ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና

ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና, Addis Ababa.

11/09/2026
22/04/2026

#በምን ተቸግረዋል ??
#በእድል መወሰድ
#በረከት በማጣት
#በገንዘብ መሰለብ
#በስንፈተ ወሲብ
#በአይነጥላ
#በመተት መንፈስ
#በገብያ መዘጋት

♈ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች
♈እየሰሩ አያድጉም
♈እየደከሙ አይሳካላቸውም
♈በሄዱበት ስኬት የለም
♈አግኝቶ ማጣት
♈ለፍቶ መክሰር
♈ደክሞ መቅረት
♈ እየተመኝ አለመሳካት
♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ
♈ተናግሮ አለመሰማት
♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት
♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት
♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት
♈እያደረ መክሰር
♈ነግዶ አለማትረፍ
♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን
♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ።

ሰው
✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም
✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም
✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም
✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ
✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል
✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ
✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል
✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

✅ #ከሳምንት ሳምንት
#ከወር ወር
#ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ
#ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል
#ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍


#የአቱች ስር
#የዋርካ ተቀፅላ
#የቀጠጥናስር
#የሁለ ገብስር
#የአጋም ስር
👉፩ #ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል

👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም

👉፫ #ለመፍት ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል።

🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘
⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው

⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች
🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣
🔺 ፍላጎት አለመኖርን
🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶የወሲብ ጥላቻ
🔶የብልት አለመነሳት
🔶የብልት ማነስ ....

#መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት
የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው
#መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን
የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው
#መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ
አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው
#ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው
#ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው።
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰


👉፩ #የአደንድን ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል
👉፪ #የእፀ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል

ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የዕፀ ደብዳቤ የጥንት ብራና ፅሁፍ የእፅዋት የጠልሰምና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና የአገልግሎት መስጫ ተቋም።  ✅0903107133የቴሌ...
24/01/2026

ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የዕፀ ደብዳቤ የጥንት ብራና ፅሁፍ የእፅዋት የጠልሰምና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና የአገልግሎት መስጫ ተቋም።
✅0903107133

የቴሌግራምቻናለችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
ለሀሳብ አስተያየት
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe

23/11/2025

( ), ?
======
⏩ ማይግሬን ከከፍተኛ ራስ ምታት የበለጠ ነው። ይህ የነርቭ በሽታ ለቀናት በአልጋ ላይ ሊያውልዎት የሚችል የሚያዳክም የሚረብሽ ህመም ነው! ማይግሬን ያለባቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ማጥዎልወል ፣ ማስታወክ እና ብርሃን መጥላትን ይኖራቸዋል። ህመሙ ለሰዓታት ወይም ለቀናት ሊቆይ ይችላል።

#ምልክቶች #ምንድን #ናቸው?
======

#ህመሙ #ሊጀምር #ሲል #ያሉ #ምልክቶች
======
🔺 ትኩረት ለማድረግ መቸገር
🔺 ከወትሮ በተለየ መነጫነጭ ወይም ድባቴ
🔺 ለማውራትም ሆነ ለማንበብ መቸገር
🔺 እንቅልፍ ማጣት እና በተደጋጋሚ ማዛጋት
🔺 ማጥወልወል
🔺 ድካም
🔺 የምግብ አምሮት
🔺 የጡንቻ ህመም

#ለትንሽ #ጊዜ #የሚቆይ #የስሜት #መዛባት(Aura symptoms)
======
🔺 ለሰው የማይሰማ ድምጽ መስማት ወይም ለሰው የማይሸት ሽታ መሽተት
🔺 ጆሮ መጮህ
🔺 ሰውነትን መደንዘዝ እና መንዘር
🔺 የእይታ መዛባት
🔺 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እይታ ማጣት
🔺 በአንድ በኩል የሰውነት መድከም
⏩ የእራስ ምታት ምልክቶች
🔺 የአንገት ህመም እና መጨምደድ
🔺 ድባቴ እና ስጋት
🔺 ድምጽ ፣ሽታ እና ብርሃን አለመቻል ወይም መጥላት
🔺 የአፍንጫ መታፈን
🔺 እንቅልፍ ማጣት
🔺 ማጥዎልወል እና ማስመለስ
⏩ ከህመሙ በሆላ የሚኖሩ ነገሮች
🔺 የስሜት ዝቅ ማለት(ድብርት)
🔺 ድካም

