Ethio First

Ethio First Cinematic photography & film for weddings, events, music, and culture. Turning moments into stories.

I am a wedding photographer and cinematic videographer passionate about telling real love stories. Through T Lenses, I capture genuine emotions, timeless moments, and the beauty of your wedding day with a cinematic and artistic approach. My style blends natural storytelling, elegant composition, and cinematic visuals—so every photo and film feels authentic, emotional, and lasting. From quiet, inti

mate moments to joyful celebrations, I focus on what truly matters: your connection, your story, your legacy. Every couple is unique, and I approach each wedding with care, creativity, and attention to detail—creating memories you’ll relive for a lifetime. Short Version (for bio sections)
Wedding photographer & cinematic videographer capturing timeless love stories through emotion and artistry.

05/02/2026
05/01/2026

"ምኔን ልስጣት ልሸልማት?"
ከታናሽ የተገኘ ታላቅ ፍቅር!!!
(ሙሉቃል ቃል )

በፈተና በሚናጥ ቤት ውስጥ ፣ ከአሁን አሁን አለቅን ደቀቅን በሚል ፍርሃት በሚናጥ ቤተሰብ መሃል ፣ ሞሰቡ ጎሎ ፣ አባት ከክብሩ አጎንብሶ ለታመመችው መድሃኒት ፣ ለቆሙት የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ ፣ የቤቱ አድባር የሆነች ታላቅ እህት እጅግ በጣም በፅኑ ታማለች! ፅዮን ታማለች!

የምታምር ታላቅ እህት ፣ የለበሰችው ጥለት ሁሉ የሚያምርባት አድባር መመኪያ የሆነች የቤቱ ታላቅ እህት ህማም ላይ ነች! ፅዮን ለጠቢብ ለሃኪሙ ያስቸገረ አልበገር ያለ ብርቱ ህመም ተይዛ ፣ ሁሉ ለምልጃና ለፀሎት ደክሞ " እንደው ዛሬን በዋለች... ሌቱን ባነጋች" ለሚባልላት ለቤቱ ልጅም ፣ እናትም ፣ እህትም መሸሸጊያም የሆነችን መልካምና መልከኛ ታላቅ እህት... አንድ ታናሽ አስደናቂ ወንድሟ ከህማም አልጋዋ ላይ ሰርጓን በተስፋው ድንኳን ላይ ጥሎ ይሞሽራታል!

ከህማም አልጋዋ ላይ ፅዮኑን በልቡ የሚሞሽር ልባም ወንድም! እንኳን የተጨነቁትን የታመመችውን ፅዮንን የሚያፈግጋት ተስፈኛ የቤቱ ልጅ! ደማም ሞኝነት ወይም እንደ መቶ አለቃው ብርቱ እምነት ያለው ታናሽ ወንድም! ሞት እያነፈነፈ የእህቱን ሰርግ የሚያስብ ትንግርታም ፅዮኑን በፍቅር ቃላት ይሞሽራታል..

በአርማሽ ይሰረግ ፅዮን ሙሽራዬ
የቄዳር አበባ ነሽ ኢትዮጵያዬ
ባለ ሶስት ቀለም ነጠላሽ ጥለቱ
አንቺ አይደለሽም ወይ የፍቅር እናቱ?

ፍቅሯ የበዛበት ፣ ውበቷ ልቡን የሚተረክከው ታናሽ ወንድም ከአበባው መዓዛ ውበት ንፅህናዋን አስተካክሎት አልጠግብ ቢል ፅዮንን በቃል ጉልበት ፍቅርን ራሱን ያስፀንሳታል... "አንቺ አይደለሽም ወይ የፍቅር እናቱ"... ህመሟ መለያ መልኳን እንዳማያወይብ እያስረገጠ የሚናገር የታናሽ ደጋሽ

የፍቅርን ድንኳን ሸልሙት ጌጥ
ምን ደስታ ይገኛል ከዚህ ሚበልጥ?
አልል እንደማለት ፅዮን ስትዳር
ሰው እንዴት ይቆማል ዝም ብሎ ከዳር?

