና ሰራተኞች ጋር የ11ዕቅድ አፈጻጸም፣ የዳሰሳ ጥናት ዉጤትና ምክክር መድረክ ዉጤት መሰረት በማድረግ ተወያይተናል።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት29/9/2015ዓ/ም ከባለጉዳዩ አዳራሽ ላይ የምክክር መድረክ  ሲያደርግ።
06/06/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት29/9/2015ዓ/ም ከባለጉዳዩ አዳራሽ ላይ የምክክር መድረክ ሲያደርግ።

05/15/2023
የምዕ/ደ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት6/9/2015ዓ/ም የምክክር መድረክ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ውይይት ሲያደርግ።
05/15/2023

የምዕ/ደ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት6/9/2015ዓ/ም የምክክር መድረክ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ውይይት ሲያደርግ።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት26/8/2015ዓ/ምየ3ኛው ሩብ አመት  የስራ አፈፃፃም ግምገማ ከዳኞችና ከሰራተኞች ጋር ውይይት ሲያደርግ በድሀ ደንብ ታይተው የተመለሱ  መዝገቦች 25044 ...
05/09/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት26/8/2015ዓ/ምየ3ኛው ሩብ አመት የስራ አፈፃፃም ግምገማ ከዳኞችና ከሰራተኞች ጋር ውይይት ሲያደርግ በድሀ ደንብ ታይተው የተመለሱ መዝገቦች 25044 ብር ተመልሶል ።ካለፈው የተላለፈ147፣አዲስ የቀረበ2037 ፣ከመ/ቤት የተንቀሳቀሰ773፣ድምር2957፣የተወሰነ2487፣ወደ ሚቀጥለው የተላለፈ 470ይህን ይመስላል ዳኞችየሰጡት አስተያየት የነበሩ ዳኞች ሲለቁ አዲስ የመጡ ዳኞች መዝገቦችን ለማየት የመዝገቦችን የዕድሜ ቆይታ አስረዝሞብናል ሰለዚህ ለቀጣዩ ጠንክረው እንደሚሰሩ ምላሽ ሰጠዋል። የመዝገብ አፈፃፃም84% መሆኑ ያሳያል።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ጉዳዩች አደራጅና አስተዳደር ባለሙያ አቶ ምናለ ደሞዝ የባለጉዳዩችን መብትና ግዴታ በተመለከተና ሰለውርስ ጉዳይ ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።24/8/201...
05/02/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ጉዳዩች አደራጅና አስተዳደር ባለሙያ አቶ ምናለ ደሞዝ የባለጉዳዩችን መብትና ግዴታ በተመለከተና ሰለውርስ ጉዳይ ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።24/8/2015ዓ/ም

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት ሪጅስትራል/ ዲ/ን ልሳንወርቅ ዘውዴ  ሰለአቤቱታ አቀራረብ ለባለጉዳይ  ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።19/8/2015 ዓ/ም
04/27/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት ሪጅስትራል/ ዲ/ን ልሳንወርቅ ዘውዴ ሰለአቤቱታ አቀራረብ ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።19/8/2015 ዓ/ም

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 26/7/2015ዓ/ም የ3ኛው ሩብ አመት ሪፓርት ከማኔጅመንት ጋር ውይይት ሲያደርግ።
04/04/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 26/7/2015ዓ/ም የ3ኛው ሩብ አመት ሪፓርት ከማኔጅመንት ጋር ውይይት ሲያደርግ።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 15/7/2015 ዓ/ም የወንጀል የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ጳውሎስ ባዘዘው ሰለሀሰተኛ ምስክር ለባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰ...
03/24/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 15/7/2015 ዓ/ም የወንጀል የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ጳውሎስ ባዘዘው ሰለሀሰተኛ ምስክር ለባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።ባለጉዳዩችም እኛው ነን ሀሰተኛ ምስክር እያስፋንያለን ፍርድ ቤቱ በጥሩ ሁኔታእየሰራ ይገኛል ሰለዚህ ራሳችን ከውሸት እንራቅ ብለው አስተያየት ሰጠዋል

