Ethiopian Embassy in Canada

Ethiopian Embassy in Canada This is a page of the Ethiopian Embassy in Canada.
(1)

11/26/2021
It is time to stand with Ethiopia!
11/22/2021

It is time to stand with Ethiopia!

11/06/2021

"...የሚከፈል መሥዕዋትነት አለ:ያ መሥዕዋትነት ግን ኢትዮጵያን ዋጅቶ በዓለት ላይ ይተክላታል"

እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
09/26/2021

እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

09/26/2021

ኢትዮጵያዊነት ማለት . . .

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
09/26/2021

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

09/26/2021
09/26/2021

Deputy Prime Minister & foreign minister Demeke Mekonini Addresses UN General Debate, 76th Session |

09/26/2021

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም አቻቸው ሶፊኤ ዊልምስ ጋር ኒውዮርክ ተገናኝተዋል። ሁለቱም ሚኒስትሮች በሃገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ተወያይተዋል።

09/26/2021

ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ፣
===========
(መሰከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከ76ኛው የተ.መ.ድ ጠላቅላላ ጉባኤ በተጓዳኝ ከተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር በኒውዮርክ ተገናኝተው መክረዋል።

በወቅቱም አለምአቀፉ ማህበረስብ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮችን በውል በመገንዘብ ችግር ፈቺ እና ገንቢ ሚና ሊጫወት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል።

በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ በሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም በትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ ዝርዝር ውይይት አካሄደዋል።

የአለምአቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮችን በውል ተገንዝቦ በጎ ምላሽ በመስጠት ረገድ ውስንነት መኖሩን አቶ ደመቀ ተናግረዋል።

በዚህም ምክንያት የአለምአቀፉ ማህበረሰብ የሃገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ በአግባቡ ተገንዝቦ ችግሩን የሚመጥን አወንታዊ ምላሽ መስጠት አለመቻሉን አክለው ገልፀዋል።

በቀጣይ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመስርቶ ችግር ፈቺ እና ገንቢ ሚና ሊጫወት ይገባልም ~ ብለዋል።

በመጨረሻም ተ.መ.ድ ለሃገራችን የተመለከቱ ጉዳዮች የሰጠውን ትኩረት እና ክብደት በማድነቅ፤ በየጊዜው ለሚያደርገው ድጋፍ እና ክትትል አቶ ደመቀ አመስግነዋል።

ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ላይ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች ትክክለኛ መረጃ እንዲይዙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
09/23/2021

ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ላይ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች ትክክለኛ መረጃ እንዲይዙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ላይ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች ትክክለኛ መረጃ እንዲይዙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
****************************************

የተመድ 76ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዮርክ የሚገኙት ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታት እና ዓለም አቀፍ ደርጅቶች ተወካዮች ጋር ውይይችን እያደረጉ መሆኑን አምባሰደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው የስልክ ቃለ-መጠይቅ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስተያየት የሚሰጡ እና አቋም የሚይዙ ወገኖችን በመለየት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲወስኑ ትክክለኛውን መረጃ መስጠት መቻሉን ተናግረዋል፡፡

ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ ስለሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ሂደት፣ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ወገኖች ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና የሶስትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ስላላት ፍላጎት፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ በተመለከተ በአንዳንድ ወገኖች ያለው የተሳሳተ ግምት እንዴት መስተካከል እንደሚቻል አቶ ደመቀ ገለጻ ማድረጋቸውን አምባሰደር ዲና ገልጸዋል፡፡

ከዓለም ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ ከተመድ ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽር፣ ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዋና ዳይሬክተር፣ ከቬንዜዌላ፣ ከአረብ ኤምሬትስ፣ ከጋቦን፣ ከኒጀር፣ ከአየር ላንድ፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አቶ ደመቀ መኮንን ውይይት አድርገዋል፡፡

በውይይታቸውም በሰላም እና ጸጥታ ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለው ጥረት፣ ሰብዓዊ ድጋፍ እና መብት ጥበቃን በተመለከተ እየተደረገ ስላለው እንቅስቃሴ እና የኢትዮጵያ መንግስት ጥረትን ያልተገነዘቡ ወገኖች እውነታውን እንዲረዱ መረጃዎች የመስጠት ስራ ተሰርቷል ብለዋል፡፡

ይህም ስራ የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት ያጠናክራል ያሉት አምባሰደር ዲና ሙፍቲ በኢትዮጵያ ላይ ያለውን ብዥታ ለማጥራት ያግዛል ብለዋል፡፡

በተለይም በሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ፣ በህግ ማስከበር ስራ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያለውን ብዥታ ለማጥራት እንደሚያግዝ ገልጸዋል፡፡

በአዝመራው ሞሴ

Address

275 Slater Street #1001
Ottawa, ON
K1P5H9

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm

Telephone

+16135656637

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Embassy in Canada posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Embassy in Canada:

Share

Message from H.E. Nasise Challi Jira, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of Ethiopia to Canada

Message from H.E. Nasise Challi Jira, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of Ethiopia to Canada

Dear visitors,

Welcome to the website of the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to Canada. This website provides you with information and links leading to services provided by the Embassy. We provide information on trade, investment and tourism of Ethiopia as well as issues related to Diaspora to our visitors.