እንኳን ፅዮኑን በልቦናው ሸራ ላይ የሰርጓን ድንኳን የሚያስጌጥ መከታ ወንድም! አላምን ያለውን ፈርቶ የቆመውን አላምን ያለውን ዳር የያዘውን ሁሉ የሚገስፅ ብርቱ ወንድም።

በራሱ የራሱን ቃል ፈጥሮ እንዴት ዝም ትላላቹህ የሚል አድማቂ ቀስቃሽ ...

እልል እንደማለት ፅዮን ስትዳር
ሰው እንዴት ይቆማል ዝም ብሎ ከዳር?

ደጋሽም አሟቂም የሆነ ወንድም! እስክስታ እየመታ ወደ መሃል የሚጣራ ፣ የሚነሽጥ ታናሽ ወንድም!

ባለ ቃልኪዳን ፀንታ ኗሪቷ
አለም ታደመ በሰርግ ቤቷ
ሆና ሙሽራ የፍቅር እናት
ላያት ተጊጣ ባዲስ ጥለት

ተስፋን ማየት ለተሳነው ማመን ላልቻለው ሁሉ ምኞቱን አሳምሮ ይከስታታል? " አቤት ስታምር ብታዩዋት... እያለ ቃል ያጠረው ታናሽ ወንድም... እሱ የታየውን ለሌሎች ሊያሳይ ላልታያቸው ሊመሰክር...

ላያት ተጊጣ ባዲስ ጥለት...
የካባዋ ሙካሽ ቀዩ ጥብጣብ ሲያምርባት... ሲያምርባት!

ሰነፉን የፈዘዘውን ሁሉ ወደ ድግሱ የሚጋብዝ ታላቅ ወንድም በሰርጓ ድንኳን መሃል ሆኖ ሁሉን ይጣራል..

የት ወለም ዘለም ትላለህ
አምሳለ ጦቢትን ስንድር እያየህ
የት ወለም ዘለም ትያለሽ
ዳግማዊት ሄዋንን ስንድር እያየሽ...

ፍቅሯ የበዛበት ብላቴና ነፍሱን ሳይቀር ጎዝጉዞ ከደገሰላት በኋላ አልረካ አልጠግብ ቢል እንዲህ እያለ ይብከነከናል።

ኸረግ እኔ ሰው መሆኔ
ኸረግ እኔ ሰው መሆኔ
ምኔን ልስጣት ልሸልማት?

ወገቡን ይዞ ነፍሱን ያጣ ጋባዥ ፣ አልባሽ አጉራሽ ፣ በልክ አወዳሽ ፣ እስከሞት የሚወድ ደጋሽ...

ኦሆሆሆ.... ብሎ ቃል አልጨምቅለት ያለውን ስሜት በጩኸት ሊያወጣው የሚጮህ ታላቅ ወንድም መልሶ መላልሶ እንዲህ ይላታል...

ግርማ ወ ፀዳል ጀምበር ለኩሉ
መልክሽ አበራ ለአለም በሙሉ

አርማው ሰንደቁ አርጋው መቀነት
አርማው ሰንደቁ አርጋው መቀነት
ድል አደረገ ኢትዮጵያዊነት...

አለ ዛሬ እንደፀሃይ ጮራ
አይቼ አላውቅም ውበት ሲያበራ....
በአይኔ በአይኔ...በአይኔ በአይኔ እያለ በደስታ በተስፋ በምዕናብ የሚያብድ ታናሽ ወንድም! አባትም እናትም የቤቱ አይን የሆነ ታናሽ ወንድም ፣ ፂዮኑን ከህማም አልጋዋ ላይ የሚሞሽር ታናሽ የሚባል ወንድም! እስከሞት የሚወድ ታናሽ ወንድም!