#ማይግሪንን #የሚያስነሱ #ነገሮች
=====
🔺 1 ምግብ
የቆዩ ምግቦች ፤ ጨው የበዛባቸው ምግቦች እና የታሸጉ ምግቦች
🔺 መጠጥ
የአልኮል መጠጥ መውሰድ
🔺 ምግብ ማጣፈጪያዎች
🔺 ጭንቀት
🔺 እንቅልፍ መቆራረጥ
🔺 የወር አበባ
🔺 ድካም ከልክ በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት
🔺 ብርሃን የቴሌቭዝን ወይም የኮምፒውተር እና የፀሃይ ጨረር
🔺 በቂ ፈሳሽ አለመውሰ

#በቅንነት #ሸር #አድርገው #ለሌሎችም #ያድርሱ፡፡

ጤና ነክ እና ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት እና ለማማከር በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል፡
ፌስቡክገፃችን

እንኳን 🌿 ለአዲሱ ዓመት🌿በሰላም አደረሳችሁ  አዲሱ አመት      ✔የጤንነት     ✔ የሠላም     ✔ የፍቅር 🤝     ✔ የአንድነትና       ✔ የመከባበር ዓመት ያድርግልን!መልካም አዲ...
11/09/2025

እንኳን 🌿 ለአዲሱ ዓመት🌿በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት
✔የጤንነት
✔ የሠላም
✔ የፍቅር
🤝 ✔ የአንድነትና
✔ የመከባበር ዓመት ያድርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት !!!🌼እ🌻ን🌼ቁ🌻🌼ጣ🌻ጣ🌻ሽ🌼🌼🌼 2018የሰላም አመት ያድርግልን!!!!!
09 11 26 72 10
09 27 30 55 55
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ያርጉ ያተርፍበታል
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe

 #በአጭርጊ ዜ ከ አይነ ጥ ላ መፈስ ይገላገሉ    👇👇👇👇👇👇👇🔺የሚመጣ እድል መመለስ 🔺መልካም ነገሮችን ማበላሸት🔺መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ🔺ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት🔺ዠነገሮች ካለፉ በኋ...
09/08/2025

#በአጭርጊ ዜ ከ አይነ ጥ ላ መፈስ ይገላገሉ

👇👇👇👇👇👇👇
🔺የሚመጣ እድል መመለስ
🔺መልካም ነገሮችን ማበላሸት
🔺መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
🔺ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
🔺ዠነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
🔺ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
🔺ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት

🔷የገርግር_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ
👇👇👇👇👇👇👇
♦️የሰውን ልጅ ህይወት ማጨለም
♦️ከትዳር መገርገር
♦️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
♦️ስራ ለመቀጠር መገርገር
♦️ከውድድር ውጤት ማሳጣት
♦️ትምህርት መገርገር ማስጠላት
♦️ተምሮ ከንቱ ማድረግ
♦️ከሰው ማጋጨት ማጣላት

፫ ❎
◼️ፍርሃት ፍርሃት ማለት
◼️የበታችነት ስሜት መሰማት
◼️በራስ አለመተማመን
◼️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
◼️ከፍተኛ ላብ መፍጠር
◼️የአፍ ጠረን መቀየር
◼️በረባው ባረባው ማስጨነቅ
◼️ሰላም ማሳጣት መረበሽ
◼️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
◼️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
◼️ተስፋ መቁረጥ