የምዕራብ ወረዳ ፍርድ ቤት  1ኛ ዙር በሳንኪሳ ማዕከል ተዘዋዋሪ ችሎት አጠናክሮ እየሰራ ይገኛል።በተዘዋዋሪ ችሎቱ ከይግባኝ  ግልባጭ በስተቀር   ሌሎችን ጉዳዩችን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
03/15/2023

የምዕራብ ወረዳ ፍርድ ቤት 1ኛ ዙር በሳንኪሳ ማዕከል ተዘዋዋሪ ችሎት አጠናክሮ እየሰራ ይገኛል።በተዘዋዋሪ ችሎቱ ከይግባኝ ግልባጭ በስተቀር ሌሎችን ጉዳዩችን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

03/14/2023

የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ከ04/07/2015 ጀምሮ በሳንኪሳ ቀበሌ 8 ቀበሌወችን በመለየት ተዘዋዋሪ ችሎት የተጀመረ ስለሆነ አገልግሎቱን በቅርብ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።የምዕ/ደንቢያ ወረዳ አስተዳደርም ተሽከርካሪ ስላመቻቸልን በፍርድ ቤቱ ስም እናመሰግናለን።

02/26/2023
የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት  10/6/2015 ዓ/ም የጉድኝት ስብሰባ ከፍትህ/ጽ/ቤት ፣ ከፓሊስ ጽ/ቤት፣ከመሬት ጽ/ቤት፣ከማህበራት፣ከመዘጋጃ ጽ/ ቤት፣ሀሉም ባለሙያወች ሀላፊወች በተገኙበት ለሁለተኛ ...
02/20/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት 10/6/2015 ዓ/ም የጉድኝት ስብሰባ ከፍትህ/ጽ/ቤት ፣ ከፓሊስ ጽ/ቤት፣ከመሬት ጽ/ቤት፣ከማህበራት፣ከመዘጋጃ ጽ/ ቤት፣ሀሉም ባለሙያወች ሀላፊወች በተገኙበት ለሁለተኛ ጊዚ በሚገጥሙ የአሰራር ችግሮችና መፍትሄወቻቸዉ ሰፊ ዉይይት አደረጓል።በቀጣይ መስተካከል ያለባቸዉን ጉዳዮች በመለየት ና ጉድኝቱ ተጠናክሮ ችግሮችን እየፈታ መቀጠል እንዳለበት በመግባባት ተጠናቋል

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 10/6/2015 ዓ/ም የፍትሐብሔር የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ዳኛቸው አለሙ በሀሰት ምስክር ዙሪያ ለባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ትምህርት...
02/17/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 10/6/2015 ዓ/ም የፍትሐብሔር የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ዳኛቸው አለሙ በሀሰት ምስክር ዙሪያ ለባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ትምህርት ሲሰጡ።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 06/06/2015ዓ/ም አገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ የሆኑት አቶ እልፊቴ ማንችሎት ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሰጠዋል።
02/13/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 06/06/2015ዓ/ም አገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ የሆኑት አቶ እልፊቴ ማንችሎት ለባለጉዳይ ንቃተ ህግ ትምህርት ሰጠዋል።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 03/06/2015 ዓ/ም ከማኔጀመንቱ  ጋር የጥር ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።
02/10/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 03/06/2015 ዓ/ም ከማኔጀመንቱ ጋር የጥር ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም2/6/2015 ዓ/ም የፍትሐብሔር የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ዳኛቸው አለሙ በእርቅ ጉዳዩችና  ቅሬታ  እንዴትእንደሚቀርብ በሚል ለባለ...
02/09/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም2/6/2015 ዓ/ም የፍትሐብሔር የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ አቶ ዳኛቸው አለሙ በእርቅ ጉዳዩችና ቅሬታ እንዴትእንደሚቀርብ በሚል ለባለጉዳዩች ንቃተ ህግ ትምህርት ሰጦል።ባለጉዳዩችም እርቅ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሰተያየታቸውን ሰጥተዋል።