ብላቴናው ታናሿ ሆይ 'አለ ዛሬ እንደጨሃይ ጮራ
አይቼ አላውቅም ውበት ሲያበራ....." እያልክ ለፅዮን እንዳረገድክላት በእድሜ ዘመኔ በቃሉም በልቡም በነፍሱም እንዳንተ የወደዳትን በአይኔ አይቼ አላውቅምና ስለ ብርቱ ተስፋህ ፣ ስለሚያምረው ነፍስን ስለሚያረሰርሰው ምናባዊ ድግስህ ፣ ስለ ብርቱ ፍቅርህና መታመንህ ብሎ ለአረጋዊው ስምኦን ተስፋውንና ማዳኑን በአይኖቹ እንዳሳየ ሁሉ ለአንተም ሰርጓን ያሳይህ!

ኸረግ እኔ ሰው መሆኔ
ኸረግ እኔ ሰው መሆኔ
ምኔን ልስጣት ልሸልማት?

በነፍሱ ተወራርዶም አልረካ ያለ ከታናሽ የተገኘ ታላቅ ፍቅር!

፨፨፨።

ወንድም ሙሉቃል እንደጻፈው

Mesay’s journey right now is not just about releasing songs — it’s about building  identity in Ethiopian music.https://y...
05/01/2026

Mesay’s journey right now is not just about releasing songs — it’s about building identity in Ethiopian music.
https://youtu.be/ZSL6RDHjU-4?si=DRxpCcFjRK83Jevu

68 likes, 9 comments. “🔴 "Mesay habtamu" , new upcoming artist , Can she make it ? Habtamu”

Mesay Habtamu – Esey Des Yebelne (እሰይ ደስ ይበልነ) 🇪🇹🔥 | Official Music Video 2026Experience the joy, energy, and celebratio...
04/29/2026

Mesay Habtamu – Esey Des Yebelne (እሰይ ደስ ይበልነ) 🇪🇹🔥 | Official Music Video 2026
Experience the joy, energy, and celebration of Ethiopian music with this powerful new release from Mesay Habtamu. Esey Des Yebelne is a vibrant song that captures happiness, unity, and the beautiful spirit of Ethiopia. 🇪🇹✨

Mesay Habtamu – Esey Des Yebelne 🇪🇹🔥 (እሰይ ደስ ይበልነ) | New Ethiopian Music 2026

04/20/2026

Aynalem Asmamaw – Becher Yider (በቸር ይደር) 🇪🇹 | Official Video 2026

04/12/2026

Esey Metalen Awdamet – እሰይ መጣለን አውዳመት | Official Music Video 2026 🔥Celebrate the energy and joy of Ethiopian music with “እሰይ መጣለን አውዳመት (Awdamet)” — a vibra...

Esey Metalen Awdamet – እሰይ መጣለን አውዳመት | Official Music Video 2026 🔥Celebrate the energy and joy of Ethiopian music with ...
04/12/2026

Esey Metalen Awdamet – እሰይ መጣለን አውዳመት | Official Music Video 2026 🔥
Celebrate the energy and joy of Ethiopian music with “እሰይ መጣለን አውዳመት (Awdamet)” — a vibrant and uplifting track that brings people together through rhythm, culture, and pure celebration.

Esey Metalen Awdamet – እሰይ መጣለን አውዳመት | Official Music Video 2026 🔥Celebrate the energy and joy of Ethiopian music with “እሰይ መጣለን አውዳመት (Awdamet)” — a vibra...

ያኮራናል (Yakoranal) | Official Music Video 2026Experience the sound of Ethiopia with “ያኮራናል (Yakoranal)” — a powerful and ...
04/12/2026

ያኮራናል (Yakoranal) | Official Music Video 2026
Experience the sound of Ethiopia with “ያኮራናል (Yakoranal)” — a powerful and emotional track that captures real feelings, culture, and modern Ethiopian vibes.

ያኮራናል (Yakoranal) | Official Music Video 2026Experience the sound of Ethiopia with “ያኮራናል (Yakoranal)” — a powerful and emotional track that captures real fe...

Address

18
Revere, MA
02151

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio First posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share