፬✅ የቤተሰብ_ዛር_መንፈስ_ዋና_ዋና_ተፅኖዎች።
↔️ #በኪንታሮት
↔️ #በካንሰር
↔️ #በስኳር
↔️ #በኩላሊት
↔️ #በአስም
↔️ #በጨጓራ በሽታ መንደፍ
↔️ #ሆድ መንፋት መጮህ
↔️ #ጋዝ ማብዛት
↔️ #ሰውነት ማቀጨጭ
↔️ #ሰውነት ማግዘፍ
↔️ #ፀሎት ማስጠላት
↔️ #ቤተሰብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
↔️ #ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
↔️ #ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

፭✅ ፦
👇👇👇👇👇👇
📌ገንዘብ ማስጨረስ
📌በረከት ማሳጣት
📌በአጭር ጊዜ ማደህየት
📌ከስራ ማፈናቀል
📌በሰው ዘንድ ማስጠላት
📌ሀገር ለሀገር ማዞር
📌አላማን መሳት
📌ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
📌የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
📌ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
📌ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
📌ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

፮የወንድ_ዛር_በእሴቶችላይ_ያለው_ተፅኖ
❌ትዳር መገርገር
❌ከትዳር አጋር ማለያየት
❌ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
❌ፍቅር ጀምረው መጥፋት
❌በግንኝነት ጊዜስሜትን ማጥፋት
❌በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
❌በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት
❌ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
❌የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
❌የወር አበባ መዛባት (መብዛት)
❌ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )
፯♦
❌ስንፈተ ወሲብ
❌ቶሎ መጨረስ
❌የብልት መልፈስፈስ
❌የብልት ማነስ
❌ህልመ ሌሊት
❌በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
❌በዘመድ በባድ በእህት መመሰል
❌የብልት ፈፅሞ አለመነሳት
❌የግንኙ ፍላጎት ማጣት
❌የትዳር መገርገር ማስጠላት
❌ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
❌የስኬት ማጣት


🔷 #የግራዋ ተቀጽላ
🔷 #የደድሆ ስር
🔷 #የቀጠጥና ስር
🔷 # የዋርካ ተቀጽላ
🔷 #የቀረ ጥ ተቀጽ ላ
🔷 # የጠበለል ተቀጽላ
🔷 #ከርቤ አጣን
🔷 #ስረ ብዙ ስር
አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በስራቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አዘጋጅቶ የተዘጋጀውን በስኳር ማንኪያ አንዳንድ ከ7-14 የበረታ ከሆነ ከ14-21 ቀን እየታጠኑ መተኛት ሙሉ ለሙሉ እርኩስ መንፈስ ያነሳል ያድናል
ትክክለኛ ሐገር በቀል የአባቶች መፍትሔ

👉 #በሂዎትዎ ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ መወገድ እንዳለበት ልብይበሉ

👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ

#አድራሻችን አዲስ አበባ ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
ስልክ
09 11 26 72 10
09 27 30 55 55


✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
✅ፌስቡክ ገፃችን

https://www.facebook.com/profile.php?id=100089678730175

 #የአፍንጫ አለርጅ(ሳይነስ)          ➥የአፍንጫ አለርጂ የማሽተት ችሎታን ከመከልከሉም  በላይ  ሌሎች  የአፍንጫ ስራዎች ያስተጓጉላል።    ➥የአፍንጫ ቀዳዳዎች  ክፍት በሖኑ መጠን  ...
05/05/2025

#የአፍንጫ አለርጅ(ሳይነስ)

➥የአፍንጫ አለርጂ የማሽተት ችሎታን ከመከልከሉም በላይ ሌሎች የአፍንጫ ስራዎች ያስተጓጉላል።
➥የአፍንጫ ቀዳዳዎች ክፍት በሖኑ መጠን አየር በቀላሉ ወደሰዉነት ሊገባና ሊወጣ ይችላል።
ይህ አየር ወደሳንባ ከመድረሱ በፊት በአፍንጫ አማካኝነት ነዉ የሚጣራዉ።ከሳንባ በተጨማሪም ሞቆ ወደ ደም ስሮች እንዲሄድ የሚያደርገዉ በአፍንጫ አማካኝነት ነዉ።

