GKD Cons-Train

GKD Cons-Train Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GKD Cons-Train, Rajshahi Division.

02/09/2026
27/08/2026

ልጄ ሆይ፣ ሰው ሁን! ሰው መሆን

ዳዊት የሞት ጊዜው ሲቀርብ ልጁን ሰሎሞንን ጠርቶ አንድ በጣም ጥልቅ ቃል ነገረው፦

«ልጄ ሆይ፣ በርታ፤ ሰውም ሁን።»
1 ነገሥት 2፥2

እስቲ አስቡት። አንድ አባት ልጁን ለመጨረሻ ጊዜ ሲመክር ሊነግረው የሚችለው ብዙ ነገር አለ። ሀብት ስብስብ፣ ስልጣን ያዝ፣ ትልቅ ሰው ሁን ወዘተ ሊለው ይችላል።
ነገር ግን ዳዊት እንዲህ አለው፦ «ሰው ሁን!»
ይህ ቃል ዛሬም ለእያንዳንዳችን የሚሆን መልዕክት አለው።

ሰው ሁን ማለት ሰዎች እንዲፈሩህ አድርግ ማለት አይደለም። ሰው ሁን ማለት ሰዎችን አክብር ማለት ነው።

ሰው ሁን ማለት ሁልጊዜ አትሸነፍ ማለት አይደለም። ስትወድቅ እንደገና ተነስ ማለት ነው።

ሰው ሁን ማለት ኃይል አሳይ ማለት አይደለም።
ኃይል እያለህ ራስህን ተቆጣጠር ማለት ነው።

ሰው ሁን ማለት ስልጣን ሲሰጥህ ሌሎችን አትናቅ ማለት ነው።
ሰው ሁን ማለት ቃልህን ጠብቅ፤ እውነትን ተናገር፤ ኃላፊነትህን ተቀበል፤ በፍትሕ ቁም ማለት ነው።

መጽሐፍ ቅዱስም፦
«ከተማን ከሚይዝ ሰው ይልቅ መንፈሱን የሚገዛ ይሻላል።»
ምሳሌ 16፥32 ይላል።

ዛሬ ብዙዎቻችን ትልቅ ሰው መሆን እንፈልጋለን። ትልቅ ቤት፣ ትልቅ መኪና፣ ትልቅ ስልጣን፣ ትልቅ ስም ወዘተ

ነገር ግን ከዚህ ሁሉ በፊት አንድ ጥያቄ ልንጠይቅ ይገባል፦

«እኔ ግን ሰው ነኝን?»

ሰው ከሌለበት ስልጣን ምን ይጠቅማል?
ሰውነት ከሌለበት ሀብት ምን ይጠቅማል?
ርኅራኄ ከሌለበት እውቀት ምን ይጠቅማል?

ስለዚህ ለልጆቻችን ስንመክር፦
«ትልቅ ሰው ሁን» ብቻ አንበል።
«ጥሩ ሰው ሁን።
ታማኝ ሰው ሁን።
ኃላፊነት የሚሰማህ ሰው ሁን።
ሰዎችን የምታከብር ሰው ሁን።
እና ስልጣን ቢመጣልህም ሰውነትህን አትጣ።»

ምክንያቱም የሰው ትልቅነት በሚያዘው ስልጣን ሳይሆን፣ ስልጣኑን ሲይዝ በሚያሳየው ሰውነት ነው።

**ልጄ ሆይ፣ በርታ።
ስልጣን ያዝ።
ሀብት አግኝ።
ስኬታማ ሁን።
ነገር ግን ከሁሉ በፊት

ይህን ሀሳብ ሰው ሁን!** እንደት አገኛችሁት

ሠላም ጓደኞቼ! የ1000 Subscribers Challenge እንድንሳካ Golden New Security ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ  የቻናሉ ቤተሰብ  እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ...
25/08/2026

ሠላም ጓደኞቼ! የ1000 Subscribers Challenge እንድንሳካ Golden New Security ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ፃ አእምሮ፣ ጥራት ያለው ሕይወት ማለት ከፍርሃት፣ ከአላስፈላጊ ጭንቀት፣ ከጥላቻ፣ ከቂም እና ከራስን ከሚገ...

📢 ውድ ወዳጆቼ ሆይ! 🙏ከእኔ ጋር የእውቀት፣ የሰላም እና የደህንነት ጉዞ እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ።አዲሱን Golden New Security የዩቲዩብ ቻናል በመጎብኘት Subscr...
23/08/2026

📢 ውድ ወዳጆቼ ሆይ! 🙏
ከእኔ ጋር የእውቀት፣ የሰላም እና የደህንነት ጉዞ እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ።
አዲሱን Golden New Security የዩቲዩብ ቻናል በመጎብኘት Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ። 🙏
በዚህ ቻናል የምናካፍላችሁ፦
🔹 የደህንነት እውቀትና ስልጠና
🔹 የአመራር ትምህርቶች
🔹 የሰላምና ማህበራዊ ጉዳዮች
🔹 ሕይወትን የሚያሻሽሉ ምክሮችና ልምዶች ናቸው።
የእርስዎ አንድ Subscribe ትንሽ ቢመስልም ለእኔ ትልቅ ማበረታቻ ነው። ❤️
🔔 አሁን Subscribe ያድርጉ፦
https://youtube.com/?si=9DsbcUnly64ulc5d⁠�
በGolden New Security – እውቀትን እናጋራለን፣ ደህንነትን እናጠናክራለን። 🌍🙏

Golden New | Security Site 🛡️ Welcome to Golden New | Security Site—a channel dedicated to security, safety, leadership, peace, awareness, and personal development. Our mission is to share practical knowledge and professional insights that help individuals and communities become safer, strong...

https://youtu.be/bY16NwPjBrQ?si=TSQ0S-YSNNZWRhIY
23/08/2026

https://youtu.be/bY16NwPjBrQ?si=TSQ0S-YSNNZWRhIY

አእምሮን ከጥላቻ፣ ከፍርሃትና ከበቀል ነፃ ስናወጣ፣ የሰላም ጉዞ ይጀምራል።የአእምሮ ነፃነት ማለት ከጥላቻ...

የሰው ልጅ የሰላም መከላከያ ምሽግ መገንባት ያለበት በእራሱ  አእምሮ ውስጥ ነው!!
13/08/2026

የሰው ልጅ የሰላም መከላከያ ምሽግ መገንባት ያለበት በእራሱ አእምሮ ውስጥ ነው!!

Peace, Unity & Love are the Ingredients of Sweet Life

12/08/2026
Click & Subscribe
12/08/2026

Click & Subscribe

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

https://youtu.be/4SQEyDna_M8?si=79xhllwVhB5ky7iu
10/08/2026

https://youtu.be/4SQEyDna_M8?si=79xhllwVhB5ky7iu

ሕይወት በጣም እውነተኛው ትምህርት ቤት ናት፣ ማስተማርን የማታቆም አስተማሪም ናት፣ሁሉንም ነገር አውቃለሁ ...

Address

Rajshahi Division

Telephone

+251916568126

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GKD Cons-Train posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to GKD Cons-Train:

Share