01/31/2023

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም 22/5/2015 ዓ/ም የ6ወር የስራ አፈፃፅም ከሰራተኞችና ከዳኞችጋር ውይይት አደረገ። ይኸውም ካለፈው የተላለፈ መዝገብ 147 አዲስ የቀረበ መዝገብ 1104 የተንቀሳቀሰ መዝገብ 447 አቅርቦት ድምር 1698 ነው። ከነዚህ ከቀረቡት ውስጥ እልባት ያገኙት 1396 ሲሆኑ ወደ ሚቀጥለው የተላለፉ መዝገቦች 302 ናቸዉ።ከዚህ ባሻገር በተቋሙ ዉስጥ ያለዉ አገልግሎት አሰጣጥ ጥሩ ቢሆንም ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉ አዳዲስ ዳኞች ሰራተኞችና ነባር ዳኞች የባለጉዳዮችን የመደመጥ መብት በማክበር ጉዳዮች በአጭርና በተቀላጠፈ መንገድ መሰራት እንዳለብን በውይይቱ ተግባብተናል ። ከዚህም ባሻገር ያለንበት አፈጻጸም 82% በመሆኑ 96% ለመድረስ ጠንክረን መስራት እንዳለብን ተወያይተናል።

12/08/2022

የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች ከጠቅላይ ፍርድ ቤት በተላከዉ ቸክሊስት መሰረት በ28/03/2015 የመልካም ስነምግባር ባህሪያት በመዝገብ ስርጭት ፍትሀዊነት እና አከፋፈት ሰአት አከባበር ዳኛ ሊላበሳቸዉ ስለሚችሉ ባህሪየት እና በሌሎችም ጉዳዮች ዉይይት አድርጎአል።በፍርድ ቤታችን ቅሬታ ያለዉ ብልሹ አሰራር ሲመለከት ለማዕ/ጎ/ዞን/የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በስልክ ቁጥር 0581114934 በተቋማችን ስልክ ቁጥር 0583340659 አማካኝነት መጠቆም ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንፈልጋለን

በዛሬዉ ዕለት 28/03/2015 በቤተሰብ ህጉ ስለጋራ ሀብትና የግል ሀብት  አለያየት ስለጣልቃ ገብ አቤቱታ አቀራረብ የመሬት አዋጁ ተግባራዊነት ትምህርት ተሰጥቶአል።በባለ ጉዳዮችም ይርጋ እን...
12/08/2022

በዛሬዉ ዕለት 28/03/2015 በቤተሰብ ህጉ ስለጋራ ሀብትና የግል ሀብት አለያየት ስለጣልቃ ገብ አቤቱታ አቀራረብ የመሬት አዋጁ ተግባራዊነት ትምህርት ተሰጥቶአል።በባለ ጉዳዮችም ይርጋ እንዴት ተግባራዊ እየተደረገ ነዉ ከመሬት ትችት ጋር በተያያዘ የግልና የጋራ ሀብት አለያየት በሀሰት ምስክሮች እርምጃ አወሳሰድ ጥያቄ ተነስቶ ምላሽ ተሰጥቶአል

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም20/3/2015ዓ/ም ምሰራቅ ደንቢያ፣ጣቁሳ፣አለፍ፣ጭልጋ በመሆን የክላስተር/የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ።የስብሰባው ዋና አላማ ሁሉም ፍርድ ቤቶች አሰራራች...
11/29/2022

የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት በዛሬው እለት ማለትም20/3/2015ዓ/ም ምሰራቅ ደንቢያ፣ጣቁሳ፣አለፍ፣ጭልጋ በመሆን የክላስተር/የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ።የስብሰባው ዋና አላማ ሁሉም ፍርድ ቤቶች አሰራራችን ወጥ የሆነ ስራ እንዲሆን በሚል ተሰብሳቢዎች ሀሳባቸውን ገልፀዋል።በየተቋማቱ እጅግ በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዉ ሰፊ ምላሽ ተሰጥቶበታል።

የምዕራብ ወረዳ ፍርድ ቤት በ15/03/2015 ከህዝብ ክንፍ ጋር በፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ እና በፍታብሄር ስነስርአት ድንጋጌወች አተገባበር ሰፊ ዉይይት በማድረግ እና ቀጣይም ዉይ...
11/25/2022

የምዕራብ ወረዳ ፍርድ ቤት በ15/03/2015 ከህዝብ ክንፍ ጋር በፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ እና በፍታብሄር ስነስርአት ድንጋጌወች አተገባበር ሰፊ ዉይይት በማድረግ እና ቀጣይም ዉይይቱ እንዲቀጥል በመግባባት ተጠናቀቀ

የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት የመጀመሪያዉን የህዝብ ምክክር መድረክ  12/03/2015 ከሚመለከታቸዉ አካላት እና ከተገልጋይ ማሀበረሰቡ ጋር አደረገ።የተነሱ ሀሳቦች በፍርድ ቤቱ በኩል አ...
11/21/2022

የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት የመጀመሪያዉን የህዝብ ምክክር መድረክ 12/03/2015 ከሚመለከታቸዉ አካላት እና ከተገልጋይ ማሀበረሰቡ ጋር አደረገ።የተነሱ ሀሳቦች በፍርድ ቤቱ በኩል አገልግሎት አሰጣጡ አሁን ባለበት መቀጠል እንዳለበት ከብልሹ አሰራር የጸዳ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ተነስቷል።ከመሬት አስተዳደር በኩል የተነሱትን ሀሳቦች ደግሞ የምዕ/ደ/ወ/መ/አስ/ሀላፊ ምላሽ እንዲሰጥባቸዉ ተደርጓል።

11/10/2022

በስርቆት ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ።

ከሳሽ ዐ/ህግ ተከሳሽ ዋሴ ቸኮለ ፃታ ወንድ ዕድሜ 22 አድራሻ ምዕ/ደ/ወ/ጯሂት ከተማ ቀበሌ 01 ተከሳሽ ካልተያዙ እና ማንነታቸው ያልታወቁ አራት ግብር አበሮቹ ጋር በመሆን የማይገባውን ብልፅግና ለማግኝት በማሰብ መስከረም 25 ቀን 2015ዓ/ም በግምት ከለሊቱ 7:00ሰዓት ሲሆን ምዕ/ደ/ወ/ ዳህርና ጋውርና ቀበሌ በተለምዶ ወንበርዲ እየተባለ ከሚጠረው ቦታ ላይ የግል ተበዳይን የአቶ አብርሃም ግዛቸው የግቢ በር በመስበር የአሁን ተከሳሽ (ዋሴ ቸኮለ) ሁለት እግር ታጣፊ ክላሽ በመያዝ ከቤቱ በረንዳ ላይ የተቀመጠን ባጃጅ የሰሌዳ ቁጥር 60725 ገፍተው ከግቢ በር አስወጥተው አስነስተው ወደ ጎንደር ይዘው የሂዱ ሲሆን በፈፀመው ከባድ የስርቆት ወንጀል ተከሶል።ተከሳሽ ፍ/ ቤት ቀርቦ ወንጀሉን አልፈፀምኩም ብሎ የእምነት ክህደት ቃል ክዶ ተከራክሯል።ዐ/ህግ ተከሳሽ ክዶ የተከራከረ ስለሆነ እንደ ክሱ አመሰራረት ያስረዱልኛል ያላቸውን የሰው ማስረጃ አቅርቦ አሰምቷል።ፍ/ቤቱ ተከሳሽን የመከላከያ ምስክር እንዲያሰማ ብይን ሰጥቷል።ተከሳሽ የመከላከያ ምስክር የለኝም በማለቱ መከላከያ የማሰማት መብቱ ታልፏል።ዐ/ህግ በኩል ከዚህ በፊት በስርቆት ወንጀል ተቀጥቶ እንደነበር ብለው ስላቀረቡ ፍ/ቤቱ አስተያየቱን አልተቀበለውም ስለሆነም ከእርከን 26 ወደ እርከን 27 ከፍ እንዲል ይሆናል በሌላ በኩል በተከሳሽ የቤተሰብ አስተዳዳር እንደሆነ ከቀበሌ ድጋፍ ይዞ ስለቀረበ በወንጀል ህግ አንቀፅ 86 መሰረት አንድ የቅጣት ማቅለያ በመያዝ ፍ/ቤቱ ተከሳሽን ያስተምራል ያርማል
ያለውን የምዕ/ደ/ወ/ፍ/ቤት ጥቅምት 30/2015ዓ/ም ባስቻለው የወንጀል ችሎት ተከሳሽ 7 አመት ከ8ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ አስተላልፏል።

11/10/2022

Address

Chicago, IL

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when West demebiya woreda court posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share