Hop is for us god

Hop is for us god For video and letter

Permanently closed.
19/03/2026
19/03/2026

ጌታችን ኢየሱስ በደጅ ነዉ። የዚች አለም ስርአት ማብቂያዉ በደጅ ነዉ። አለማችን ተጨንቃለች በጦርነት በርሀብ በኢኮኖሚ ዉጥረት ዉስጥ እየታመሰች ነዉ። እኛ ግን እንደሌሎች ተስፋ የሌለን አይደለንም ወደ ሀገራችን ልንሄድ ንጉሳችንን እየጠበቅን ነዉ። አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ጌታ የናፈቀዉ ማራናታ ይበል።

14/03/2026

ታዴ መልካም ልደት❗️ በ60 አመቱ የ27 አመት ጎረምሳ የሚያስመስል ልምላሜ ያየሁት አንተ ላይ ነው። አሁንም ለምልም ወንድሜ !

14/03/2026
beki
11/03/2026

beki

April 21, 2023 ይሄን ፎቶ ለማስታወሻ በዚህ ቀን ነበር የተነሳሁት። በዛ ሰሞን በጣም ዝማሬዎችን እቀበል ነበር በጣም ብዙ ዝማሬዎች ወደ ዉስጤ የፈሰሱበት ወቅት ነበር። ዝማሬ እንዴት ነዉ የምትቀበለዉ ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ወገኖቼ ትንሽ ከጠቀማችሁ ብዬ ነዉ። በፀሎት በምስጋና በሆንኩኝ ሰሞን እንደዉሀ ይፈስልኛል ብዙ ለመፃፍና ለመዘመር አልቸገርም። በ2015 በፈረንጆች ከተቀበልካቸዉ ዝማሬዎች በጣም የሚገርመኝ ስሰማዉ የሚለዉ ዝማሬ ነዉ። እንዴት መሰላችሁ ወንድሜ አማኑኤል ፍቃዱ studio ሌላ መዝሙር ለመቀዳት ሄጄ ድንገት ማይኩን ክፈትልኝ ድምፄን ላፍታታ አልኩትና sample music ሰራሁኝ ከዛ መብራት ጠፋ መብራት እስኪመጣ ተንበርክኬ ፀለይኩ ጌታ ሆይ ዛሬ አዲስ መዝሙር ስጠኝ ብዬ።። ከዛ መብራት መጣ ድምፄን ለመሞከር ጠጋ አልኩኝና ስጠኝ ብዬ መፀለዬን እረስቼዉ የተዘጋጀዉትን እስክቀዳ ማንጎራጎር ጀመርኩ ስሰማዉ የሚለዉን መዝሙር በሂወቴ አላዉቀዉም ዝም ብዬ መዘመር ጀመርኩኝ እየተቀዳዉ እንደሆነ አላወኩም ከመጀመሪያዉ አስከመጨረሻ መዝሙሩን አልኩት። ከዛ ለአማን አማንዬ በቃ ይሄ ዝም ብዬ ያልኩት ነዉ ዋናዉን ቅዳኝ አልኩት አማን እንዴ ቢኪ ምን ነካህ ዋናዉ መዝሙር ይሄነዉ አለኝ። እስኪ ክፈተዉ ስለዉ ስሰማዉ ደነገጥኩ በጣም ደስ ይል ነበር። ላለዉ በሰማይ የሚል መዝሙር ነበር ለመቀዳት የሄድኩት ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ተቆጣጥሮኝ ስለነበር ስሰማዉን የዘመርኩት። ለካ ፀሎቴን ሰምቶኝ እየሰጠኝ ነበር ለአማን ጌታ እንዲያስተዉል ባያረገዉ ዝማሬዉ ጠፍቶ ነበር እዉነት ለመናገር እስክሪብቶ ይዤ ያልፃፍኩት መዝሙር ስሰማዉን ነዉ። መንፈስ ቅዱስ እንደወደደ በተለያየ አይነት መንገድ ዝማሬን ይሰጣል። እኔ የነበረኝን ዝማሬዎችን የመቀበል ልምምዶቼን ወደፊት ሁሉን ለመተረክ ጊዜ ጌታ ይሰጠኛል ብዬ አምናለዉ እወዳችኋለዉ ወንድማችሁ በረከት ነኝ። 

11/03/2026

የታሪክ እና የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር ነው ።
ታሪክን መስማት ታሪክን ማየት ታሪክን መስራት ይገባል
ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት ብዙ ታሪክ አላት እኔም አንተም አንቺም እዚህ ታሪክ ውስጥ አለን በጎበኘሁት ስፍራ ሁሉ ተደንቂያለሁ “ለካ ይህም አለ!” ። Palace Ethiopia Addis Ababa

10/03/2026

በጌታ ቤት ሁሉ ወንድሜ እና እህቴ መሆኑን ሳስብ እደነቃለዉ። በመስቀል ላይ ዘመደ ብዙ ያረገኝ ጌታዬ ኢየሱስ ይባረክልኝ።

03/03/2026


fruitful life
#ፍሬያማ ህይወት

27/02/2026

protestant worship
wolde (Gospel Singer)

Address

Us
Adama
0000

Telephone

+251923063764

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hop is for us god posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Hop is for us god:

Share

Category