አንድ ግለሰብ የአለርጂ ችግር ካለበት ወደ አፍንጫ የሚገቡ አንድ አንድ የሚቆጠቁጡ አካላት ሲገጥሙት የመቆጥቆጥ ስሜት በዚሁ በአፍንጫ ዉስጥ ይፈጠራሉ።
የሰዉነት በሽታ ተከላካይ አካላት በበኩላቸዉ ይህንን ለመቋቋም ንጥረ ቅመሞችን (ለምሳሌ ፡ሄስታሚንና ሊዉኮትሪንስ) ይለቃሉ የደም ቧንቧዎች ያብጣሉ።
በዚህ ምክንያትም የአፍንጫ መደፈንንና የንፍጥ መብዛትን በማስከተል ንፍጥ ከአፍንጫ በብዛት እንድወርድ ያደርጋሉ።

➥የአፍንጫ አለርጂ መነሻ
ብዙ ጊዜ ለዚህ ችግር ለመጋለጥ የሚከተሉት ሁኔታዎች በምክኒአትነት የጠቀሳሉ።
➥አቧራ
➥የአበባ መፈንዳት
➥ሠዉነት የሚለቃቸዉ አንዳንዲ ንጥረ ቅመሞች
➥ሞቃታማ ፣ደረቃማና ዝናባማ ወቅቶች
➥በቤተሰብ የዘር ሐረግ ችግሩ ከነበረ፦እና የመሣሰሉት በምክኒ አትነት ይጠቀሳሉ።

#የአፍንጫ አለርጂ ምልክቶች
➭የአፍነጫ ፣የአፍ አካባቢ፣የጉሮሮ፣የቆዳ ወይንም የሌሎች የማናቸዉም አካላት ክፍሎች መቆጥቆጥ
➭ለማሽተት መቸገር
➭ለረጂም ጊዜ የማያቋርጥ ቀጭን ንፍጥ
➭ማስነጠስ
➭የዓይን ማልቀስ

▶የላይኛዉ አገጭ እና ጥርስ ቁርጥማት ህመም
▶የማሽተት እና የመቅመስ ስሜትዎ መቀነስ
▶ሳል፤ማታ ማታ የሚባባስ
▶መጥፎ የአፍ ጠረን
▶ድካም
▶ትኩሳት

➭የአፍንጫ መደፈን
➭ሳል
➭የጀሮ መደፈን
➭የጉሮሮ ሕመም
➭የዓይን ማበጥ
➭የራስ ምታት
➭የፊት ማሳከክና የመሳሰሉት ምልክቶች ይታያሉ።

ሳይነስን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች ፣
➭ፊትን ከመንካ በፊት እጅን መታጠብ
➭አለርጂ የሚያስከትሉ ነገሮችን ጠንቅቆ ማወቅ
➭ከማራገቢአዎች ይለቅ አየር መቆጣጠሪያወችን መጠቀም ወዘተ.... የመሳሉት ናቸው።

መፍትሔ
1. የወርቅ በሜዳ ሥር
2. ጥቁር አዝሙድ
3. ነጭ ሽንኩርት
4. የአርማጉሳ ሥር

እኒህን ግብአቶች ለየብቻ አድርጎ በማዘጋጀት ከወርቅ በሜዳው 1 የስኳር ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1 የሾርባ ማንኪያ 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ከአርማጉሳው 1 የስኳር ማንኪያ በማድረግ አንድ ላይ አዋህዶ በሚመችዎት ሰዓት ከ7-14 ቀን ባፍንጫ መሳብ ትክክለኛ መፍትሔ ነው ።

ይህ ችገር ላለባቸዉ እንዲደርስና መፍሔን እንዲያገኙ ሸር በማድረግ እንተባበር።

መፍትሔዉ በአስተማማኝ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ፦
📞0911267210በስራ ሰዓት የደዉሉ።

ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ይቅላቅሉን
https://t.me/mefeteh
https://t.me/mefeteh

ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
#ለዓይነ ጥላ
#ለሳይነስ
#ለአስም
ይደውሉ
https://t.me/mefeteh

0927305555

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና:

Shortcuts

Share