Bre Man Kontaktinformationen, Karte und Wegbeschreibungen, Kontaktformulare, Öffnungszeiten, Dienstleistungen, Bewertungen, Fotos, Videos und Ankündigungen von Bre Man, Politische Organisation, unted, Unterpremstätten.

27 🙏
05/11/2024

27 🙏

12/09/2024

ባለፈው'ለትሸለብ አርጎኝ ጋደም እንዳልኩበህልሜ አንቺን ሳቅፍሽ አለምኩእኔ ምልሽህልም መፍታት ግን ትችያለሽበህልም አለምምንድነው ትርጉሙ ከሰው መተቃቀፍእንዴት ነው ሲፈታ ካንገት ስር መለጠፍም...
02/09/2024

ባለፈው'ለት

ሸለብ አርጎኝ ጋደም እንዳልኩ
በህልሜ አንቺን ሳቅፍሽ አለምኩ

እኔ ምልሽ

ህልም መፍታት ግን ትችያለሽ
በህልም አለም
ምንድነው ትርጉሙ ከሰው መተቃቀፍ
እንዴት ነው ሲፈታ ካንገት ስር መለጠፍ
ምን ሽኩ እያለኝ ነው የእንቅልፌ ላይ ገድል
መቴም መተቃቀፍ የፍቅር ነው አይደል
እስኪ ንገሪኝ ልክ ነኝ ወይ አንቺው
አዎ በይኝና ዕውን ህልሜ ፍቺው

በርግጥ ግድ የለኝም

ፍቺዊ ባታውቂው በማታ ላለምኩሽ
ለቀናት ናፍቆቴ
ካሳ ይሆነኛል እንኳንም አቀፍኩሽ
Bre man

14/08/2024

በጠብታ የፍቅር ቃል
የሰው ልጅ ልብ ይሰርቃል

ያ ሽራፊ መጥፎ ፊደል
ይቆጠራል እንደ በደል

ካልተግባባን እያወራን
ግራ ገብቶን ቃል ከጠፋን
በቃ ይቅር ምን አለፋን

Bre man(ሓው ገነት)

✅መረፃ እውን እኮ ተቀባልነት የብሉን ተባሂሉ ኔሩ ግን ኣይንሰምዕን ኢልና!?ጉንድ እዝንና ምስተፀፋዕና ከዓ ሰሚዕና!✅እዚ ጉባኤ  እውን ተቀባልነት የብሉን ተባሂሉእምብልና ኣይንሰምዕን .......
13/08/2024

✅መረፃ እውን እኮ ተቀባልነት የብሉን ተባሂሉ ኔሩ ግን ኣይንሰምዕን ኢልና!?
ጉንድ እዝንና ምስተፀፋዕና ከዓ ሰሚዕና!

✅እዚ ጉባኤ እውን ተቀባልነት የብሉን ተባሂሉ
እምብልና ኣይንሰምዕን ....ኢሎም ኣለው!!

✅እቲ ናተይ ስግኣት ሎሚ ኸ ብምንታይ ኢና ክንሰምዕ ብደብዳቤ ዶስ ዋላ ብበትሪ?

✅ባጀት ናይዚ ቆቢዕን ማሕንቆን ቲሸርትን ኣበል ናይቶም ተኣከብትን ንኽንደይ ተጋደልቲ እግሪ መትከለ ወይ ከዓ ንክንደይ ብዘይ ኣቦ ዝተረፉ ህፃውንቲ ደፍተርን ቢሮን መግዘአ?

13/08/2024
12/08/2024

አረ ዘን ናቀበሌ ኣንሽቲ ፀላእኩ👎

አንዳንዴ በህይወታችን  ውስጥ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ማቃጠል ያሉብን ገፆች አሉ !!
08/08/2024

አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ማቃጠል ያሉብን ገፆች አሉ !!

ኽራማት መይዳ ዓድና♥
02/08/2024

ኽራማት መይዳ ዓድና

01/08/2024

ገዝሚ ብዶላር
ይኩነልና 🙄

ይፈትወኪ ሃምዛ መረዓ አብዛ ጥሪሃምዛ ጋቢ አብዛ ቁሪሃምዛ ድፋዕ አብዛ ኩናትሃምዛ ብርሃን አብዛ ፀልማትሃምዛ ዝናብ አብዛ ግንቦትሃምዛ ኽዳን አብዛ ሰንበት
31/07/2024

ይፈትወኪ

ሃምዛ መረዓ አብዛ ጥሪ
ሃምዛ ጋቢ አብዛ ቁሪ

ሃምዛ ድፋዕ አብዛ ኩናት
ሃምዛ ብርሃን አብዛ ፀልማት

ሃምዛ ዝናብ አብዛ ግንቦት
ሃምዛ ኽዳን አብዛ ሰንበት

27/07/2024

ታንቄ እንዳልሞት
ታንቄ እንዳልሞት ገመዱ አጥሮኛል
ኮረንቲ እንዳልጨብጥ መብራትም ጠፈተዋል
ከጎርፍ እንዳልገባ ዝናብም ጠፍተዋል
እንግዲህ ልጠብቅ ልጠብቅ ይመጣል
ጠብቄ ጠብቄ ዝናብም መጣልኝ
ጠብቄ ጠብቄ መብራትም መጣልኝ
ግን ምን ያደርጋል ሳአቱ አለፈብኝ
እንደዛ ያናደደኝ ንዴቴም ጠፋብኝ
ለካስ ሁሉም ያልፋል የግዜ ጉዳይ ነው
ዛሬ ቢጨልምም ነገ ሌላ ቀን ነው !!

Adresse

Unted
Unterpremstätten
000

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Bre Man erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen